Telegram Web
✟✟ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ
የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ
በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ
ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ” ሉቃስ 2፡
10-11 መልካም የገና በአል✟✟
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ebackacho share share ba egzabher
Forwarded from Deleted Account
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ሰላም ለሥእርተ ርእስከ እንተ ደለዎ እኳቴ፣🌼🌼🌼
ወለርእስከ ሰላም ዘተመትረ ከመ ናቡቴ፣🌻🌻🌻
ርእሰ ዐውደ ዓመት ዮሐንስ ወላዴ መጥቅዕ ወአበቅቴ፣🌼🌼🌼
መብልዕ ዜና ፍቅር ወነገረ ጽድቅከ ስቴ፣🌻🌻🌻
ያስተፌስሕ መላእክተ ወሰብአ መዋቴ፡፡
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻
እንኳን ከ ዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ ለ 2014 ዓ/ም በሰላምና በጤና እንዲሁም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን ፡፡🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አዲስ ዐመት በመጣ ቁጥር አንድ የሚያስደንቀኝ አባባል አለ፡፡ " የሰው ልጅ የሚኖረው እስኪያውቅ ፣ በሐብት እስኪበለጽግ ፣ ወይም ትልቅ እስከሚኮን አይደለም የሰው ልጅ የሚኖረው እስኪሞት ነው፡፡" አየህ ወዳጄ የሰው ልጅ ሰአታትን ፣ ቀናትን ፣ ወራትን እና አመታትን ባሳለፈ ቁጥር እድሜአችን እየጨመረ ያለ ሊመስለን ይችላል ግን አስተውል እየጨመረ የሚሔደው የኖርንበት ጊዜ ሲሆን እድሜአችን ግን እያጠረ እየቀነሰ ነው የሚሔደው፡፡ ለምሳሌ አንድ ሰው መንገድ ሲጀምር መድረሻውን እና መነሻውን ሊያውቅ ግድ ይለዋል ከመነሻው ተነስቶ ወደ መድረሻው ሲያመራ አንድ እርምጃ በተራመደ ቁጥር ወደ መድረሻው ይቃረባል የሰው ልጅም እንዲሁ አንድ ቀን ፣ አንድ ሳምንት፣ አንድ ወር ወይም አንድ አመት ባሳለፈ ቁጥር የሚሔደው እየቀረበ ያለው ወደ ሞት ነው ፡፡ ታዲያ ስንቶቻችን የላይኛውን ቤት ስንቅ አዘጋጅተናል ፣ ስንቶቻችን ያስቀየሙንን ይቅር ብለናል ፣ ይቅርታስ ስንቶቻችን ጠይቀናል ፣ ስንቶቻችን ንሰሐ ገብተናል፣ ስንቶቻችን ስጋወደሙን ተቀብለናል አየህ ይህንን ነገር ልናስተውል ይገባል ይህ 2013 ዓ/ም አለፈ 2014 ተቀብለናል በዚህ አመት ግን የተጣላነውን ታርቀን፣ የበደልነውን ብቻ ሳይሆን የበደሉንን ይቅርታ ጠይቀን ፣ ንሰሐ ገብተን ስጋውን በልተን ደሙን ጠጥተን ለመንግስቱ ወራሽ የሚያደርገንን ስራ ሰርተን የምንዘጋጅበት ጊዜ እንዲሆን ከልብ ተመኘሁ መልካም በአል መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ፡፡
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌼
Online Bussiness link
Share share.......
Per days $100 us dollar
It is real
Payment method
For bank transfer
For paypal..and others
2025/02/15 12:33:44
Back to Top
HTML Embed Code: