Telegram Web
Misbak the Tahesas
Memher Kelemu Endalew
ታህሳስ 04

👉 ምስባክ
📖መዝ 105/106፥15
----------------
ወነደ እሳት ውስተ ተፀይኒሆሙ ወአውዐዮሙ ነበልባል ለኃጥአን ወገብሩ ላሕመ በኮሬብ
ትርጉም
-------------

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
@TonatorTheTewahedo

🕐 ​ታህሳስ 05/04/2012 ዓ.ም🕖

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ
መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉 ዲያቆን
📖 ገላ. 3፥21 .....
👉 ንፍቅ ዲያቆን
📖 1 ጴጥ. 5፥9 .....
👉 ንፍቅ ካህን
📖 ግብረ ሐዋርያት 16÷14 ....

👉 ምስባክ
📖መዝ 38/39፥7
----------------
ወይእዜኒ መኑ ተስፋየ አኮኑ እግዚአብሔር ወትዕግሥትየኒ እምኀቤከ ውእቱ ወእምኵሉ ኃጢአትየ አድኃንከኒ
ትርጉም
-------------
አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን? ትዕግሥቴም ከአንተ ዘንድ ነው ፤ ከኃጢአቴ ሁሉ አድነኝ

📖 ወንጌል
የማቴዎስ ወንጌል 10÷35
---------------------
ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና ፤ ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል ፤ ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም ፤ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም ፤ ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል ፤ እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል ፤ ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል ፤ ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም።

📖 ቅዳሴ

ግሩም


✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Misbak the Tahesas
Memher Kelemu Endalew
ታህሳስ 05

👉 ምስባክ
📖መዝ 38/39፥7
----------------
ወይእዜኒ መኑ ተስፋየ አኮኑ እግዚአብሔር ወትዕግሥትየኒ እምኀቤከ ውእቱ ወእምኵሉ ኃጢአትየ አድኃንከኒ
ትርጉም
-------------
አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን? ትዕግሥቴም ከአንተ ዘንድ ነው ፤ ከኃጢአቴ ሁሉ አድነኝ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
@TonatorTheTewahedo

🕐 ​ታህሳስ 06/04/2013 ዓ.ም🕖

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ
መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉 ዲያቆን
📖 ገላ. 4፥12 .....
👉 ንፍቅ ዲያቆን
📖 1 ጴጥ. 5፥2 .....
👉 ንፍቅ ካህን
📖 ግብረ ሐዋርያት 5÷1 ....

👉 ምስባክ
📖መዝ 36/37፥16
----------------
ይኄይስ ሕዳጥ ዘበጽድቅ እምብዙኀ ብፅለ ኃጥአን እስመ ይትቀጥቀጥ ኃይሎሙ ለኃጥአን
ትርጉም
-------------
ለጻድቅ ያለው ጥቂት ከብዙ ከኃጢአተኞች ሀብት ይበልጣል የኃጥአን ክንድ ትሰበራለችና
📖 ወንጌል
የማቴዎስ ወንጌል 17÷14
---------------------
ወደ ሕዝቡም ሲደርሱ አንድ ሰው ወደ እርሱ ቀረበና ተንበርክኮ። ጌታ ሆይ፥ ልጄን ማርልኝ፥ በጨረቃ እየተነሣበት ክፉኛ ይሣቀያልና ፤ ብዙ ጊዜ በእሳት ብዙ ጊዜም በውኃ ይወድቃልና ፤ ወደ ደቀ መዛሙርትህም አመጣሁት ሊፈውሱትም አቃታቸው አለው ፤ ኢየሱስም መልሶ። የማታምን ጠማማ ትውልድ ሆይ፥ እስከ መቼ ከእናንተ ጋር እኖራለሁ? እስከ መቼስ እታገሣችኋለሁ? ወደዚህ ወደ እኔ አምጡት አለ ፤ ኢየሱስም ገሠጸው ጋኔኑም ከእርሱ ወጣ፥ ብላቴናውም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ተፈወሰ ፤ ከዚህ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ብቻቸውን ወደ ኢየሱስ ቀረቡና። እኛ ልናወጣው ያልቻልን ስለ ምን ነው? አሉት ፤ ኢየሱስም። ስለ እምነታችሁ ማነስ ነው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት ቢኖራችሁ፥ ይህን ተራራ። ከዚህ ወደዚያ እለፍ ብትሉት ያልፋል፤ የሚሳናችሁም ነገር የለም ፤ ይህ ዓይነት ግን ከጸሎትና ከጦም በቀር አይወጣም አላቸው ፤ በገሊላም ሲመላለሱ ኢየሱስ። የሰው ልጅ በሰዎች እጅ አልፎ ይሰጥ ዘንድ አለው፥ ይገድሉትማል ፤ በሦስተኛውም ቀን ይነሣል አላቸው። እጅግም አዘኑ።

📖 ቅዳሴ

ዘባስልዮስ


✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Misbak the Tahesas
Memher Kelemu Endalew
ታህሳስ 06

👉 ምስባክ
📖መዝ 36/37፥16
----------------
ይኄይስ ሕዳጥ ዘበጽድቅ እምብዙኀ ብፅለ ኃጥአን እስመ ይትቀጥቀጥ ኃይሎሙ ለኃጥአን
ትርጉም
-------------
ለጻድቅ ያለው ጥቂት ከብዙ ከኃጢአተኞች ሀብት ይበልጣል የኃጥአን ክንድ ትሰበራለችና

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
@TonatorTheTewahedo

🕐 ​ታህሳስ 07/04/2013 ዓ.ም🕖

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ
መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉 ዲያቆን
📖 ኤፌ. 6፥10 .....
👉 ንፍቅ ዲያቆን
📖 1 ጴጥ. 3፥10 .....
👉 ንፍቅ ካህን
📖 ግብረ ሐዋርያት 16÷16 ....

👉 ምስባክ
📖መዝ 56/57፥2
መዝ 76/77÷6
----------------
እጸርኅ ኀበ እግዚአብሔር ልዑል ኀበ እግዚአብሔር ዘረድአኒ ፈነወ እምሰማይ ወአድኃነኒ
ለሊተ ተዛዋዕኩ ምስለ ልብየ ወአንቃህክሙ ለነፍስየ ቦኑ ለዓለም ይገድፍ እግዚአብሔር ወኢይደግምኑ እንከ ተሣህሎ
ትርጉም
-------------
ወደሚረዳኝ እግዚአብሔር ወደ ልዑል እግዚአብሔር እጮኻለሁ ከሰማይ ልኮ አዳነኝ
በሌሊት ከልቤ ጋር ተጫወትሁ፥ ነፍሴንም አነቃቃኋት እግዚአብሔር ለዘላለም ይጥላልን?
📖 ወንጌል
የማርቆስ ወንጌል 16÷15
---------------------
እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ፤ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል ፤ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ ፥ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ ፤ ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ ፤ እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።

📖 ቅዳሴ

ዘቄርሎስ


✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Misbak the Tahesas
Memher Kelemu Endalew
ታህሳስ 07

👉 ምስባክ
📖መዝ 56/57፥2
መዝ 76/77÷6
----------------
እጸርኅ ኀበ እግዚአብሔር ልዑል ኀበ እግዚአብሔር ዘረድአኒ ፈነወ እምሰማይ ወአድኃነኒ
ለሊተ ተዛዋዕኩ ምስለ ልብየ ወአንቃህክሙ ለነፍስየ ቦኑ ለዓለም ይገድፍ እግዚአብሔር ወኢይደግምኑ እንከ ተሣህሎ
ትርጉም
-------------
ወደሚረዳኝ እግዚአብሔር ወደ ልዑል እግዚአብሔር እጮኻለሁ ከሰማይ ልኮ አዳነኝ
በሌሊት ከልቤ ጋር ተጫወትሁ፥ ነፍሴንም አነቃቃኋት እግዚአብሔር ለዘላለም ይጥላልን?

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
@TonatorTheTewahedo

🕐 ​ታህሳስ 08/04/2013 ዓ.ም🕖

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ
መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉 ዲያቆን
📖 2 ቆሮ. 12፥1 .....
👉 ንፍቅ ዲያቆን
📖 1 ጴጥ. 3፥8 .....
👉 ንፍቅ ካህን
📖 ግብረ ሐዋርያት 21÷1 ....

👉 ምስባክ
📖መዝ 83/84፥6
መዝ 26/27÷6
----------------
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን
እስመ ኀብዐኒ ውስተ ጽላሎቱ በዕለተ ምንዳቤ ወሰወረኒ በምኀባዐ ጽላሎቱ ወዲበ ኰኲሕ አልዐለኒ
ትርጉም
-------------

📖 ወንጌል
የማቴዎስ ወንጌል 11÷16
---------------------
ነገር ግን ይህን ትውልድ በምን እመስለዋለሁ? በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች ይመስላሉ፥ እነርሱም ባልንጀሮቻቸውን እየጠሩ ፤ እንቢልታ ነፋንላችሁ ዘፈንም አልዘፈናችሁም ሙሾ አወጣንላችሁ ዋይ ዋይም አላላችሁም ይሉአቸዋል ፤ ዮሐንስ ሳይበላና ሳይጠጣ መጣ፥ እነርሱም። ጋኔን አለበት አሉት ፤ የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ መጣ፥ እነርሱም። እነሆ፥ በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጭ፥ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ ይሉታል። ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች ፤ በዚያን ጊዜ የሚበዙ ተአምራት የተደረገባቸውን ከተማዎች ንስሐ ስላልገቡ ሊነቅፋቸው ጀመረ እንዲህም አለ ፤ ወዮልሽ ኮራዚ፤ ወዮልሽ ቤተ ሳይዳ፤ በእናንተ የተደረገው ተአምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርጎ ቢሆን፥ ማቅ ለብሰው አመድም ነስንሰው ከብዙ ጊዜ በፊት ንስሐ በገቡ ነበርና ፤ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በፍርድ ቀን ከእናንተ ይልቅ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል ፤ አንቺም ቅፍርናሆም፥ እስከ ሰማይ ከፍ አልሽን? ወደ ሲኦል ትወርጃለሽ፤ በአንቺ የተደረገው ተአምራት በሰዶም ተደርጎ ቢሆን፥ እስከ ዛሬ በኖረች ነበርና ፤ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በፍርድ ቀን ከአንቺ ይልቅ ለሰዶም አገር ይቀልላታል።

📖 ቅዳሴ

ተንሥኡ


✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
@TonatorTheTewahedo

🕐 ​ታህሳስ 10/04/2013 ዓ.ም🕖

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ
መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉 ዲያቆን
📖 1 ቆሮ. 9፥1 .....
👉 ንፍቅ ዲያቆን
📖 የሐዋ . 2፥20 .....
👉 ንፍቅ ካህን
📖 ግብረ ሐዋርያት 20÷16 ....

👉 ምስባክ
📖መዝ 138/139፥14
----------------
ወተወከፍከኒ ከመ አእምር እገኒ ለከ እግዚኦ እስመ ግሩመ ተሰባሕከ መንክር ግብርከ ወነፍስየ ትጤይቆ ጥቀ
ትርጉም
-------------
"ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።"

📖 ወንጌል
የማቴዎስ ወንጌል 6÷4
---------------------
አንተ ግን ምጽዋት ስታደርግ ምጽዋትህ በስውር እንዲሆን ቀኝህ የምትሠራውን ግራህ አትወቅ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል ፤ ስትጸልዩም እንደ ግብዞች አትሁኑ፤ ለሰው ይታዩ ዘንድ በምኩራብና በመንገድ ማዕዘን ቆመው መጸለይን ይወዳሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል ፤ አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል፤ አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ ፤ ስለዚህ አትምሰሉአቸው፤ ሳትለምኑት አባታችሁ የሚያስፈልጋችሁን ያውቃልና ፤ እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ። በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን ፤ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን ፤ እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን ፤ ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን።

📖 ቅዳሴ
ግሩም

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Misbak the Tahesas
Memher Kelemu Endalew
ታህሳስ 10

👉 ምስባክ
📖መዝ 138/139፥14
----------------
ወተወከፍከኒ ከመ አእምር እገኒ ለከ እግዚኦ እስመ ግሩመ ተሰባሕከ መንክር ግብርከ ወነፍስየ ትጤይቆ ጥቀ
ትርጉም
-------------
"ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።"

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
@TonatorTheTewahedo

🕐 ​ታህሳስ 12/04/2013 ዓ.ም🕖

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ
መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉 ዲያቆን
📖 ይሁዳ. 1፥9 ወሚካኤልኒ ሊቀ መላእክት.....
👉 ንፍቅ ዲያቆን
📖 ያዕቆብ . 5፥14 ወእመቦ ዘይደዊ እምኔክሙ.....
👉 ንፍቅ ካህን
📖 ግብረ ሐዋርያት 10÷2 ወአስተርእዮ መልአከ እግዚአብሔር ....

👉 ምስባክ
📖መዝ. 33/34፥7
----------------
ይትዐየን መልአከ እግዚአብሔር ዐውዶሙ ለእለ ይፈርህዎ ወያድኅኖሙ ጠዐሙ ወተእምሩ ከመኄር እግዚአብሔር

ትርጉም
-------------
የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል። እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ
📖 ወንጌል
የማቴዎስ ወንጌል 18÷12
---------------------

ምን ይመስላችኋል? ለአንድ ሰው መቶ በጎች ቢኖሩት ከእነርሱም አንዱ ቢባዝን፥ ዘጠና ዘጠኙን በተራራ ትቶ ሄዶም የባዘነውን አይፈልግምን? ፤ ቢያገኘውም፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ካልባዘኑቱ ከዘጠና ዘጠኙ ይልቅ በእርሱ ደስ ይለዋል ፤ እንደዚሁ ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱ እንዲጠፋ በሰማያት ያለው አባታችሁ ፈቃድ አይደለም ፤ ወንድምህም ቢበድልህ፥ ሄደህ አንተና እርሱ ብቻችሁን ሆናችሁ ውቀሰው። ቢሰማህ፥ ወንድምህን ገንዘብ አደረግኸው ፤ ባይሰማህ ግን፥ በሁለት ወይም በሦስት ምስክር አፍ ነገር ሁሉ እንዲጸና፥ ዳግመኛ አንድ ወይም ሁለት ከአንተ ጋር ውሰድ ፤ እነርሱንም ባይሰማ፥ ለቤተ ክርስቲያን ንገራት፤ ደግሞም ቤተ ክርስቲያንን ባይሰማት፥ እንደ አረመኔና እንደ ቀራጭ ይሁንልህ ፤ እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል ፤ ደግሞ እላችኋለሁ፥ ከእናንተ ሁለቱ በምድር በማናቸውም በሚለምኑት ነገር ሁሉ ቢስማሙ በሰማያት ካለው ከአባቴ ዘንድ ይደረግላቸዋል ፤ ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና።

📖 ቅዳሴ
ተንሥኡ (ግሩም)

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
@TonatorTheTewahedo

🕐 ​ታህሳስ 13/04/2013 ዓ.ም🕖

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ
መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉 ዲያቆን
📖 1 ተሰሎ. 4፥15 ወዘንተ ነገረ ንነግረክሙ.....
👉 ንፍቅ ዲያቆን
📖 1 ጴጥ. 1፥10 ይእቲኬ መድኃኒት.....
👉 ንፍቅ ካህን
📖 ግብረ ሐዋርያት 10÷9 ወበሳኒታ እንዘ የሐውሩ ....

👉 ምስባክ
📖መዝ. 36/37፥4
መዝ. 26/27÷12
----------------
ተፈሣሕ በእግዚአብሔር ወይሁብከ ስእለተ ልብከ ክሥት ለእግዚአብሔር ፍኖትከ ተወከል ቦቱ ወውእቱ ይገብር ለከ
እስመ ቆሙ ላዕሌየ ሰማዕተ ዓመፃ እትአመን ከመ አርአየ ሠናይቶ ለእግዚአብሔር በብሔረ ሕያዋን

ትርጉም
-------------
በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል ፤ መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።
የሐሰት ምስክሮችና ዓመፀኞች ተነሥተውብኛልና ለጠላቶቼ ፈቃድ አትስጠኝ ፤ የእግዚአብሔርን ቸርነት በሕያዋን ምድር አይ ዘንድ አምናለሁ።
📖 ወንጌል
የማቴዎስ ወንጌል 10÷26
---------------------
እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና ፤ በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ ፤ ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ ፤ ሁለት ድንቢጦች በአምስት ሳንቲም ይሸጡ የለምን? ከእነርሱም አንዲቱ ያለ አባታችሁ ፈቃድ በምድር ላይ አትወድቅም ፤ የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ ተቈጥሮአል ፤ እንግዲህ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች እናንተ ትበልጣላችሁ ፤ ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ ፤ በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም ፤ ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና ፤ ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል ፤ ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም ፤ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም ፤ ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል ፤ እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል ፤ ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል ፤ ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም።


📖 ቅዳሴ
ዘእግዝእትነ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Misbak the Tahesas
Memher Kelemu Endalew
ታህሳስ 13

👉 ምስባክ
📖መዝ. 36/37፥4
መዝ. 26/27÷12
----------------
ተፈሣሕ በእግዚአብሔር ወይሁብከ ስእለተ ልብከ ክሥት ለእግዚአብሔር ፍኖትከ ተወከል ቦቱ ወውእቱ ይገብር ለከ
እስመ ቆሙ ላዕሌየ ሰማዕተ ዓመፃ እትአመን ከመ አርአየ ሠናይቶ ለእግዚአብሔር በብሔረ ሕያዋን

ትርጉም
-------------
በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል ፤ መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።
የሐሰት ምስክሮችና ዓመፀኞች ተነሥተውብኛልና ለጠላቶቼ ፈቃድ አትስጠኝ ፤ የእግዚአብሔርን ቸርነት በሕያዋን ምድር አይ ዘንድ አምናለሁ።

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
@TonatorTheTewahedo

🕐 ​ታህሳስ 14/04/2013 ዓ.ም🕖

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ
መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉 ዲያቆን
📖 1 ቆሮ. 11፥1 ተመሰሉ ኪያየ በከመ አነ.....
👉 ንፍቅ ዲያቆን
📖 1 ጴጥ. 1፥13 ወይእዜኒ ቅንቱ ሐቋ ልብክሙ.....
👉 ንፍቅ ካህን
📖 ግብረ ሐዋርያት 8÷18 ወሶበ ርእየ ሲሞን ....

👉 ምስባክ
📖መዝ. 42/43፥3
መዝ. 138/139÷12
----------------
ፈኑ ብርሀነከ ወጽድቀከ እማንቱ ይምርሓኒ ወይሰዳኒ ደብረ መቅደስከ ወውስተ አብቲከ እግዚኦ
ወሌሊትኒ ብሩህ ከመ መዓልት በአምጣነ ጽልመታ ከማሁ ብርሃና እስመ አንተ ፈጠርከ ኵልያት እግዚኦ

ትርጉም
-------------
"ብርሃንህንና እውነትህን ላክ፤ እነርሱ ይምሩኝ፥ ወደ ቅድስናህ ተራራና ወደ ማደሪያህ ይውሰዱኝ።"
ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው
📖 ወንጌል
የማቴዎስ ወንጌል 10÷16
---------------------
እነሆ፥ እኔ እንደ በጎች በተኵላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ ፤ ነገር ግን ወደ ሸንጎ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፥ በምኩራቦቻቸውም ይገርፉአችኋልና ከሰዎች ተጠበቁ ፤ ለእነርሱና ለአሕዛብም ምስክር እንዲሆን፥ ስለ እኔ ወደ ገዥዎች ወደ ነገሥታትም ትወሰዳላችሁ ፤ አሳልፈውም ሲሰጡአችሁ፥ የምትናገሩት በዚያች ሰዓት ይሰጣችኋልና እንዴት ወይስ ምን እንድትናገሩ አትጨነቁ ፤ በእናንተ የሚናገር የአባታችሁ መንፈስ ነው እንጂ፥ የምትናገሩ እናንተ አይደላችሁምና ፤ ወንድምም ወንድሙን፥ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፥ ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ይነሣሉ ይገድሉአቸውማል ፤ በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።

📖 ቅዳሴ
ግሩም


✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Misbak the Tahesas
Memher Kelemu Endalew
ታህሳስ 14

👉 ምስባክ
📖መዝ. 42/43፥3
መዝ. 138/139÷12
----------------
ፈኑ ብርሀነከ ወጽድቀከ እማንቱ ይምርሓኒ ወይሰዳኒ ደብረ መቅደስከ ወውስተ አብቲከ እግዚኦ
ወሌሊትኒ ብሩህ ከመ መዓልት በአምጣነ ጽልመታ ከማሁ ብርሃና እስመ አንተ ፈጠርከ ኵልያት እግዚኦ

ትርጉም
-------------
"ብርሃንህንና እውነትህን ላክ፤ እነርሱ ይምሩኝ፥ ወደ ቅድስናህ ተራራና ወደ ማደሪያህ ይውሰዱኝ።"
ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው


✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
@TonatorTheTewahedo

🕐 ​ታህሳስ 15/04/2013 ዓ.ም🕖

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ
መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉 ዲያቆን
📖 ፊሊጵ. 2፥5 ኵልክሙ ፍጹማን.....
👉 ንፍቅ ዲያቆን
📖 ያዕ. 1፥19 ወይእዜኒ አኃዊነ.....
👉 ንፍቅ ካህን
📖 ግብረ ሐዋርያት 20÷28 ወይእዜኒ ዕቀቡ ርእስክሙ ....

👉 ምስባክ
📖መዝ. 30/31፥12
----------------
ቀብፁኒ እምልብ ከመ ዘሞተ ወኮንኩ ከመ ንዋይ ዘተኀጉለ እስመ ሰማዕኩ ድምፀ ብዙኃን እለ ፀገቱኒ ዐውድየ

ትርጉም
-------------
እንደ ሞተ ሰው ከልብ ተረሳሁ፥ እንደ ተበላሸ ዕቃም ሆንሁ ፤ የብዙ ሰዎችን ስድብ ሰምቻለሁና፤ በዙሪያው ፍርሃት ነበረ፤ በላዬ በአንድነት በተሰበሰቡ ጊዜ ነፍሴን ለመንጠቅ ተማከሩ።
📖 ወንጌል
የሉቃስ ወንጌል 15÷11
---------------------
እንዲህም አለ። አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት ፤ ከእነርሱም ታናሹ አባቱን። አባቴ ሆይ፥ ከገንዘብህ የሚደርሰኝን ክፍል ስጠኝ አለው። ገንዘቡንም አካፈላቸው ፤ ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፥ ከዚያም እያባከነ ገዘቡን በተነ ፤ ሁሉንም ከከሰረ በኋላ በዚያች አገር ጽኑ ራብ ሆነ፥ እርሱም ይጨነቅ ጀመር ፤ ሄዶም ከዚያች አገር ሰዎች ከአንዱ ጋር ተዳበለ፥ እርሱም እሪያ ሊያሰማራ ወደ ሜዳ ሰደደው ፤ እሪያዎችም ከሚበሉት አሰር ሊጠግብ ይመኝ ነበር፥ የሚሰጠውም አልነበረም ፤ ወደ ልቡም ተመልሶ እንዲህ አለ። እንጀራ የሚተርፋቸው የአባቴ ሞያተኞች ስንት ናቸው? እኔ ግን ከዚህ በራብ እጠፋለሁ ፤ ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና። አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ ፤ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም፤ ከሞያተኞችህ እንደ አንዱ አድርገኝ እለዋለሁ ፤ ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው ፤ ልጁም። አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም አለው ፤ አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ። ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ ፤ የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም ይበለን ፤ ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር ፤ ታላቁ ልጁ በእርሻ ነበረ፤ መጥቶም ወደ ቤት በቀረበ ጊዜ የመሰንቆና የዘፈን ድምፅ ሰማ ፤ ከብላቴናዎችም አንዱን ጠርቶ። ይህ ምንድር ነው? ብሎ ጠየቀ ፤ እርሱም። ወንድምህ መጥቶአልና በደኅና ስላገኘው አባትህ የሰባውን ፊሪዳ አረደለት አለው ፤ ተቈጣም ሊገባም አልወደደም፤ አባቱም ወጥቶ ለመነው ፤ እርሱ ግን መልሶ አባቱን። እነሆ፥ ይህን ያህል ዓመት እንደ ባሪያ ተገዝቼልሃለሁ ከትእዛዝህም ከቶ አልተላለፍሁም፤ ለእኔም ከወዳጆቼ ጋር ደስ እንዲለኝ አንድ ጥቦት ስንኳ አልሰጠኸኝም ፤ ነገር ግን ገንዘብህን ከጋለሞቶች ጋር በልቶ ይህ ልጅህ በመጣ ጊዜ፥ የሰባውን ፊሪዳ አረድህለት አለው ፤ እርሱ ግን። ልጄ ሆይ፥ አንተ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ነህ፥ ለእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው፤
"32፤ ዳሩ ግን ይህ ወንድምህ ሞቶ ነበረ ሕያው ስለ ሆነ ጠፍቶም ነበር ስለ ተገኘ ደስ እንዲለን ፍሥሐም እንድናደርግ ይገባናል አለው።

📖 ቅዳሴ
ግሩም


✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
💚@TonatorTheTewahedo💚
💛@TonatorTheTewahedo💛
@TonatorTheTewahedo
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
2025/01/08 13:40:47
Back to Top
HTML Embed Code: