⛪⛪⛪⛪⛪⛪
ሰላም ውድ #የገጠር ቤ/ን እንታደጋት አባላቶች በሙሉ እንደምን ቆያችሁ እንደምንስ ለዚህ ሰዓት ደረሳችሁ አሜን #የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን
እና እንደምታውቁት #የጉሩፑ አላማው የገጠር ቤተክርስቲያኖች በተለያዩ ምክንያቶች አግልግሎት እንዳያቆሙ በማሰብ ነው ለዚህ ውድ የግሩፑ አባላት #በገንዘብ መርዳት የምትፈልጉ የቢሊዳ ደ/ገ/ቅ/ማ/ቤ/ክ #ለሞንታርቮ ግዢ ንግድባንክ #1000280707221
#ድጋፋችሁን አሳዩን እያልኩ ሌላ ደግሞ ቡዙ #መምህራን እዚህ ግሩፕ ዉስጥ ስላላችሁ እባካችሁ ወንጌልን እንድታስተምሩን የክርስትና ግዴታችንን እንወጣ ስል በትህትና እጠይቃለሁ🙏
#ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም
ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ማር16፥15
#አምላካችንና አባታችን ራሱ ጌታችንም እየሱስ ክርስቶስ ወደ እናንተ መንገዳችንን ያቅና #1ኛተሰ 3፥11
ወስብሐት ለእግዚአብሔር🙏
#አሳብና አስተያየት
@Tame21_12

Forwarded from Koo'eel tube(ዘ.ኮኤል) (Lafee caccabe¡)
👉Mikaa’el Koottu.... #Kunoo dhufeera youtube irraan dhaggeeffadhaa!
❤Namoonni na jajjabeessa turtan eebbifamaa naaf jiraadhaa!
🔊Ammas share gochuu hin dagatinaa!
👇👇👇
https://youtu.be/SoOq99lncoI
https://youtu.be/SoOq99lncoI
https://youtu.be/SoOq99lncoI
❤Namoonni na jajjabeessa turtan eebbifamaa naaf jiraadhaa!
🔊Ammas share gochuu hin dagatinaa!
👇👇👇
https://youtu.be/SoOq99lncoI
https://youtu.be/SoOq99lncoI
https://youtu.be/SoOq99lncoI
Forwarded from Koo'eel tube(ዘ.ኮኤል) (Lafee caccabe¡)
Riqaa Yaa’iqoob...S.Um 28:10
Imala daandii isaarrattii
Yaa'iqoobitti aduun dhiite
Finoota Looz geenyan
Guyyaan itti dukkanoofte
Ciisicha isaaf qophaa’ee
Dhagaas fudhee boraafate
Dachee sana gubbaarrattis
Hirriba isaa hoo'ifate......!
Halkan Abjuu keessaan
Wanta guddaa arge....
Yaadniif qalbiinsaa
Xiyyeeffachuutti fiige!
Yaabbannoo jabaa tokkoo
Ergamootati irra deemaa
Lafaa hanga samii ga'a
Miidhaginnisaas aduma!
Kana qofa miti
Waaqayyoos nii argee
Sagalee guddaa wayiitin
Eebbi isarratti jige......
Ganama obboroon
Hirribarraa ol ka'ee
Galataan guuttamee
Gammachuun machaa’e!
Dhagaa boraafate sanas
Oldhabee bira deemee
Imalli isaa hundis
Milkiidhaan guutamee....
Har'as Riqaa Yaa’iqoob
Namni dhugaan abdatee
Garaasaa guutuudhaan
Namni ishee kadhatee....
Hir'uunsaa guuttamee
Gammachuun jiraataa
Gamtaa Ergamoota wajjin
Ililleedhan faarfataaaaa....
==•|•==
F/taa Koo'eel Shawaa
👉😍Faarfannaa fi Walaloo Afuuraa argachuuf link gadi xuquun join jedha!
👇👇👇👇👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ⚫️ @Faarfataa ♨️
♨️ 🔴 @Faarfataa ♨️
♨️ ⚪️ @Faarfataa ♨️
╚═══════════╝
#Share gochuu hin dagatinaa!

"ጥቅስ ብቻ ስጠኝ" ፍጥጫ!!!!!!!
#በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አላፍርም የሚል!!!
ፕሮቴስታንቱ ኦርቶዶክሱን ለማፋጠጥ ትልቅ ጥረት ተሳካ??????????
አብረን ኣንከታተል!
⚫#ፕሮቴስታንቱ-- ቆይ ግን ታቦት ምንድን ነው? ጥቅስ ብቻ ስጠኝ ለእያንዳንዱ
መልስህ?
⚪#ኦርቶዶክሱ-- ታቦት ማለት ቤተ ሀደረ ከሚለው ከግዕዝ ቃል የወጣ ሲሆን
"ማደሪያ" ማለት ነው። የምን ማደሪያ? ካልከኝ የቃሉ ማደሪያ ኦ.ዘፀ 25፥22
⚫#ፕሮቴስታንቱ--እና ድሮ ለቃሉ ማደሪያ ነበር፥ አሁን በአዲስ ኪዳን ለምን አስፈለገ?
⚪#ኦርቶዶክሱ-- በአዲስ ኪዳን የጌታችን ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ይፈተትበታል (በዮሐ.ወ 6፥54) የምታገኘው ይህ ሥጋውና ደሙ የምከብርበት ዙፋን ነው።
⚫#ፕሮቴስታንቱ - ታቦት ጣኦት ነው እግዚአብሔር ከእኔ በቀር የተቀረፀ ምስል ለራስህ አታድርግ አላለም ወይ?
⚪#ኦርቶዶክሱ - ታቦት ጣኦት ነው ካልክ ታቦትን ቀርፆ ለሙሴ የሰጠው
እግዚአብሔር ነውኮ ኦ.ዘፀ 32፥16 እና እግዚአብሔር ከእኔ በቀር ሌላ
የተቀረፀ ምስል ለራስህ አታድርግ እያለ ለምን ቀርፆ ሰጠዉ?
⚫#ፕሮቴስታንቱ -- ለሙሴ የሰጠው ታቦት ወድቆ ተሰብሯል።
⚪#ኦርቶዶክሱ -- አወ እውነት ነው ነገር ግን እግዚአብሔር እንደገና ሙሴ
እንዲቀርፅ አዞታል። ኦ.ዘፀ 34፥1
⚫#ፕሮቴስታንቱ -- እሽ ይሁንና ሙሴ የቀረፀው ሁለት ብቻ ነው ይህ ሁሉ ከየት
መጣ??
⚪#ኦርቶዶክሱ -- ከሙሴ ቀጥሎ ያሉት ቅዱሳን አባቶች እንዲቀርፁ ስልጣን
ተሰጣቸው ኦ.ዘፀ 31፥1-6 እንዲሁም ባሰልኤም ታቦትን ቀርጿል ኤ.ዘፀ
37፥1።
⚫#ፕሮቴስታንቱ -- እሽ ይሁንና ለምን በቅዱሳን ስም ይቀረፃል?
⚪#ኦርቶዶክሱ -- የመታሰብያ ስም እስከተሰጣቸው ድረስ ት.ኢሳ 56፥4
ይቀረፅላቸዋል ነገር ግን በታቦቱ ላይ የሚከብረው የጌታችን ሥጋውና ደሙ
ነው።
⚫#ፕሮቴስታንቱ -- እኔ አሁንም ያልገባኝ ታድያ ለምን በየሀገሩ በየአህጉሩ ታቦት በዛ
ከቅዱሳኑ ቁጥርምኮ ይበዛል?
⚪#ኦርቶዶክሱ -- መልስ ሳልሰጥህ በፊት ጥያቄ አለኝ? መጽሐፍ ቅዱስ ሲታተም
1 ነበር አይደል? ታድያ አሁን በእያንዳንዳችን እጅ ላይ የሚገኘው ከየት መቶ
ነው?
⚫#ፕሮቴስታንቱ -- ያው ተባዝቶ ስለታተመ ነዋ፡፡
⚪#ኦርቶዶክሱ -- ታቦቱም እንዲሁ ለአገልግሎት እንዲመች በየስፍራው አለ! ይህ
ለምን ይሆናል ካልከኝ ት.ሚልክ 1፥11 ተመልከት። ደግሞም በአዲስ ኪዳን
እግዚአብሔር ለሰዎች ቅርብ አምላክ ነውና ነው ት.ኤር 23፥23።
⚫#ፕሮቴስታንቱ -- ለምን በታቦቱ ላይ የቅዱሳን ስም ይፃፋል?
⚪#ኦርቶዶክሱ -- በታቦቱ ላይ ብቻ አይደለም በሰማይ ቤትም ተፅፎላቸዋል፥ ሉቃስ
10፥20።
⚫#ፕሮቴስታንቱ -- ታቦት በአዲስ ኪዳንኮ ተሽሯል አያስፈልግም
⚪#ኦርቶዶክሱ-- ማነው የሻረው? ጌታ በማቴ 5፥17 ላይ ምን ነበር ያለው? ህግንና
ነብያትን ልሽር አልመጣሁም ልፈፅማቸው ነው እንጅ አላለም ወይ?
⚫#ጴንጠው - እናንተ ኦርቶዶክሶች ብቻ አከረራችሁት እንጅ ታቦት የሚባል ነገር
መኖር የለበትም።
⚪#ኦርቶዶክሱ-- አይደለም በምድር ላይ አይደለም በኦርቶዶክሶች መቅደስ
ውስጥ በሰማይምኮ አለ ታቦት። ነገ እዛ ስትሄድም ይጠብቅሃል ራእይ 11፥19
ይህንንም ሲያመለክት ነው ቅዱስ ጳውሎስ ሀገራችን በሰማይ ነው እያለ 2ኛ
ቆሮ 5፥1-5 የተናገረው።
⚫#ፕሮቴስታንቱ -- እሽ ሁሉም እንዳለ ሆኖ ለምንድን ነው እሽ ታቦት ሲሰረቅ ዝም
የሚለው ሃይል የለውምኮ ሌባ ሰረቀው ምናምን ሲባል እሰማለው የሰረቀው
ሌባም ሲሸጠው ታቦቱ ታምራትን እንኳን አያደርግም።
⚪#ኦርቶዶክሱ -- ገና አሁን ምርጥ ጥያቄ ጠየከኝ!! ለመሆኑ ታቦት ይበልጣል
ወይስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይበልጣል?? ታቦት ማለት የቃሉ ማደሪያ ነው፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ደሞ እራሱ የታቦቱ ባለቤት ነው። እስቲ ንገረኝ?
⚫#ፕሮቴስታንቱ -- መብለጡንማ ኢየሱስ ነው የሚበልጠው
⚪#ኦርቶዶክሱ -- ታድያ ይሁዳ በ30 ብር አሳልፎ ሲሸጠው ለምን ኢየሱስ ዝም
አለ?? ሀይል ስለሌለው? አቅም ስለሌለው? ወይስ ይሁዳንም አይሁዶችንም
በአንዴ ማጥፋት ስለማይችል ነውን??
⚫#ፕሮቴስታንቱ -- ዝምምምምምም
⚪#ኦርቶዶክሱ -- አየህ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁዳን አሳልፎ ሲሸጠው ዝም ያለው
በኋላ እነርሱንና ጠላት ዲያብሎስንም ድል ሊነሳው ስለፈለገና አዳምንም ነፃ
ሊያወጣው ስለወደደ ነው እራሱን አሳልፎ የሰጠው። ዛሬ ታቦታትም ሲሰረቁ
ዝም የሚሉት በኋላ ላይ የእግዚአብሔርን ኃይልና የታቦትን ክብር ለማሳየት
ብቻ ነው ለዚህ ደሞ 1ኛ ሳሙ 4፥5፥6 እነዚህን 3 ምዕራፎችን ካየህ
ይበቃሃል።
⚫#ፕሮቴስታንቱ-- በኦርት ጊዜኮ ኦዛ ታቦቱን ሲነካ ተቀስፏል?
⚪#ኦርቶዶክሱ---አው ተቀስፏል። በኦርት ጊዜ ሰው ሁሉ በመርገም ነውና ያለው
እግዚአብሔር ለቁጣው አይዘገይም። በአዲስ ኪዳን ግን ዘመኑም "አመተ
ምህረት" ይባላልና የምህረት ዘመን ነው አምላክ ቶሎ አይፈርድም ምሳሌ
እንዲሆንልህ ማቴ 13፥24-30 .....ማቴ 5፥45...አንብብ....
⚫#ፕሮቴስታንቱ--- ለታቦት ስግደት ለምን አስፈለገ ከእኔ በቀር ለሌላ አምላክ አትስገድ
አላለም ወይ?
⚪#ኦርቶዶክሱ---እሽ መልካም ኢያሱ ማለት በመ.ኢያሱ 24፥15 ላይ "እኔና ቤቴ
እግዚአብሔርን እናመልካለን የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ" ያለ ቅዱስ ነብይ
ነው አይደል? ታድያ ለምን በመ.ኢያሱ 7፥6 ላይ ለታቦቱ ሰገደ????????
ስለዚህ እኛ ደሞ ዕብ 13፥7 ላይ ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለን ሁሉ ይህንኑ
እንፈፅማለን።
⚫#ፕሮቴስታንቱ----እኛ የሚሸከመንን እንጅ የምንሸከመውን አናመልክም እናንተኮ
ታቦትን ትሸከሙታላችሁ?
⚪#ኦርቶዶክሱ---አሁንም መልሼ ልጠይቅህ ከታቦት ኢየሱስ ይበልጣል
ተባብለናል አይደል? ታቦት ዙፋኑ ነው እርሱ ደሞ የዙፋኑ ባለቤት ነው።
⚫#ፕሮቴስታንቱ--- አዎ
⚪#ኦርቶዶክሱ--- እሽ የሰው ልጅ ይበልጣል ወይስ አህያ?
⚫#ፕሮቴስታንቱ---የሰው ልጅ ነዋ
⚪#ኦርቶዶክሱ---ታድያ የሰው ልጅ ታቦትን ከተሸከመ ምን ይገርምሃል? አህያ
የታቦቱን ባሌበት ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀናቸውን አምላክ ጌታችንን
በጀርባዋ አልተሸከመችውምን?????
⚫#ፕሮቴስታንቱ----- ለካ እሱም አለ!!!.........
⚪#ኦርቶዶክሱ----ገና ብዙ አለ!!!! እርሱን የተሸከመችው አህያ በብቃቷ በጉልበቷ
ሳይሆን በእርሱ ፈቃድና ሃይል ነው። ካህናትም ታቦቱን የምሸከሙት በራሳቸው
ጥበብና በስልጣናቸው አይደለም፤ የሾማቸው አምላክ ፈቅዶላቸው በቸርነቱ
እንደፈቃዱ ነው እንጅ።
ሃይማኖቴ ተዋህዶ ማለት ይህችው ናት። ኦርቶዶክስ መልስ አላት!! ደግሜ
እላለሁ ኦርቶዶክስ መልስ አላት!! እውነተኛይቱና ቀጥተኛዋ ሃይማኖቴ ተዋህዶ
ናት!!! ለሁሉም #ሼር ያድርጉ
@betekrstiyan_21

Mikaa’el Koottu
F/taa Koo'eel Shawaa
Mikaa’el Koottu
F/taa Koo'eel Shawaa
👉😍Faarfannaa fi Walaloo Afuuraa argachuuf link gadi xuquun join jedha!
👇👇👇👇👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ⚫️ @Faarfataa ♨️
♨️ 🔴 @Faarfataa ♨️
♨️ ⚪️ @Faarfataa ♨️
╚═══════════╝
#Share gochuu hin dagatinaa!
F/taa Koo'eel Shawaa
👉😍Faarfannaa fi Walaloo Afuuraa argachuuf link gadi xuquun join jedha!
👇👇👇👇👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ⚫️ @Faarfataa ♨️
♨️ 🔴 @Faarfataa ♨️
♨️ ⚪️ @Faarfataa ♨️
╚═══════════╝
#Share gochuu hin dagatinaa!
Forwarded from Qualitymovbot
📙📗 Dubbii Abbootaa! 📘📙
✍Kiristaanummaan kan mul'attuu hojiidhaan malee oduudhaan miti.
Jireenyi keenya caqasaan kafanamtee caqasaan akka awwaalamtu jireenya fi hojii irraa adda kan taate akka taatuuf hineeyyemnu!
#Baarumsa enyu baarbadu👇👇👇

👏🏻👏🏻👏🏻BAGA GEESSAN!👏🏻👏🏻👏🏻
Abboonni Akkaas Jedhan Waa'ee Uumaa Keenya Sillaasee
✍🏻Hunda dura qaamaan adda, qulqullummaan tokko kan ta'e Sadummaa ni barsiifna. Innis Abbaa, Ilmaa, fi Afuura qulqulluudha " Qulqulluun Qeerloos
✍🏻 ‘’Abbaan ifa, Abbaarra kan dhalate sagaleen Ilmis ifa ifarraa argame, Abbaarra kan bahe Afuurri Qulqulluunis ifa ifarraa argame, Abbaarraa Ilmi dhalachuu, Afuurri Qulqulluu bahuun baayyee nama ajaa’ibsiisa malee hin himamu (himuun hin danda’amu)’’ Qulqulluu Diyonaaniyoos isa Ariyoosfaagisis
✍🏻"Abbaan waaqa, Ilmi waaqa, Afuurri qulqulluun waaqa, garuu waaqa sadi hin jedhaman waaqa tokko malee" Qulqulluun Atnaatiyoos Kan Iskindiriyaa
✍🏻 “Akkeenyummaan qama sadanii gonka tokko ta’uu beekuu qabna; akkeenyummaa isaaf ta’u tokko gooneee haa waloomsinu; amantaa Abbaan kan dhaluu fi kan baasu jettutti haa amannuu; Ilmi Abbaarraa dhalateera; Hafuurri Qulqulluuniis Abbaarraa argameera waan ta’eef; Abbaan Ilma, Ilmiiis Hafuura Qulqulluu osoo hin dursin Ilmi Abbaarraa dhalachuu isaatiin Hafuurri Qulqulluuniis Abba irraa ba’uu isaatiin akkeeenyummaan sadummaa uumaa keenyaa tokko ta’a.” Qulqulluun Baasiliyoos biyya Qisaariyaa
✍🏻 “Beekumsaa fi amantaa irra kan fagaatan shakkitoonni akkeenyummaa Sillaasee irraa qoodamiinsa qaamaan salphina fiduudhaaf akka hin fidneef gochuu hin qaban; Waaqoolii sadi jennee hin sagadnu; Waaqa tokko jennee sagadna malee; maqaadhaan sadi jenna; Abbaa, Ilma, Hafuura Qulqulluu, amalan tokko; akkeenyummaa tokkoo, amala tokkoon qaamooli sadi yoo ta’an, sadan irraa tokko kan caalu, tokko kan xiqqaatuu miti; kabaja tokkittii hin qoratamneen walqixa malee. Qulqulluu Gorgooriyoos
✍🏻 Guutamaa G
👉👉👉 @betekrstiyan_21

Cuuphame
F/taa Koo'eel Shawaa
Faaruu Cuuphaa!
👉 Cuuphame jira
F/taa Koo'eel Shawaa
👇👇👇👇👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ⚫️ @OrtoOroKoon ♨️
╚═══════════╝
#Share gochuu hin dagatinaa!
👉 Cuuphame jira
F/taa Koo'eel Shawaa
👇👇👇👇👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ⚫️ @OrtoOroKoon ♨️
╚═══════════╝
#Share gochuu hin dagatinaa!
🌹🌹🌹🌹🌹
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን #ተራዳዩ መልአክ ዳን 3፥19-27፣ዳን 8፥15
#ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ መዝ 121፥1
ሶሞዶ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረበዓል በታህሳስ 19/4/2014 በደማቅ ሁኔታ ይከበራል ከጅማ በቅርብ ርቀት ለይ የምትገኝ አንዲት የገጠር መንደር ውስጥ ያለ ቤ/ክ ነው በዚህ አከባቢ ያሉ ምዕመናን ጥቂት ናቸው ያሉትን ምዕመናን በእምነታቸው እንዲጠነክሩ እኛም ከመልዓኩ በረከት ለማግኘት በቦታው ከዋዜማው 18/4/2014 አንስተን እንድንገኝ ስል በእግዚአብሔር ስም መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን🙏
#ሼር #ሼር #ሼር አድርጉ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Gamtaan babbareedaa
******************
Dukkana nurraa diiguuf
Gooftaan nuuf dhalate
Beteliheem lafa dhiphoo
Mooraa horiitti mul'ate
Jaalalli ilmaan namaa
Samiirra kan harkise
Foon namaa uffatee
Iyyesuus of mul'ise...!
Mootonni biyya lafaas
Isa dhalate waaqessuuf
Baha fagooti dhufani
Kennaa latuun sagadanii
Yemmuu isaan ga'anitti
Biyya Israa'eel keessa
Heriidoos gafatani
Iddoo dhaloota isaa......!
Mooticha wallaalus
Iddoo dhaloota Gooftaa
Achitti gonkuma hin hafne
Coomaa fi daadhii bubbutaa
Isa dhalate barbaacha
Beeteliheem deemani
Mooticha hundaa arganii
Gammachuun isaaf sagadani
Kanaaf yaa namoota
Hundumtuu mee hubadhaa
Iddoo bultoo isaa deemun
Waaqayyoo galateeffadha
Inni dhalate kan jiru
Mana amantaa keessa qofa
Maaliif mana machii deemtee
Achi keessa oolta kukkufaa....
Isa dhalate waaqeessi malee
Addunyaa keessa hin raafamin
Calaqqisa boru darbuuniis
Gonkumaa hin qabamin....!
Eegaa kottaa hundumtuu
#Gamtaan_babbareedaa
Ililleen guddaan faarfadhaa
Iyyasuus Abbaa hundaa....
==•|•==
Baga Ayyaana Yaadannoo dhaloota
Gooftaa keenya Iyyesuus Kiristoos
Nagaan geessan!🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
Koo'eel Shawaa
👇👇👇 Miseensa ta’aa!
@Faarfataa
@Faarfataa
@Faarfataa
******************
Dukkana nurraa diiguuf
Gooftaan nuuf dhalate
Beteliheem lafa dhiphoo
Mooraa horiitti mul'ate
Jaalalli ilmaan namaa
Samiirra kan harkise
Foon namaa uffatee
Iyyesuus of mul'ise...!
Mootonni biyya lafaas
Isa dhalate waaqessuuf
Baha fagooti dhufani
Kennaa latuun sagadanii
Yemmuu isaan ga'anitti
Biyya Israa'eel keessa
Heriidoos gafatani
Iddoo dhaloota isaa......!
Mooticha wallaalus
Iddoo dhaloota Gooftaa
Achitti gonkuma hin hafne
Coomaa fi daadhii bubbutaa
Isa dhalate barbaacha
Beeteliheem deemani
Mooticha hundaa arganii
Gammachuun isaaf sagadani
Kanaaf yaa namoota
Hundumtuu mee hubadhaa
Iddoo bultoo isaa deemun
Waaqayyoo galateeffadha
Inni dhalate kan jiru
Mana amantaa keessa qofa
Maaliif mana machii deemtee
Achi keessa oolta kukkufaa....
Isa dhalate waaqeessi malee
Addunyaa keessa hin raafamin
Calaqqisa boru darbuuniis
Gonkumaa hin qabamin....!
Eegaa kottaa hundumtuu
#Gamtaan_babbareedaa
Ililleen guddaan faarfadhaa
Iyyasuus Abbaa hundaa....
==•|•==
Baga Ayyaana Yaadannoo dhaloota
Gooftaa keenya Iyyesuus Kiristoos
Nagaan geessan!🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
Koo'eel Shawaa
👇👇👇 Miseensa ta’aa!
@Faarfataa
@Faarfataa
@Faarfataa