Telegram Web
Acrylic on mdf board.
20cm *20cm
Printing technique
🌼 እንኳን ለ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሰን። 🌼
                         
🌼🌼መልካም አዲስ አመት!! 🌼🌼

@YaDoa
@yaddo
Manga Drawing Competition
Saturday, Nov 23, 2024
9:00 AM - 11:00 AM
📍Ras Mekonnen Hall A.A University
People who live in Addis Ababa and have face paint contact me. @yaddo
Thank you.
አዲስ አበባ የምትኖሩ እና ፌስ ፔይንት ቀለም ያላችሁ ሰዎች በ @yaddo አግኙኝ።
አመሠግናለሁ።
“ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።”
— ማቴዎስ 2፥11
Forwarded from HaHuJobs (HahuJobs)
ስእል ሳይ
#nova_business_group
#creative_arts
#Addis_Ababa
የስራዉ ዝርዝር: የሚሰጡትን የተለያዬ የስእል ትእዛዟች በጥራትና በጥንቃቄ በተሰጠዉ ቀለም መሰረት መሳል
ዋና ሃላፊነቶች፡
- በግላዊ እይታ፣ የደንበኛ ጥያቄዎች ወይም የተወሰኑ ገጽታዎች ላይ በመመስረት ጥንቅሮችን መሳል እና ማቀድ
- የሚፈለገውን የጥበብ ውጤት ለማግኘት ቀለሞችን መምረጥ እና ማዋሃድ እና ቀለም በተገቢ ቴክኒኮች መተግበር
- በደንበኛ ዝርዝሮች ላይ በመመስረት ሥዕሎችን መሳል እና በጊዜ ገደቦች ውስጥ ማቅረብ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #3_years
Deadline: February 15, 2025
How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም በቴሌግራም ወይም በስልክ ቁጥር +251952223333 ሙሉ ስም ከነአድራሻ በመላክ ያመልክቱ።

@hahujobs | @hahujobs_bot
2025/02/23 12:53:27
Back to Top
HTML Embed Code: