Telegram Web
20241118_063847.jpg
1.6 MB
“እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ‘አትፍራ፤ እረዳሃለሁ’ ብዬ ቀኝ እጅህን እይዛለሁና።”
— ኢሳይያስ 41፥13 (አዲሱ መ.ት)
@yakobe_graphics
20241119_112731.jpg
800.2 KB
Yosef Kassa
"የእኔ ነገር ሰው ይማይዘጋው
ሰው የማይከፍተው
ሁሉ በእጁ ነው
የእኔ ነገር መጀመሪያዬ መጨረሻዬ
በእርሱ አይደል ወይ"
©Yakobe_graphics
Tamrat Haile
"እንግዳ ጋብዤ ምንድነው መኝት
ለቀን ምሳ ልስራ እራቱን ለማታ
ነቅቼ ልጠብቅ የህይወቴን ጌታ
ወገቤን አጥብቄ ልበል ማራናታ"
Yakobe Graphics
20241123_202159.jpg
925 KB
"እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ"
1ኛ ጴጥሮስ1÷15-16
Yakobe Graphics
20241204_094308.jpg
1.1 MB
“ሁለት አሳብ ላለው በመንገዱም ሁሉ ለሚወላውል ለዚያ ሰው ከጌታ ዘንድ አንዳች እንዲያገኝ አይምሰለው።”
— ያዕቆብ 1፥7-8
@Yakobe_Graphics
20241211_104034.jpg
1.2 MB
“በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም።”
— ኢሳይያስ 49፥15

Yakobe Graphics
ጥንት.ttf
178.2 KB
ጣይቱ.ttf
135.8 KB
ጎዳና.ttf
195.4 KB
የሹዋ.ttf
57.2 KB
ዘላን.ttf
130.3 KB
2025/01/10 15:42:18
Back to Top
HTML Embed Code: