Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Rediet Gezahegn)
"የሀገር ሰላም ለማስፈን ከአንድ ምክንያታዊ ወጣት ምን ይጠበቃል?"
ክበባችን የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC) በቅርቡ ግቢያችንን ለተቀላቀሉ አዲስ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም በማዘጋጀት እዲሁም የተማሪዎችን የውይይት ባህል ብሎም ምክንያታዊነትን ለማዳበር፤ "ሀገርን ሰላም ለማስፈን ከአንድ ምክንያታዊ ወጣት ምን ይጠበቃል?" በሚል ርዕስ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ፤ የፊታችን አርብ ታህሳስ 15/04/14 8:00 በ ዋናዉ ግቢ ዲፓርትመንት አጠገብ ህንፃ ቁ. 129 በግጥም -ሙዚቃ -ወግ -ዝክረ-መፅሓፍ
ማጀቱን አሟልቶ የጠብቃቹሀል።
#አርብ 15/04/2014 8፡00 ሰዓት
ቦታ ዋናዉ ግቢ ዲፓርትመንት ህንፃ አጠገብ ህንፃ ቁ. 129
ኑ የቆምንበትን መሠረት እንፈትሽ ‼️‼️
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጲያ
@RvcClub

Yanchi movement
https://www.facebook.com/146634408702997/posts/5091374740895581/
An interview with DW Amharic about the exhibition held at Hawassa University on December 9-10 for two consecutive days
Forwarded from Addis Powerhouse
The role of women in Ethiopian military history was thriving at a time where the world was more comfortable relegating household chores to women, yet remains largely untold.
Female heroines in Ethiopia have impacted the course of history as Queens, military strategists, combatants, and even spies – and have deterred foreign aggression for thousands of years, leaving behind an independent nation to us.
No one was left behind in the mobilization efforts of and during the battle of Adwa in 1896. Women served as civilian participants and military combatants, and equally claimed rights, titles, honors for their valor. Inheritance and ownership over land, previously unthinkable for women, was another right granted to those who have served in the military – contributing to a mindset shift of what women were denied due to illogical biases that no longer serve the community.
Adwa, 1896.
Herstory

Happy Women's Day👩🦰
To our darling daughters who dazzle our home. To our lovely sisters who are our first friends. To our miracle mothers who created us from her own flesh and bones. To our female friends who make us a better person. To our lovers, our wives, who touch our souls. To our grandmothers whose warmth makes us melt in love. To every single woman who shapes our World.
They say that today is your day,
But I think that every day is your day.
You are the creator.You give birth.
You nourish. You sacrifice. You love.
You care. You teach. You...
You are the universe.
#Share🔻
✨ @the_life_tips

....
Portrayed by actress Janelle Monáe, Jackson began her journey at NASA in 1951 when she joined the West Computers under the supervision of Vaughan. Just two years later, Jackson received an opportunity to pursue her true passion of engineering.
While learning from engineer Kazimierz Czarnecki, he suggested that Jackson join a training program to become an engineer, but to do so, Jackson would have to petition the court to enroll in the courses needed at the previously segregated Hampton High School. She succeeded and went on to become the first black female engineer in 1958, another first for NASA.
Of the three, Johnson, played by actress Taraji P. Henson, is most recognized for her remarkable contributions to NASA, specifically the use of her calculations in John Glenn’s 1962 orbital mission, which the plot of “Hidden Figures” is centered around.
She was vital to several other monumental projects, including her calculations that helped synchronize Project Apollo’s Lunar Module with the lunar-orbiting Command and Service Module. Former President Barack Obama awarded Johnson the Presidential Medal of Freedom in 2015
All of these women, including the unnamed women from the West Area Computing Group, not only provided key resources to NASA, allowing for national advancement in space exploration but did so while having to fight for human rights.
International_Womens_Day
#shecan
@yanchimovement

A film about three real African American women who were vital to the success of NASA’s early space flights. The movie “Hidden Figures” follows the true story of these three women, who all began their journey working at NASA as a part of the West Computers, a segregated group of African American women hired to process aeronautic data in the Space Race era. Actress Octavia Spencer played Vaughan, a retired mathematics teacher, who started working at the Langley Memorial Aeronautical Laboratory in 1943 as a temporary war job. This eventually led her to become the first African-American female supervisor in NASA history in 1949.
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
በየ11 ደቂቃው አንድ ሴት በፍቅር አጋሯ ወይም የቤተሰብ አባል በሆነ ዘመድ እንደምትገደል ተገለፀ።
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ እንደገለፁት በየ11 ደቂቃው አንድ ሴት በፍቅር አጋሯ ወይም የቤተሰብ አባል በሆነ ዘመድ ትገደላለች።
በመላው ዓለም ከሦስት ሴቶች አንዷ ጥቃት ደርሶባት እንደሚያውቅ እና ከሁሉ የከፋው ደግሞ በአብዛኛው ግድያው የሚፈጸመው ሴቶች "እጅግ ደኅንነቱ የተጠበቀ ነው" ብለው በሚያምኑት መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ነውም ብለዋል።
በየዓመቱ በሚካሄደው ሴቶች ባሉበት ሁኔታ ዙሪያ (Status of Women) በተደረገው የምክክር መድረክ ላይ ጉቴሬዝ ባደረጉት ንግግር፣ ሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት "የዓለም ረዥሙና አሳሳቢው ወረርሽኝ" ነው ብለዋል።
ጥቃትን ለመግታት የመጀመሪያው እርምጃ የወንዶችን ልብ እና አእምሮ መለወጥ ነው። ችግሩን የፈጠሩት ወንዶች ናቸው። ችግሩን ማቆም የሚችሉትም ወንዶች ናቸው" ብለዋል ዋና ፀሐፊው።
ጾታዊ ጥቃትን ለመግታት የተባበሩት መንግሥታት እስካሁን ድረስ 880,000 ወንዶችን ጤናማ ስለሆነ ወንድነት (positive masculinity) አስተምሯል።
የድርጅቱ አባል አገራት ጾታዊ ጥቃትን ለማቆም የአስቸኳይ ጊዜ ዕቅድ እንዲነድፉ ዋና ፀሐፊው ጉቴሬዝ አሳስበዋል። የተባበሩት መንግሥታት የሥነ ሕዝብ ፈንድ (ዩኤንኤፍፒኤ) እና 'ኢኳሊቲ ናው' እንዳሉት አፍሪካ ጾታዊ ጥቃትን በመዋጋት መሻሻል ያሳየች አህጉር ናት።
የተባበሩት መንግሥታት ያወጣው ሪፖርት 'ስፖትላይት' በተባለ ፕሮግራም11 የአፍሪካ አገሮችን ይዳስሳል። ከ11ዱ አገራት ሰባቱ ማለትም ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ታንዛንያ፣ ኡጋንዳ፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ጋያና እና ሴኔጋል ግርዛትን በሕግ ከልክለው ለአተገባበሩ በጀት መድበዋል። (BBC)
@tikvahethmagazine

Forwarded from Opportunity 4 All (Dagi)
@Opportunity_4_All
The #MillenniumFellowship Class of 2022 application closes on March 31st. A global program giving young social impact leaders training, connections, and credentials to support making's a difference. Join an incredible community, apply today at www.millenniumfellows.org.

Forwarded from Ethiopian Women Lawyers Association (EWLA)
በ23 ዓመቷ ወጣት ላይ የአሲድ ጥቃት የፈፀመዉ ግለሰብ
በ14 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ
ሰላም ግዜው የ23 አመት ወጣት ስትሆን በፋርማሲ የት/ት ዘርፍ ዲፕሎማ አላት፡፡ ሰላም የምትኖረው በአማራ ክልል ምስ/ጎጃም ዞን ቀራኒዩ ከተማ ሲሆን ይኸነው ፈንታ የተባለ ግለሰብ ተደጋጋሚ የፍቅር ጥያቄ ያቀርብላት የነበረ ሲሆን ይህንንም እሷ እንደማትቀበለው ስትገልፅለት ቆይታለች፡፡
ይኽን ተከትሎም ታህሳስ 18 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ በስራ ቦታዋ ሳለች ነበር ግለሰቡ ምንነቱ ያልታወቀ አሲድ ከቤንዚን ጋር በመቀላቀል ሰውነቷ ላይ በመድፋት ከባድ የአሲድ ቃጠሎ ጉዳት ያደረሰባት፡፡ የኢትዮጵያ የህግ ባለሞያ ሴቶች ማህበር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጉዳዩን እየተከታተለዉ የሚገኝ ሲሆን ጉዳዩ የቀረበበት የወረዳው ፍ/ቤት የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም በዋለዉ ችሎት ይኸነው ፈንታ በ14 አመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ዉሳኔ አስተላልፏል፡፡
ሰላም የተሻለ ህክምን ለማግኘት ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ሆስፒታል ዉስጥ ህክምና እየተደረገላት ይገኛል፡፡ ማህበራችን ባህር ዳር በሚገኘዉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አማካኝነት የህግ ጉዳዩን ከመከታተሉ ጎን ለጎን የዋናዉ ጽ/ቤታችን የህግ ድጋፍ ክፍል እና የህዝብ ግንኙነት ክፍል ተወካዮች ሰላም ህክምና በምትከታተልበት ሆስፒታል ተገኝተዉ ያለችበትን ሁኔታ ማየት ችለዋል፡፡ በዚህ መመሰረት የህክምና ሂደቷን ጨምሮ በቀጣይ የሚያስፈልጉ የስነ-ልቦና ክትትሎችን እንድታገኝ ለማስቻል የሚመለከታቸዉን ተቋማት በማነጋገር ላይ እንገኛለን፡፡ በዚህ አጋጣሚም ሰላምን በተለያየ መንገድ ማገዝ ወይም መደገፍ የምትፈልጉ ተቋማትም ሆነ ግለሰቦች በዉስጥ መስመር ብታሳዉቁን ሁኔታዎችን የምናመቻች መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር

Forwarded from አፍላ መፅሔት
ትልቅ ዜና❗️
አፍላ መፅሔት ለንባብ ወደ እናንተ ቀርቧል።
መፅሔቱን ለማግኘት እና ለማንበብ የምትፈልጉ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ከ97.7 ራዲዮ ጣቢያ ፊት ለፊት በሚገኘው የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ ቤተ-መፃህፍት ማግኘት እንደምትችሉ በደስታ እንገልፃለን።
በተጨማሪም ነገ እና ከነገ ወድያ በሚኖሩ መድረኮች ማለትም
📌አርብ ሰኔ 3 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ UNA-ET HU Chapter በሚያዘጋጀው ታላላቅ እንግዶች በሚገኙበት የፕሮጀክት ማስጀመርያ መድረክ
📌ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ በሚኖረው የህግ ት/ቤት ከ ILO ፕሮጀክት ጋር በሚያዘጋጀው የMoot Court ውድድር ለይ የምናቀርብላቹ መሆኑን እናሳውቃለን።
ከዚህ ውጭ ላላቹ አንባቢዎቻችን በዲጂታል አማራጭ አቅርበንላችኃል።
ታድያ "አፍላ መፅሔት" የሚለውን የቴሌግራም ገፃችንን በ@Aflamagazine በመግባት ይከታተሉ። አስተያየት እና ሀሳቦን ያድርሱን። ለህትመት እንዲበቃ የሚፈልጉትን ፅሁፍ በዛው ያቀብሉን።
ከዚህም ሌላ @Etsegenet_Melkamu ወይም @Yilo15 አልያም በ0982006262 ይፃፉልን።
#አፍላ_መፅሔት
#ነፃ_እና_ፅዱ_ወጣትነት
@Aflamagazine

አፍላ_መፅሔት፤ቅፅ_አንድ፤ቁጥር_አንድ.pdf
1.3 MB
Forwarded from Dereja
Great opportunity to train from home!
If you’re a mother taking care of your young ones but still looking to update your skills, this 14-week virtual course may be the perfect opportunity for you! It will help you build your tech knowledge and prepare you for roles that require AWS Cloud skills. All you have to do is CLICK HERE TO APPLY FOR THIS FREE PROGRAM: http://ow.ly/2jkZ50KoWB7 OR contact AWS with through this email: [email protected]

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
* 14 ዓመት ፅኑ እስራት
የ5 ዓመቷን ህፃን የደፈረው ግለሰብ በ14 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ !
የ5 አመቷን ህጻን የደፈረው ወልደሚካኤል አሚጋ የተባለ ግለሰብ በፅኑ እስራት መቀጣቱን ከፍትህ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።
የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ተከሳሹ ሚያዚያ 7 ቀን 2014 ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 12፡30–3፡00 ሰዓት ባለው ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ክልል ልዩ ቦታው ደብረ-አባይ ኢንዱስትሪ መንደር ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ዕድሜዋ 5 ዓመት የሆናትን የግል ተበዳይ እጇን ይዟት ወደ ታጠረ ባዶ ቦታ በመውሰድ መሬት ላይ በጀርባዋ አስተኝቶ ድርጊቱን ፈፅሟል።
ይህን ተከትሎም በፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ የኮልፌ ቀራኒዮ ምድብ ዐቃቤ ህግ በፈፀመው በህፃናት ሴቶች ላይ የሚፈፀም የግብረ-ስጋ ድፍረት በደል ወንጀል ክስ ተመስርቶበታል።
በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ኮልፌ ቀራኒዮ ምድብ ሴቶችና ህፃናት የወንጀል ችሎት የቀረበው ተከሳሽ ወልደሚካኤል አሚጋ የተከሰሰበት ክስ በችሎት ተነቦለት የወንጀል ድርጊቱን አልፈፀምኩም በማለት ክዶ ተከራክሯል።
አቃቤ ህግም 4 የሰው ምስክሮችን አቅርቦ በማሰማት ተከሳሹ ድርጊቱን ስለመፈጸሙ በበቂ ሁኔታ አስረድቷል። በዐቃቤ ህግ በቀረበበት ክስ እና ማስረጃ መሰረት የጥፋተኝነት ፍርድ ተላልፎበቴ።
ፍ/ቤቱም ተከሳሽ ወልደሚካኤል አሚጋን በ14 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ እንደወሰነበት ከፍትህ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopia