اعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ وَأَنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
አላህ ቅጣተ ብርቱ መኾኑን አላህም መሓሪ አዛኝ መኾኑን እወቁ፡፡
ረመዷን 12🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
አላህ ቅጣተ ብርቱ መኾኑን አላህም መሓሪ አዛኝ መኾኑን እወቁ፡፡
ረመዷን 12🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
إِلَّا مَن تَابَ وَآمَنَ وَعَمِلَ عَمَلًا صَالِحًا فَأُولَٰئِكَ يُبَدِّلُ اللَّهُ سَيِّئَاتِهِمْ حَسَنَاتٍ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
ተጸጽቶ የተመለሰና ያመነ መልካምንም ሥራ የሠራ ሰው ብቻ ሲቀር፡፡ እነዚያም አላህ መጥፎ ሥራዎቻቸውን በመልካም ሥራዎች ይለውጣል፡፡ አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
አላህ ማለት ይህ ነው… ስንት አመት ስናምጸው፣ በወንጀል ስንጨማለቅ ኑረን እንኳን፣ እኛን ለመማር ወደ ኋላ የማይል እጅግ አዛኝ የሆነ ጌታ። እኛ ወንጀላችን ከመብዛቱ አንድ ወንጀል እንደ አንድ ብቻ፣ አንድ ሃሰና ግን አስርና ከዛ በላይ ራሱ እየተባዛልን ወልጀሉ እንዳያመዝን የምንሰጋ ሰዎች ነን። አላህ ግን…… ይህን ሁሉ የወንጀል ክምር እንኳን፣ እኛ ወደ እርሱ እስከተመለስን ድረስ በሃሰናት ለመቀየር የሚወድ ጌታ ነው።
وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ፡፡
ረመዷን 13🌙

أَفَلَا يَتُوبُونَ إِلَى اللَّهِ وَيَسْتَغْفِرُونَهُ ۚ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
ወደ አላህ አይመለሱምና ምሕረትን አይለምኑትምን አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
ብዙ ጊዜ ተውበትን አስበናል… ብዙ ጊዜ ከዚህ ወንጀል ለመውጣት አቅደን ማቆም ከብዶናል፣ መቼ ጨክነን እንደምናቆም ባናውቅም ለረመዷን ግን ትንሽ እረፍት አድርገን በኢባዳ ለመጠመድ እየሞከርን ነው… አላህም አይበቃችሁም አትቶብቱምን እያለን ነው። ታዲያ መች ነው ለዚህ የአላህ ጥሪ ምላሽ የምንሰጠው? ምናልናት ጊዜው አሁን ይሆናል ቀን ስንጠብቅለት የነበረውን ወንጀል እስከመጨረሻው ለማቆም… ሸይጧን ታስሯል፣ እኛና ነፍስያችን ብቻ ቀርተናል። የጀሀነም በሮች ተዘግተዋል፣ የጀነት በሮች ተከፍተዋል፣ የተውባ እድሉ ተሰጥቶናል፣ አሏህን ከሚያስቆጡ ሰዎች ተርታ እንውጣና አላህ ከሚወዳቸው ሰዎች መካከል እንሁን።
إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ التَّوَّابِينَ وَيُحِبُّ الْمُتَطَهِّرِينَ
አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችን ይወዳል፤ ተጥራሪዎችንም ይወዳል በላቸው፡፡
ረመዷን 14🌙

ረመዷን ተጋመሰ… አላህ በቁርዓኑ እንደገለጸው የሚቆጠሩ ቀናት ናቸው፣ መች ገብተው መች እንደሚወጡ ሳናስተውል ድንገት እንዲህ ነው የሚያልቀው። አላህ አድሎን እኛን ብዙዎች ወሩን ናፈቀው ሳይደርሱበት ቀሩ፣ እኛ ደግሞ ፁመን አጋመስነው ወሩን። ግን ምን ያክል የማይቆጨን ቀናትን አሳለፍን… ቀናቶቹ እያነሱ ሱመጡ እኛ ስራችንን መጨመር፣ መበርታት ይጠበቅብናል። ኒያችንን እናድስ፣ የተውናቸውን ኢባዳዎች መልሰን እንጀምራቸው… ስንቶቻችን ወሩን እንደምንጨርሰው አናውቅም…
ረመዷን 15🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ረመዷን 15🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ቀናት ተገልብጠው ቁልቁል መቁጠር ጀመርን... አስራ ሶስት እና አስራ አራት ቀን ፆምን እያልን እንዳልነበር አሁን ደግሞ አስራ አራት ቀናት ቀሩን ማለት ጀምረናል። ጊዜ እንዲህ ነው ሲያፈተልክ ከመቸው ርቆን እንደሄደ፣ ከመቼው እንደተላለፍን አይገባንም። ምናልባትም ዳግም ይህ እድል አይሰጠን ይሆናል፣ ምናልባት ከእሳት ነጃ ለመውጣት የተሰጠን የመጨረሻ እድል ይሆናል፣ የቀሩትን ቀናት በእድሜያችን ውስጥ ካሳለፍናቸው ቀናት በሙሉ የተሻለ አድርገን ለማሳለፍ እንሞክር፣ ወሏሁል ሙስተዓን…
ረመዷን 16 🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ረመዷን 16 🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
የበድር ለሊት ላይ ደረስን… እኒያ ጥቂት ሙስሊሞች ከሙሽሪኮች ጋር ገጥመው አላህ በቁድራው የበላይነትን የወፈቀባቸው ቀን… ጥቂት ጭፍራዎችን ለመዋጋት በወጡበት የአላህ ውሳኔ ሁኖ ከብዙ ሺዎች ጋር በበድር ተገናኙ። የአላህ ውሳኔ ሁሌም ኸይር ነውና የወላይነትን ተቀዳጁ። አላህም ሁሉን ቻይ መሆኑን አሳያቸው… አልሀምዱሊላህ ይህን ቀን በኢስላም ላይ ላሳለፈው ጌታ ምስጋና ይገባው።
ረመዷን 17 🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ረመዷን 17 🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
የጓጓንለትን ቀን ደርሶ ተላመድነውና ብዙ ብርቅ አልሆን አለን። "ገና ባለፈው አይደል ፆም የጀመርነው" እያልን በጎን ግን እየሸኘነው መሆኑን ረስተነዋል። እኛ እየሰለቸን ነው፤ እሱ ግን እያለቀብን ነው። ጥቂት ቀናት ቀርተውናል… ከኢባዳ ከመዘናጋት ይልቅ፤ በረመዷን ጀምረን እድሜልካችንን የምናስቀጥለው አንዲት ኸይር ስራን እንኳን ይዘን ለመውጣት መጣር አለብን። ማን ያውቃል… አላህ ያችን ስራ አብዝቶልን የውመል ቂያማ ከተራራ የገዘፈ ሁኖ እናገኘው ይሆናል…
ረመዷን 18🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ረመዷን 18🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ብዙ ቀናትን ተሻገርን፤ ወሩን ለመሸኘት እጅጉኑ እየተቃረብን መጣን። የመጨረሻዎቹ እያልን የምንጠራቸው ቀናት ለመድረስ አንድ እርምጃ ነው የቀረን። ህይወታችንን ሊለውጥ የሚችል እድልን ተሰጥተናል፣ ምርጫው የኛ ነው። ወይ እስከዛሬ በነበርንበት መዘናጋት መጨረስ፣ ወይ ደግሞ እድላችንን ተጠቅመን የተሻለ ነገን ማግኘት…
ረመዷን 19🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ረመዷን 19🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ጉዟችንን ወደ መሳጅዶች ልናደርግ ነው። የቻለው ከዱንያ ሃጃ በሙሉ ተላቆ ኢዕቲካፍ ያደርጋል መስጂድ። ስለ ንግዱ፣ ስለ ቤተሰቡ፣ ስለ ጓደኞቹ ማሳቡን ያቆምና የመጨረሻዎቹን የረመዷን ቀናት አላህን በማስታወስና በኢባዳ ይጠናከራል። ይህን የተከበረ ወር ለመሸኘት አስር ቀናት ቀርተውናል። እነዚህ አስር ትርፋማ ቀኖች ለይለተል ቀድርን በአንዳቸው ውስጥ ይዘዋል፣ ያች ከ አንድ ሺህ ወር የበለጠችው ቀን… አላህ ያቺን ለሊት ከሚወፈቁት ሰዎች ያድርገን!
ረመዷን 20🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ረመዷን 20🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ለይለተል ቀድርን በመጠባበቅ ላይ ነን፣ እድለኛ የሆነ በየቀኑ ተጠባብቆ ያገኘዋል፣ የተሰላቸና የሰነፈም የአንድ ሺህ ወር ፈድል ያልፈዋል። ካለፈን የማይመለስ እድል ነው፣ እንጠናከር 20 ቀናትን ስንደክምና ደግመን ለመቆም ስንጥር አሳልፈነዋል። አሁን ግን ወደፊት ብቻ ነው መጓዝ ያለብን እድላችንን መለጠቀም መጣር ያስፈልገናል። በዱዓ መጠንከር አለብን፣ የዱንያ ሃጃ አያልቅም በዛ ተጠምደን ስለ ጀነት አንዘናጋ፣ ስለ አኼራችን አላህን አብዝተን አደራ እንበለው፣ ስለ ፍልስጢሞች፣ ስለ የመኖች ሁሉም ቦታ ስለተጨቆኑ ሙስሊሞች አብዝተን ዱዓ እናድርግ። አላህ ለይለተል ቀድርን ከሚወፈቁት ያድርገን!
ረመዷን 21🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ረመዷን 21🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
اللهم فرِّج همّ المهمومين، ونفِّس كرب المكروبين، وقض الدين عنِ المدينين، واشف مرضانا ومرضى المسلمين.
ረመዷን 22🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ረመዷን 22🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
اللهم إنا نسألك جنة وما قرَّب إليها من قول وعمل، و نعوذ بك من النار وما قرب إليها من قول وعمل. اللهم أعِّنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك.
ረመዷን 23🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ረመዷን 23🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
اللهم اجعل لَّنا من كلِّ همٍ فرجاً، ومن كلِّ ضَيقٍ مخرجاً، ومن كلِّ بلاءٍ عافية.
ረመዷን 24🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ረመዷን 24🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
اللهمَّ يا سامع الصَّوت ويا سابق الفوت، ويا كاسي العظام لحماً بعد الموت، أعتق رقابنا من النار ورقاب والدينا وجميع المسلمين.
ረመዷን 25🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ረመዷን 25🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
اللهمّ لا رب لنا سِوَاك فندعوه، ولا مالك لنا غيرك فنرجوه ، من نَطْلُبُ وأنت المَطْلُوب، ومن نسأل وأنت صاحب الكرم والجود.
اللهم اجعلنا ممن دعاك فأجبته، وستهداك فهديته، وستنصرك فنصرته، وتوكل عليك فكفيته، وتاب إليك فقبلته.
ረመዷን 27🌙
መድ 🪶
@yeruh_weg
اللهم اجعلنا ممن دعاك فأجبته، وستهداك فهديته، وستنصرك فنصرته، وتوكل عليك فكفيته، وتاب إليك فقبلته.
ረመዷን 27🌙
መድ 🪶
@yeruh_weg
“ رَبَّنَا لَا تُزِغۡ قُلُوبَنَا بَعۡدَ إِذۡ هَدَیۡتَنَا وَهَبۡ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحۡمَةًۚ إِنَّكَ أَنتَ ٱلۡوَهَّابُ.”
ረመዷን 28🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
ረመዷን 28🌙
መድ🪶
@yeruh_weg
إِنَّهُمْ يَرَوْنَهُ بَعِيدًا¤ وَنَرَاهُ قَرِيبًا.
እነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው ያዩታል፡፡
እኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን፡፡
የምድር ህግ በዚህ አያ ዙሪያ ይሽከረከራል። ጊዜ መቆም አያቅም፣ ሁሌ ገና ሁሌ ሩቅ ይመስለናል እኛ፣ ነገር ግን አንዳሰብነው ሩቅ አልነበረም ሁሉም። ያኔ ስለረመዷን መግባት ስናወራ ገና ስንት ወር ይቀረዋል ብለን ቀን ቆጥረንለት ነበር። ያው ዛሬ ምናልባትም የመጨረሻው የረመዷን ለይላችን ላይ ደርሰናል… የከሰርነውም ከስረን፣ የተጠቀምነውም ተጠቅመንበት በግዳችን ልንሰናበተው ነው። አላህ በበረካው የቀረችንን ተጠቅመንባት የምናልፍ ያድርገን!
ረመዷን 29🌙

الله اكبر الله اكبر الله اكبر
لا إلاه إلى الله
الله اكبر الله اكبر ولله الحمد
አልሀምዱሊላህ የረመዷንን ወር በፀጋው ላስጨረሰን ጌታ…❤️
ኢድ ሙባረክ✨
لا إلاه إلى الله
الله اكبر الله اكبر ولله الحمد
አልሀምዱሊላህ የረመዷንን ወር በፀጋው ላስጨረሰን ጌታ…❤️
ኢድ ሙባረክ✨