🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼
🌼🌼 Happy New Year 🌼🌼
ሰላም ፣ ፍቅር ፣ ጤና ለ ሁላችን።
🌼🌼 Happy New Year 🌼🌼
ሰላም ፣ ፍቅር ፣ ጤና ለ ሁላችን።
ስንት ጊዜ ይፈጃል ምን ያህል አመታት
ስንት ሰዉ ይበቃል ትዝታን ለመርሳት
ምን የሚሉት ጂኒ ካንተ ጋር አሰረኝ
የትኛዉ መለኮት በፍቅርህ ጠፈረኝ
በየትኛዉ ጥበብ በየትኛዉ ዘዴ
በየትኛዉ ብልሀት አወከዉ የሆዴን
እንጃ................
ጊዜም መልሱ ጠፋበት መሰለኝ
ካንተ ጋር ይነጉዳል ጥያቄ እያጫረኝ
ስንት ዘመን ቀረኝ
ስንት እድሜ ይተርፈኝ
መቼ ያሳርፈኝ
ትዝታህ ጠቢቡ
ትዝታህ ብልሁ
ትዝታህ ብልጥ ወዳጅ
እያሳሳቀ ነዉ አብሮ ሚያሳቅቀኝ
እያጫወተ ነዉ እድሜዬን የቀጨኝ
ወይ እሱ ይተወኝ ወይ አንተ ደግመህ ና
ትዝታህን ዉሰድ እኔን መልስና።
✍ትዝታ ወልዴ
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ስንት ሰዉ ይበቃል ትዝታን ለመርሳት
ምን የሚሉት ጂኒ ካንተ ጋር አሰረኝ
የትኛዉ መለኮት በፍቅርህ ጠፈረኝ
በየትኛዉ ጥበብ በየትኛዉ ዘዴ
በየትኛዉ ብልሀት አወከዉ የሆዴን
እንጃ................
ጊዜም መልሱ ጠፋበት መሰለኝ
ካንተ ጋር ይነጉዳል ጥያቄ እያጫረኝ
ስንት ዘመን ቀረኝ
ስንት እድሜ ይተርፈኝ
መቼ ያሳርፈኝ
ትዝታህ ጠቢቡ
ትዝታህ ብልሁ
ትዝታህ ብልጥ ወዳጅ
እያሳሳቀ ነዉ አብሮ ሚያሳቅቀኝ
እያጫወተ ነዉ እድሜዬን የቀጨኝ
ወይ እሱ ይተወኝ ወይ አንተ ደግመህ ና
ትዝታህን ዉሰድ እኔን መልስና።
✍ትዝታ ወልዴ
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
አፈቅርሻለው ❤️
አ--አፌ ለመናገር
ፈ-ፈራ ተባ ቢልም
ቅ--ቅንጣት ታክል ድፍረት
ር--ርቆኝ ብቸገርም
ሻ--ሻካራ አይደለም ውስጤ አንቺን አልረሳም
ለ--ለመናገር ባልችል ቃሉን ባላወጣም
ው--ውዴ አፈቅርሻለው ወድሻለው በጣም::
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
አ--አፌ ለመናገር
ፈ-ፈራ ተባ ቢልም
ቅ--ቅንጣት ታክል ድፍረት
ር--ርቆኝ ብቸገርም
ሻ--ሻካራ አይደለም ውስጤ አንቺን አልረሳም
ለ--ለመናገር ባልችል ቃሉን ባላወጣም
ው--ውዴ አፈቅርሻለው ወድሻለው በጣም::
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
✍
እንዳንቺ ምወደው፣
የለኝም በምድር
የዘላለሜ ነሽ፣
ያስተማርሽኝ ፍቅር፣
ሂወቴ ሰመረ፣
አንቺን ያገኘው ለት፣
ባዶ ማንነቴ፣
ሞላልኝ አየሁት።
መልካም ምሽት 🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
እንዳንቺ ምወደው፣
የለኝም በምድር
የዘላለሜ ነሽ፣
ያስተማርሽኝ ፍቅር፣
ሂወቴ ሰመረ፣
አንቺን ያገኘው ለት፣
ባዶ ማንነቴ፣
ሞላልኝ አየሁት።
መልካም ምሽት 🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ልቤ በግኖ ነዶ ራሴን በፎከትኩት
ሌላኛ ጠላቴን ቅማሌን ገደልኩት ። 😊
መልካም ቀን 🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ሌላኛ ጠላቴን ቅማሌን ገደልኩት ። 😊
መልካም ቀን 🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
Forwarded from Sona Computer Engineering
New hp laptop
Generation 11th
Processor Cori 7
Screen 15.6”
RAM 8GB
Storage 1TB ssd
Model type Notebook
Price: - 69,500birr
Address : megenagna Maraki Tower 2nd floor S-01B
Sona Computer Engineering
Contact: - 0922 70 00 00
- 0937 97 37 37
www.Sonatechno.com
[email protected]
Generation 11th
Processor Cori 7
Screen 15.6”
RAM 8GB
Storage 1TB ssd
Model type Notebook
Price: - 69,500birr
Address : megenagna Maraki Tower 2nd floor S-01B
Sona Computer Engineering
Contact: - 0922 70 00 00
- 0937 97 37 37
www.Sonatechno.com
[email protected]
#ናፍቀሽኛል😢
አንድ የበደለሽ ሰው ናፍቀሽኛል ቢልሽ
ላንቺ ፌዝ ነው የሚመስልሽ
ግን ናፍቀሽኛል አወ በድያለሁ በግፍ
ደግሞም ናፍቀሽኛል በእጥፉ
ማርያምን የምሬን በዝቷል መናፈቄ
የትም እገኛለሁ የትም እስቃለሁ ግን ያለቅሳል ሳቄ
ብራመድ ባገሩ ብከንፍ እንኳን ብበር
ተከፍቶ አያለሁ ቆለፍኩት ያልኩት በር
በሌሊትሸ መጣሁ አለሜን ስላጣሁ
ከትናንት የባሰ እንደማጣሽ ሳስብ
በደሌን አየሁት እጥፍ መዉደድ ስስብ
አንችየዋ ዉዴ፡ የበደለ ሁሉ አይናፍቅም እንዴ
ማቀፍ እንኳን ባልችል ምህረት ባለምንም
አትሳቂብኝ እንጂ ግጥሙን እያነበብኩ ናፈቅሽኝ አሁንም።😔😢
መልካም ምሽት 🥰😍
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
አንድ የበደለሽ ሰው ናፍቀሽኛል ቢልሽ
ላንቺ ፌዝ ነው የሚመስልሽ
ግን ናፍቀሽኛል አወ በድያለሁ በግፍ
ደግሞም ናፍቀሽኛል በእጥፉ
ማርያምን የምሬን በዝቷል መናፈቄ
የትም እገኛለሁ የትም እስቃለሁ ግን ያለቅሳል ሳቄ
ብራመድ ባገሩ ብከንፍ እንኳን ብበር
ተከፍቶ አያለሁ ቆለፍኩት ያልኩት በር
በሌሊትሸ መጣሁ አለሜን ስላጣሁ
ከትናንት የባሰ እንደማጣሽ ሳስብ
በደሌን አየሁት እጥፍ መዉደድ ስስብ
አንችየዋ ዉዴ፡ የበደለ ሁሉ አይናፍቅም እንዴ
ማቀፍ እንኳን ባልችል ምህረት ባለምንም
አትሳቂብኝ እንጂ ግጥሙን እያነበብኩ ናፈቅሽኝ አሁንም።😔😢
መልካም ምሽት 🥰😍
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
#ዳዊት
አራዳ ነዉ ብላ
ስትቀጥረዉ ሳርቤት
ሳር ዉሰጥ ተኝቶ
ጠበቃት ዳዊት ። 😂😄😄
መልካም ምሽት 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
አራዳ ነዉ ብላ
ስትቀጥረዉ ሳርቤት
ሳር ዉሰጥ ተኝቶ
ጠበቃት ዳዊት ። 😂😄😄
መልካም ምሽት 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
#የፍቅር_እመቤት ❤️❤️❤️
የለም ታቂዋለሽ ከጎኔ ሌላ ሰው
ጭንቄን የሚያውቅልኝ ሀሳብ የማወሳ
እርቀሸኝ ምን ልሁን ሳይሽ የማልረካ
እንዲህ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ
እንዲህ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ
ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
አንቺዉ ነሽ መዳኒቱ አትራቂው እቱ።
መልካም ምሽት 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
የለም ታቂዋለሽ ከጎኔ ሌላ ሰው
ጭንቄን የሚያውቅልኝ ሀሳብ የማወሳ
እርቀሸኝ ምን ልሁን ሳይሽ የማልረካ
እንዲህ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ
እንዲህ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ
ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
አንቺዉ ነሽ መዳኒቱ አትራቂው እቱ።
መልካም ምሽት 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
#የህልሜ_ደራሲ
ስስምሽ ስላየሁ
ትላንትና በልሜ
ዛሬን ቶሎ ተኛሁ
ልስምሽ ደግሜ ፥
ታዲያ ምን ያደርጋል
የህልሜ ደራሲ አትታደል ቢለኝ
ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ።
በበረከት_በላይነህ
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ስስምሽ ስላየሁ
ትላንትና በልሜ
ዛሬን ቶሎ ተኛሁ
ልስምሽ ደግሜ ፥
ታዲያ ምን ያደርጋል
የህልሜ ደራሲ አትታደል ቢለኝ
ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ።
በበረከት_በላይነህ
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
#ሄድ_መለስ
ሄድ መለስ አትበል ከልብህ ቅረበኝ
ጊዜ ማሳለፊያ አጫዋች አታርገኝ
ደስ ሲልህ መሄድ ደስ ሲልህ መምጣት
ፍቅሬን አደረከው የቀን ቀን ትኩሳት
በፍቅርህ ስታመም ስጎዳ ከርሜ
ደስ ሲልህ መጠህ ትለኛለህ ፍቅሬ
የሰበርከው ልቤ ገና ሳይጠገን ዳግም ተመልሰህ
ያለፈውን ተይው እርሽው ትለኛለህ
ዳግም እንዳልጎዳ እየፈራ ልቤ
ጭካኔህ ያጠፋው ያ አማኙ ልቤ
ለይምሰል ነው እንጅ ጥርሴ የሚስቀው
ያለፈው ጉዳቴን እኔ ነኝ የማውቀው።💔
መልካም ቀን 🥰☺️
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ሄድ መለስ አትበል ከልብህ ቅረበኝ
ጊዜ ማሳለፊያ አጫዋች አታርገኝ
ደስ ሲልህ መሄድ ደስ ሲልህ መምጣት
ፍቅሬን አደረከው የቀን ቀን ትኩሳት
በፍቅርህ ስታመም ስጎዳ ከርሜ
ደስ ሲልህ መጠህ ትለኛለህ ፍቅሬ
የሰበርከው ልቤ ገና ሳይጠገን ዳግም ተመልሰህ
ያለፈውን ተይው እርሽው ትለኛለህ
ዳግም እንዳልጎዳ እየፈራ ልቤ
ጭካኔህ ያጠፋው ያ አማኙ ልቤ
ለይምሰል ነው እንጅ ጥርሴ የሚስቀው
ያለፈው ጉዳቴን እኔ ነኝ የማውቀው።💔
መልካም ቀን 🥰☺️
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
#አትራቂ_ከጎኔ
አንዳንዴ ሲያስብ ያንቺን መራቅ፣
የሆዴን የቅርቤ ሰው ባያውቅ።
ይተናነቃል እንባዬ ያዝናል ልቤ፣
ባትሪቅኝ እያልኩ ሁሌም ካጠገቤ።
ያንቺ ሆኜ በስምሽ ተጠርቼ፣
መኖር ይሻለኛል ካንቺ ተጠግቼ።
ማን አለኝ እኔ ካንቺ ወዲያ?
ያንቺው ልብ ነው ውሎ ማደሪያ።
ልብሽን ክፈቺ ልኑርበት ከልብሽ፣
እኔ ያንቺው ነኝ አርጊኝ የራስሽ።
ብቸኝነቴን አይቶ ቢያነባም አይኔ፣
እወድሀለው በይኝ አትራቂ ከጎኔ።
መልካም ቀን 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
አንዳንዴ ሲያስብ ያንቺን መራቅ፣
የሆዴን የቅርቤ ሰው ባያውቅ።
ይተናነቃል እንባዬ ያዝናል ልቤ፣
ባትሪቅኝ እያልኩ ሁሌም ካጠገቤ።
ያንቺ ሆኜ በስምሽ ተጠርቼ፣
መኖር ይሻለኛል ካንቺ ተጠግቼ።
ማን አለኝ እኔ ካንቺ ወዲያ?
ያንቺው ልብ ነው ውሎ ማደሪያ።
ልብሽን ክፈቺ ልኑርበት ከልብሽ፣
እኔ ያንቺው ነኝ አርጊኝ የራስሽ።
ብቸኝነቴን አይቶ ቢያነባም አይኔ፣
እወድሀለው በይኝ አትራቂ ከጎኔ።
መልካም ቀን 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
#ደህና_ነኝ
ልማዱ ሆኖበት
ሰዉ "እንዴት ነህ" ብሎ ሰዉን ይጠይቃል
ሰውም በምላሹ
"ደህና ነኝ" በሚል ቃል ህመም ይደብቃል።
:
እንዴት ነህ? 🤔
😔 ደህና ነኝ 😢
መልካም ቀን 🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ልማዱ ሆኖበት
ሰዉ "እንዴት ነህ" ብሎ ሰዉን ይጠይቃል
ሰውም በምላሹ
"ደህና ነኝ" በሚል ቃል ህመም ይደብቃል።
:
እንዴት ነህ? 🤔
😔 ደህና ነኝ 😢
መልካም ቀን 🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
#ተው_አንተ_ሰዉ
ድብ አንበሳም ነበርኩ ከጥንት ተወድጄ
ዛሬ ግን አቃተኝ ብርቄን ሰው ወድጄ
ሰው መሆን አልቻልኩም ብርቄን ሰው ወድጄ
ዘንድሮ ይህ መውደድ የጣለብኝ እዳ
ሰው እንዴት ይወዳል ሰውን ሳይረዳ
ፍቅር አጠናገረኝ እንደጠጠር ምች
መድሀኒት ፈልጉ ምታውቁ ሰዎች
ተው አንተ ሰው ልቤን አታድክመው።
መልካም ውሎ 🥰☺️
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ድብ አንበሳም ነበርኩ ከጥንት ተወድጄ
ዛሬ ግን አቃተኝ ብርቄን ሰው ወድጄ
ሰው መሆን አልቻልኩም ብርቄን ሰው ወድጄ
ዘንድሮ ይህ መውደድ የጣለብኝ እዳ
ሰው እንዴት ይወዳል ሰውን ሳይረዳ
ፍቅር አጠናገረኝ እንደጠጠር ምች
መድሀኒት ፈልጉ ምታውቁ ሰዎች
ተው አንተ ሰው ልቤን አታድክመው።
መልካም ውሎ 🥰☺️
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM