Telegram Web
Historical images that can change your perspective on things.

https://vm.tiktok.com/ZMjfRFfW4/
👍1
ማስታወሻ!

10ኛው የደም ልገሳ


የፊታችን ቅዳሜ(ጥቅምት 3) ከ8:00 ጀምሮ በብሔራዊ ደም ባንክ ግቢ(ስታዲየም) አስረኛ ዙር የደም ልገሳ እና ክፍት መድረክ ይኖረናል። ይህ መድረክ ማንኛውም የሥነጥበብ ሥራ ያለው ሰው ሥራውን የሚያቀርብበት እና ከአባላት ሀሳብና አስተያየት የሚቀበልበት መድረክ ነው።

በሰዓት እንገናኝ!





ፍመክ
አ.አ
2016 ዓ.ም
2025/07/13 13:08:21
Back to Top
HTML Embed Code: