Telegram Web
መልካም…

"…አሁን ደግሞ የዛሬውን ርእሰ አንቀጻችንን በቀሪው ሰዓታችን ወደ መተቸቱ መርሀ ግብር እንሄዳለን።

"…የጦስ ዶሮዎቼን የእስክስ አበበ በላውን የ2025 ዓም ከአማሪካ ተሻግሮ ጀርመን ድረስ የተወነጨፈም ዛቻ እና የአልሚ ባለጭራውን ብቻዋን እንጥሏ እስኪወርድ ጠጉሯም እስኪረግፍ ድረስ የምታደርገውን መውረግረግ እየተመለከታችሁ እግረ መንገዳችሁን ግን የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ መተቸት ጀምሩ።

"…ትችታችሁን መሬት ላይ ያሉ የፋኖ አመራሮችም ሆኑ አየር ላይ ያሉ የጎጃም ዐማራ ልጆችም ያነብቡታል። እናም አስተያየት ስጡ። ምከሩ፣ ዘክሩም።

"…ዘርዓ ያዕቆብ ግን ነፍሱ አይማርም። 😂 ለአልማዝ ባለጭራዋ ምን ብሎ አጀንዳ ጽፎ ቢሰጣት ጥሩ ነው? ሞዓ ተዋሕዶ የሚለውን ሞሃ ተዋሕዶ ብሎ ሰጣት። አሁን ሞሃ ለስላሳ ፋብሪካ እዚህ ጋር ምን ይሠራል? …ድሮ ግን ለስላሳ በስሙኒ ስንት ነበር በናታቹ፣ ባባታቹ…? ይሄንንም አሁን ይልክላታል። አልሚም ታነበዋለች።

"…ቴምርዬም ጠፍታለች አሉኝ። ብቅ ብላ ትንሽ መርፌ ብወጋት ጥሩ ነበር። አልማዜን ብቻዋን ጥለዋት እነ አሌክሶም ጠፉ። አሌክሶ ማለት የተመታ ጉራንስ እኮ ነው። አልማዜ ርእሰ አንቀጼን ደግማ ደጋግማም እያነበበችልኝ፣ እየተነተነችልኝም ነው አሉ። እንዲህ ነኝ እኔ የሐረርጌው ቆቱ ዘመዴ።

"…በሉ 1…2…3… ጀምሩ
"…ሕዝቤ እያሾፈ ያለበትን የመሬት መንቀጥቀ ጉዳይ አቶ ደምሴ ጥላሁን የተባሉ ጸሐፊ እንዲህ አሉ።

"…እንዲህ የመሬት መንቀጥቀጡ ተደጋጋሚነቱ ቱርክዬ ቢሆን ነበር

1ኛ፦ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች የስጋት ቀጠና ተብለው ይለያሉ።

2ኛ፦ በተጋላጭ አካባቢ የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከስጋት ቀጠና ተነስተው ወደ ጊዜያዊ መጠለያዎች እንዲገቡ ይደረጋል።

3ኛ፦ የአደጋ ጊዜ ልዩ Board ይቋቋማል።

4ኛ፦ በየሰዓቱ ሁኔታውን ለሕዝብ ተደራሽ የሚያደርጉ ሚድያዎች ቶሎ ቶሎ መረጃ ያሰራጫሉ።

5ኛ፦ ከዚህ የከፋ ነገር እንኳን ቢከሰት ኅብረተሰቡ ምን ማድረግ እንዳለበት ይነገራል።

6ኛ፦ ኅብረተሰቡ ለዚህ የማንቂያ ደውል ከተዘጋጁ ማዕከላት ብቻ መረጃዎችን እንዲከታተል ይደረጋል።

7ኛ፦ የጥንቃቄ መልዕክቶች እጁ ላይ ባለው ቴክኖሎጂ ስልክን ጨምሮ እንዲደርሱት ይደረጋል።

8ኛ፦ የአደጋውን መጠን ለአጋር ሀገሮች እያሳወቁ ድጋፍ እንዲያደርጉ አስቀድሞ ይሠራል።

9ኛ፦ ሕዝቡም እየቀለደና እያሾፈ ፈጣሪን ይበልጥ አይፈታተነውም ነበር። እንጂ የሬክተር ስኬል መለኪያው 4.1፣ 4.2፣ 4.9፣ 5.0፣ 5.1፣ 5.2፣ 5.4 ደረሰ እየተባለ ብቻ አይዘገቡም ነበር ቱርክዬ።

"…እኛስ ጋር አገዛዙ፣ ቤተ ክህነቱ፣ ቤተ መስጊዱ፣ ሕዝቡስ በመሬት መንቀጥቀጡ ምን እያሉ ነው? እኔ ሳየው ሙድ እየያዘ ነው። የሆነ ቀን ግን… ያስፈራል። ።

• ምህላ እንኳ የለ ምን ይደረግ?
"…የኃጢአተኛውን መንጋጋ ሰበርሁ፥ የነጠቀውንም ከጥርሱ ውስጥ አስጣልሁ። ኢዮ 29፥17

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
መልካም…

"…የጎጃም ጉብኝቴ እንደቀጠለ ነው። የዛሬው የጎጃም ጉብኝቴም ስስ የእናት አንጀት የመሰለ በ1 ቢልዮን ዶላርም የማይገኝ ታላቅ ምክር ነው። እሱን ነው ይዤ የመጣሁት። የኮሶ መድኃኒት የመሰለ ምክር ቢሆንም ጨክነው ከተጎነጩት ቢጠቀሙ እንጂ አይጎዱበትም ባይ ነኝ።

"…አባቷ በጠርሙስ አረቄ መጠንቆል ያለማመዳት አልማዝ ባለ ጭራዋንም መርዟን እያስተፏሃት ነው። አልማዝ ባለጭራዋን 0.0000001% አልጀመርኳትም። እያደረግኩት ያለሁት ምንድነው እንደ አሞራ እዞራታለሁ፣ ከዚያ ፊኛዋን አልማዜን ጠቅ አደርጋታለሁ፣ እሷ ስትዘበዝብልኝ ኔትወርኩን አገኘዋለሁ። እንደዚያ ነው የማደርገው። አስረስ መዓረይም ጥላሁን አበጀም አያስጥሏትም።

"…ሰሞኑን አልማዝ ባለጭራዋ ጋር ሆኖ ሲሰድበኝ እና ሲሞልጨኝ የከረመው መለስ ደባስም የትናንቱን ርእሰ አንቀጼን ሲያነብ ውሎና አምሽቶ "አይ የጎጃም ፋኖ መለስተኛ ሪፎርም ያስፈልገዋል" በማለት የሰጠሁትን መድኀኒት ጭልጥ አድርጎ ውጦታል። አልማዝ ባለጭራዋ አገው ሸንጎ ናት። ዮኒ ማኛ አገው እና ትግሬ ነው። ዮናስን በጊዜ ከዐማራ ትግል ነቅዬዋለሁ፣ ዕቁባቱ ትከተለዋለች።

"…የሳምንቱ መጨረሻ የሆነውን ተወዳጅና ተናፋቂ የሆነውን ርእሰ አንቀጼን ለማንበብ፣ አንብባችሁም አስተያየት ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ…?🫡🫡🫡
"ርእሰ አንቀጽ"

"…ንጉሡ አንድ ትእዛዝ ያዝዛሉ አሉ። በግዛታቸው በአስተዳደር ክልላቸው ውስጥ የሚኖሩ ዐዋቂ የተባሉ ሁሉ እንዲሰበሰቡ ያደርጋሉ። ዐዋቂ የተባሉትም በሙሉ ከያሉበት ሰበሰቡ። የንጉሥ ትእዛዝ ነውና አንድም የቀረ ሰው የለም። ዐዋቂ የተባሉት ሁሉ መሰብሰባቸውን ባረጋገጡም ጊዜ ንጉሡ እንዲህ አሉ። ከእናንተ ውስጥ እኔ የምሞትበትን ቀን አስረግጦ የሚነግረኝ ሰው እፈልጋለሁ። እርግጠኛውን ቀን የማይነግረኝ ዐዋቂ ካለም ከፍ ብዬ አንገቱን፣ ዝቅ ብዬ ደግሞ ባቱን ነው በሰይፍ የማስቆርጠው በማለት ጥያቄ ያቀርባሉ አሉ። ምድረ ዐዋቂ ነኝ ባይ ሁላ ተጨነቀ። ደነገጠም። እሺ መልካም አስበንበት እንምጣም ብለው ጠየቁ። የጠየቁት ተፈቀደላቸው። የማሰቢያው ጊዜ አልቆም ወደ ንጉሡ ዙፋን ችሎት ፊት መጡ። ሁሉም ግን የንጉሡን መሞቻ ቀን ሊያውቁ ስላልቻሉ በዚህ ምክንያት የንጉሡን ትእዛዝ ባለመፈጸማቸው የሚደርስባቸውን የሞት ቅጣት እንዴት እንደሚጎነጩት በማሰብ እየተጨነቁም ነበር ወደ ንጉሡ የፍርድ ዙፋን ፊት የቀረቡት። ንጉሡም እህሳ እጃችሁ ከምን አሉ። ሁሉም አንገቱን ደፍቶ ዝም። በሉ እንጂ ምን ይዘጋችኋል ተናገሩ እንጂ። ቁጣቸው በረታ፣ ፀጥታም ሰፈነ፣ ቁጣውም በረታ፣ ጭንቅ በጭንቅም ሆኑ። በዚህ ጭንቅ መሃል ነው ዐዋቂ ከተባሉት መሃል አንደኛው የእኔ ቢጤው ኮስማና እጁን አውጥቶ ከፍ ባለ ድምጽ እኔ ዐውቃለሁ ብሎ ጮክ ብሎ የተናገረው።

• ንጉሥ ሆይ ሺ ዓመት ይንገሡ። እኔ እርስዎ የሚሞቱበትን ቀን ተመራምሬ ዐውቄ ደርሼበታለሁ ይላል።

~ ንጉሡም በል ና ወዲህ፣ እንግዲያው በሁሉ ፊት ተናገር። መቼ ነው የምሞተው? ብሎ ይጠይቀዋል አሉ።

• ዐዋቂውም መለሰ እንዲህም አለ። "ንጉሥ ሆይ እርስዎ የሚሞቱት እኔ በሞትኩ በማግሥቱ ነው" ብሎ ፍርጥ አድርጎ ነገራቸው አሉ። ንጉሡም ደነገጡ። ፈሩም። ቀጥሎ የሆነው ምንድነው? ንጉሡ እንዳይሞቱ ሲሉ ዐዋቂውን መንከባከብ ያዙ። እንዲያውም ቤተ መንግሥት አስገቡት። ማረፊያም በዚያ ሰጡት። ጠባቂ ተንከባካቢም አስመደቡለት። ንጉሡ ይሄን ያደረጉት ግን ለራሳቸው ሕይወት ሲሉ ነበር። ዐዋቂው ሞቶ በማግሥቱ እንዳይሞቱ ሲሉ ኢንቨስት አደረጉበት። እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው መሰላችሁ የጎጃም ጉብኝቴ እንደቀጠለ ነው ለማለት ፈልጌ ነው። ይሄ ተረት ዋሸራ ደርሼ የቅኔ ተማሪዎቹን በጎበኘሁ ጊዜ የሰማሁት ተረት ነው።

"…ጎጃም ከገባሁ የፊታችን ማክሰኞ ሁለት ሳምንት ይሆነኛል ማለት ነው። የእስካሁኑ ጉብኝቴ እጅግ ግሩም ጉብኝት ነው። 1ቢልዮን ዶላር ቢከፍሉኝ እንኳ የማያዋጣኝን ምክር ነው እኔ ጃል ቆቱው ለጎጃም ዐማራ ፋኖዎች ከፈጣሪ አገኘዋለሁ ብዬ ፈጣሪን ተስፋ በማድረግ በብላሽ ምክሬን እየለገስኳቸው የምገኘው። ከጥቂቶች ጥቂት ፍሬ በቀር ሙላው ጎጃም እየመረቀኝ ነው። ክፋቱ የእኔ ምክር እንደ አይስክሬም አይጣፍጥም። እንደ ማር እንደ ስኳርም አይጥምም። የእኔ ምክር ኮሶ ነው። ይጎመዝዛል። ይቆመጭጫል፣ ይኮመጥጣልም። ያንዘረዝራልም። ግፍግፍ ነው የሚያደርገው። ጨክኖ ታግሶ ለጠጣው ግን ፍቱን መድኀኒት ነው። ጨክነው ከጠጡት፣ ከተጋቱትም ፈውሱ ቅርብ ነው። ወዲያው ያሽራል። ያስተነፍሳልም። የስኳር ውጤቱ ቁጫጭና ወስፋት በሆድ ውስጥ ማርባት ነው። የኮሶ መድኃኒት ግን ለጊዜው ቢመር ቢያንገሸግሽም ዶሮ ማታ ዶሮ ማታ እያሉ ጨክኖ መጨለጥ ነው። በውጤቱም ትላትል፣ የኮሶም ሆነ የሌላ ስም ያለው ትላትል ማስወገድ ነው። ውልቅ፣ ትንፍስ ማድረግ ነው። አይደለም እንዴ? እየጠላኸኝ የግድህን ለምታነብበኝ ለአንተ ነው የምጽፈው።

"…ጎጃም ከገባሁ በኋላ ከታዋቂዋ ድልብ ሸንጎ ኦሮሞዋ ብሪቱ አልማዝ ባለ ጭራዋ በቀር የጎጃም ዐማራ ሆኖ የተቃውሞ ስሜት ያንፀባረቀብኝ አንድም ሰው አልገጠመኝም። የጎጃም የቲክቶክ ሮናልዶና ሜሲዎቹ ዓባይና ጣና፣ ኢትኤል፣ ሔኖኬም ወዘተ የማኅበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ጭምር አንዳቸውም ዘመዴ ስህተት ሠርቷል አላሉኝም። እንዲያውም ቄጤማ ጎዝጉዘው፣ ፍራሽ አንጥፈው፣ እንግዳ ክቡር ነው በማለት ነው ተቀብለው እንዳሻህ ሁን፣ ዘመዴ ጎጃም ነፃ ምድር ነው ተንፈላሰስበት ብለው አንቀባርረው የያዙኝ። ሌላው ሲተች ቆይቶ እኛ የማንተችበት ምንም ምክንያት የለም፣ ማንም ከማንም አይበልጥም ነበር ያሉኝ። ሌላው ቀርቶ የቆየ ወዳጄ የሆነው የአልማዝ ባለጭራዋ ወዳጅ ወዳጄ ዩሪ ታደሰ እንኳ ዝም ነው ያለው። መማር ደጉ ማለት ይሄን ጊዜ እኮ ነው። ሁላችሁም ክበሩልኝ።

"…እኔ ጎጃም ምድር ከገባሁ በኋላ በአየርም፣ በምድርም ከባድ ለውጥ ነው እየመጣ ያለው። በኔትወርክ ተደራጅቶ ሲስተማቲካል በሆነ መንገድ አርበኛ ዘመነ ካሤን ይሰድብ የነበረ መንጋ ሁሉ ነው አሁን ክንፉን እንደተመታ ዶሮ ጭጭ ምጭጭ ያለው። ከምር ግን ስለ እውነት ምንም አልታዘባችሁም ማኅበራዊ ሚዲያውን? በጥላሁን አበጀ አዛዥነት በአልማዝ ባለጭራዋ ፖፔትነት፣ በአስረስ ማረ በላየሁም፣ አልሰማሁም ሙድ እሷ ሚዲያ ላይ ወጥታ በጎጃም ዐማራ ስም ጎንደርን፣ ወሎንና ሸዋን ሞልጫ በመሳደብ ለጎጃም ዐማራ ጠላት በመግዛት፣ ስኳድ 24/7 በዚች ጋለሞታ ምክንያት የተከበረውን የጎጃም ሕዝብ ከነ መሪው አርበኛ ዘመነ ካሤ ጭምር ሲሳደብ እንዲውል ይደረግ የነበረው አሁን አለ? የለም። ዛሬ ይሄን በመጻፌ ግንባሩና ስኳድ ዘመነንም ጎጃምንም መሳደብ ካልጀመሩ በቀር ዘመነን መስደብ ለጊዜው ቆሟል። የዘንዶውን ማንቁርት ነው ያነቅሁት። እንዲያውም ስኳድ ከዘመነ እና ከጎጃም ይልቅ ወደ ወሎ ጄነራል አሳምነው ጽጌና ወደ ጎንደሬው አርበኛ ሀብቴ ወልዴ ነው የዞረው።

"…እኔ ጎጃም ምድር ከገባሁ ወዲህ ሌላው ትልቁ የተፈጠረው ነገር ከእኔ ምንም ያጣው ስኳድ፣ ዘመዴ ጎጃምን ይሰድባል፣ በምላሱም የጎጃምን ፋኖ ያውካል፣ ፋፍዴንና ስኳድን ጎንደር ገብቶ እንደናደው ጎጃም ገብቶ የጎጃም ፋኖን ይንዳል። መሪያቸው አርበኛ ዘመነ ካሤንም ያዋርዳል ብለው ቢጠብቁም እሁድ ዕለት በነበረው የመረጃ ቲቪ መርሀ ግብሬም ላይ አንዳች ብናገኝበት ብለው መቀስ ይዘው ሰፍ ብለው ቢጠብቁም፣ ምንም የፈለጉትን ነገር ከእኔ ከዘመዴ ባለማግኘታቸው ምክንያት በማግስቱ ጀምሮ በዶር ደረጄ ቤት የቲክቶክ አዳራሽ በመክፈት እነ ፓስተር ምስጋናው፣ እነ መሳፍንት ባዘዘው፣ እነ ባናና፣ እነ እሸቱ ገጠሬው፣ እነ ሰሎሞን ባለ ሃውልቱ፣ እነ ርስተይ ተስፋይ ሁላቸውም ተሰባስበው ዋይ ዋይ ብለው እንደ አዲስ ማልቀስ ጀመሩ። ቆይተውም "ገዳይነታቸውን፣ አረመኔነታቸውን፣ አራጅ ሳዲስትነታቸው ሁሉ የተገለጸበትና በራሳቸው ላይ የፖለቲካ ሞት የፈረዱበትን የጎጃም ተወላጁን የሻምበል መማር ጌትነትን እስከዛሬ ድረስ አፍነው የያዙትን ቪድዮ ለቀቁ።"

"…በእነሱ ቤት ቪድዮው ሲለቀቅ ዘመዴ የጎጃም ጉብኝቱን ትቶ፣ አቋርጦም ለእነርሱ ቀሽም የሴራ አጀንዳ ምላሽ ይሰጣል። የጎጃም ዐማራም ቪድዮ አለኝ ሲል የነበረው ዘመድኩን አሁን ይሄ ቪድዮ ሲለቀቅ በዘመዴ ላይ ይዞርበታል። ከዚያ ጎጃምና ጎንደር ሲጨቃጨቅ፣ ዘመድኩንም ምላሽ ለመስጠት ሲንገታገት እኛ በመሃል አፈር ልሰን እንነሣለን ብለው ነበር ቁማሯን የሠሯት። የፈበረኳትም። ጎጄ መለኛው ግን ነቃ። ባነነ። እንዲያውም ባልታሰበ መንገድ እንኳንም ገዳይ መሆናችሁን ዐወቅነ፣ እሸቱ ገጠሬው ጠብቅ እንፋረድሃለን፣ ጠብቅ እናሳይሃለን ብለው ወረዱበት። ስኳድ ደነገጠ። እሸቱ ገጠሬውም ጭዳ መሆኑን በማወቁ የለጠፈውን ቪድዮ አነሣው። ሰለሞን ቦጋለ ባለ ሃውልቱም ቀባጠረ። ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ሆነ።👇
👆 "…በመሃል ዋን አዋራ፣ ስኳድና አገው ሸንጎ መከሩ። ዘርዓ ያዕቆብ ነቤክስ ለእኔ ሚሲጄ መሰጀ። ነገሩ ከመሆኑ አንድ ቀን በፊት አፄው እንዲህ ይለኛል። "የሆነ መረጃ ሰምቼ ነው ዘመዴ፣ ራስህን ጠብቅ። ከባድ መረጃ ነው ይለኛል። እኔም ጥፋ ከዚህ በአንተ ቤት ማስደኮክህ ነው እለዋለሁ። ቆይቶ ደግሞ ዘመዴ ይሄ ቪድዮ እንዴት ከአንተ እጅ ወጣ ይለኛል። የቱ ቪድዮ እለዋለሁ። የሻምበል መማር ቪድዮ ይለኛል። ማን አወጣው እለዋለሁ። ስኳድ እሸቱ ገጠሬው ይለኛል። ታዲያ ያወጣውን ስኳድ እሸቱ ገጠሬውን ጠይቅ እንጂ እኔ አላወጣሁት። ያወጣውን ጠይቅ እንጂ እኔን ምን ትጠይቀኛለህ እለዋለሁ። አንተ ለስኳድ ካልሰጠህ ማን ይሰጠዋል? ይለኛል። ያውም እኔ ለእስኳድ? እሱንም የለጠፈውን ጠይቀው። ማን ነው የሰጠህ በለው እለዋለሁ። ቲክቶክ ከፍቶ እሸቱን ጠርቼዋለሁ። ግባና ስማ ይለኛል። ገብቼ ከውጭ እሰማው ጀመር።

"…ነቤክስ ዋን ዐማራ ተበላ። እሸቱ ገጠሬው ተጠርቶ መጥቶም ሰዎች ለእሸቱ ጥያቄ ሲያቀርቡ ነቤክስ እሸቱን ለማዳን ተራወጠ። አያሌው መንበርንም ጭምር ለማዳን ተራወጠ። ተንፈራገጠም። ለእሸቱ ጥያቄ ሲቀርብለት ትግራዋይቲው ነቤክስ ወደ እኔ ወደ ዘመዴ በመግፋት ለገጠሬው ሲከላከል አመሸ። ጎጃሞች ግን ወጠሩት። አጀንዳውን ቀልብሰው ስኳድን የኀዘን ድንኳን አስተከሉት። የሻምበል መማርን ገዳይ ከስኳድ ውጪ ለማንም አንሰጥም ብለው ገገሙ። እሸቱ ገጠሬው በገጠር ልጅነቱ ቁማሩን ተበላ። ነፍሱም ተጨነቀች። እኔ በማግስቱ ለፊታችን እሁድ በመረጃ ቲቪ በነጭ ነጯን መርሀ ግብሬ ምላሽ ለመስጠት ቀጠሮ ስይዝ ስኳድም፣ ዋንአዋራም ተረበሹ። እሸቱ ገጠሬውም የለጠፈውን ቪድዮ አንሥቶ እንዲህ የሚል መልእክት ጻፈ። "የተለጠፈውን ቪድዮ ብታስነሡትም ዘመድኩን ክፍያውን በቶሎ ካልፈጸማችሁለት ሙሉውን ይለቀዋል" በማለት የለጠፈውን ቪድዮ በሪፖርት እንዳስነሡበት አስመስሎ የገጠር ገጠሬ ቀልድ ጀርመን ላይ ተቀምጦ ለመቀለድ ሞከረ። ቲክቶክም ኢንተርቪ በሪፖርት ሲያነሣ እግዚአብሔር ያሳያችሁ። አልተግባብቶም። ተበልተሻል አዳሜ።

"…ዋን አዋራ ነቤክስ እሸቱ ገጠሬውን እጁ አስገባው። ትግሬው ዘርሽ የደነገጠውን እሸቱን አማካሪው ሆኖ እግሩ ስር አምበረከከው። እነ ባናናም ዘርሽ ቤት ደጅ ጥናት ተቀመጡ። እነ መሳፍንት ባዘዘውም የእሸቱን መደንገጥ፣ የቁማራቸውን መበላት አይተው እሸቱን ለማዳን ተሯሯጡ። ግን ረፈደ። የፈሰሰ ውኃ አይታፈስ ሆነባቸው። ጭንቅ በጭንቅ ሆኑ። ሁሉም በየፊናው ሰኔ 15 ሰኔ 15 ይሉት የነበረውን የቁራ ጩኸት ዋጡት። ብአዴኑ ሁሉ፣ ከስኳድ ጋር ወደ ጎሬው ተመመ። የጎጃም ዐማሮች ዕውቀት፣ ጽናት፣ ድፍረት፣ ብልሃትም በገሃድ ታየ። የጎጃም ዐማሮችን በቲክቶክ ጩኸት መበተን፣ ማቃወስ፣ መበጥበጥ እንደማይቻልም ዐወቁት፣ ተረዱትም። ጭራሽ የጎጃም ዐማሮች የክርስቲያን ታደለን ልደት ተሰብስበው ያከብሩ ጀመር። ስኳድ የኢንተርኔት ላይ "ቋ" ዎቹን የኦሮሞዎቹን የመማር አለባቸውንና የቤታዮን ልደት በእሸቱ ገጠሬው ግጥም ሲያከብር፣ ጎጄ መለኛው የአንደበተ ርቱዑን የሕዝብ ተወካይ የክርስቲያን ታደለን ልደት ያከብር ያዘ። አየህ ልዩነት?

"…ስኳድና ሸንጎ ዋን አዋራዎችም ድጋሚ ተሰበሰቡ። ተሰብስበውም ለምን ይህቺ በስሙኒ ሁለቴዋን የህዳር አህያ አልማዝ ባለጭራዋን አንጋልባትም ብለው መከሩ። አንደኛ ከዘመዴ ጋር እሰጣ አገባ ውስጥ ናት። አዝማሪዋን ጎጃሜዎቹ በሙሉ ሸሽተዋታል። ለምን እኛ ቀርበን እሳት አንቆሰቁስባትም ብለው ቀረቧት። በድንጋጤ አመዷ ቡን ብሎ መያዣ መጨበጫ ያጣችው፣ የብዙ ንፁሐን ደም በእጇ ላይ ያለው ይህችን አረመኔን ዋጋዋን ሊሰጣት ከደጇ የቆመው የእግዚአብሔር መልአክ የሚያስለፈልፋትን አልማዝ ባለጭራዋን ቀረቧት። አፄ ለእኔ የሚልከውን ሁሉ ለእሷ በጎን እየላከ ያሳበዳት ጀመር። ጎጃሜዎቹ ድባቅ የመቱትን ኦሮሞዋ አልማዝ ዳኛቸው ወዬሳ ነው መገርሳን እንደ ድሮ ሶኒ ቴፕ ክር አጉርሰው ከፈቷት። የሀሰት ድራማዋን ትደርመው ጀመር። እንባ ግን ከየት ይምጣ። ግራ ቀኝ የማታየው ማይሟ አዝማሪ እስኳድና ዋን አዋራዎች በቀደዱላት ቦይ ትፈስ ጀመር። ዘመድኩንን ይጥልልኛል ብላ በእሷ ቤት አጀንዳ ማምጣቷ ነበር። ነገር ግን ራሷ ተወቀረችበት። ለምሳሌ የዘወትር የሥራ አጋሯ ወንድሜ ዩሪ ራሱ በቀጥታ አዝማሪዋ ቤት ገብቶ እንዲህ አላት። "ቤቲ አትሳሳቺ ዘመድኩን ይሄን ቪድዮ ሊሰጣቸው አይችልም። ዘመድኩን ላውጣው ቢል ገና ድሮ ያወጣው ነበር። ዘመድኩን አላወጣ ስላላቸው ነው እነሱ ያወጡት" በማለት እንደ ተማረ ሰው ቢያስረዳትም ቅዳሜ ለገበያ ሄዳ በዚያው ሳትመለስ የቀረችው የስሙኒ ሁለቴዋ አልማዝ ባለ ጭራዋ ግን ገገመች። ሌላዋ ሌባ ወዲ ትግራይ ዘራፊዋ ቴምር ብቻ አጋሯ ሆና ቀረች።

"…እኔ ጎጃም ከገባሁ በኋላ ሌላው የተፈጠረው አዲስ ነገር የትናንትናው አዲስ ነገር ነው። መሬት ላይ ወዳጄ ጠበቃ ፋኖ አስረስ ስለ ዓለም ብርሃን የሆነች ነገር ጠቅ አደረገ። ወዲያው ለአልማዝ ባለ ጭራዋም ተላከላት። ትንሽ ቆይቶ ጀርመን ያለው ሞጣም ከሺሻው ጋን ስር ተቀምጦ ሞዓ ተዋሕዶን እንቀጠቅጠዋለን ብሎ የተጻፈ አጀንዳ ማንበብ ጀመረ። ሞጣም፣ አልማዜም ፀረ ተዋሕዶ ቅባቴዎች ናቸው። በምሥራቅ ጎጃም ደግሞ እየተገደለ ያለው የጎጃም ዐማራው የተዋሕዶ ልጅ ነው። እናም የአስረስ፣ የሞጣ፣ የአልማዝ ባለጭራዋ በአንድ ቀን፣ በአንድ ላይ ስለ ሃይማኖት አጀንዳ ብሎ ማውራት ለእኔ ለሴራ አፍራሹ ዘመዴ መጣም፣ መጣም ነው የተመቸኝ። ነጥቦቹን ሳገጣጥም የጎጃምን ሴረኞች እውነተኛ ምስል ወለል አድርጎ ነው ያሳየኝ። እኔ የደረስኩበት የኢትዮጵያ ፖለቲካን የመረዳት ደረጃ ላይ ለመድረስ ድጋሚ ተጨፍልቀህ መሠራትን ይጠይቃል። እየነገርኩህ ነው አዳሜ ብዬ ሄጵ ሁላ ማለት ነው የሚያሰኘኝ። በጎጃም ሌላኛው ትልቁ ፈተና የሃይማኖት ጉዳይ ነው። ጎጄ መለኛው በጥበብ ይዞት ነው እንጂ የሆነ ቀን እንዲፈነዳ ተደርጎ የተቀመጠ ነው። ምሥራቅ ጎጃም ፓትርያርክ መርጦ እኮ ከተቀመጠ ቆየ። የምን ማለባበስ ነው። ኦሮሞዎቹ ጳጳስ ሲመርጡ ጥቁር ለብሰህ፣ ትግሬዎቹ ጳጳስ መርጠው ሲታዩ እሪሪ ብለህ፣ ምሥራቅ ጎጃሞቹ በቆጋ ተክለሃይማኖት ጭራሽ ፓትርያርክ መርጠው ተቀምጠው ስታይ ዝም ጭጭ የምትለው ለምንድነው? ዋጠው። እኔም ለዛሬ አልነካውም። ሌላ ጊዜ ግን በሰፊው እመጣበታለሁ።

"…ሌላ ጊዜ እመጣበታለሁ የምለው ሁሉ በሰዓቱ መሆን ስላለበት ነው። አሁን የጀመርኩትን ጉብኝት እንዳያደናቅፍብኝ ፈርቼም ግን አይደለም። ሁሉም በጊዜው ሲሆን ነው ጥሩ ብዬ ስለማምን ነው። ገና ብዙ እጠይቃለሁ። ብዙ መልስም እሻለሁ። እነ ጥላሁን አበጀ፣ እነ አስረስ መዓረይም ምሥራቅ ጎጃምን ለጠላት ክፍት አድርገው ወደ ምዕራብ ጎጃም እና ሰሜን ጎጃም ለምን ተከማቹ? እጠይቃለሁ። አገው ምድር ትምህርት ቤት አልተዘጋም። ተማሪዎች እየተማሩ ነው። ጎጃም ምድር ግን ዐማራው አይማርም። ቢማርም አገዛዙ በድሮን ይደበድበዋል። በድሮን ተማሪና አስተማሪ ይሞታል። የእነ አስረስ ፋኖ ደግሞ መምህራኑን ያለ ምህረት ይረሽናል። ይገድላል። የኦሮሞ ገዳይ ምርኮኛ ወታደሮችን ነጭ ጤፍ እንጀራ እያበላ ቀሽም ቦለጢቃ የሚሠራው የአስረስ መዓረይ ቡድን የጎጃም ዐማራ መምህራንና ተማሪዎችን ሲረሽን ቅሽሽ አይለውም። ይሄ የአስረስ ማረ አካሄድ መመርመር አለበት ነው እያልኩ ያለሁት። ይመራል ግን ዋጡት። ትናንት ግን አንድ ሾልኮ በወጣ የድምጽ ማስረጃ ላይ አስረስ ማረ እንዲህ ሲል አድምጬው እኔ ልክ እንደሆንኩ እየተረዳሁ ነው የመጣሁት።…👇
👆 …አስረስ እንዲህ ነበር ያለው። "የተያዙትን መምህራን ጫጫታ ስለበዛ እርምጃ እንዳትወስዱባቸው፣ ሌላው እንደሚያደርገው ከባድ ቅጣት ቀጥታችሁ ልቀቋቸው" ነበር ሲል የሰማሁት። መምህራንን ረሽነህ፣ ገለህ፣ ድሮም ደሀ የነበረውን ቀጥተህም ማንን ነፃ ልታወጣ ነው? እንዲነገረኝ እፈልጋለሁ።

"…ደጋግሜ እጠይቃለሁ። መምህራኑ ደሞዝ የላቸውም። እነ አሥረስ መዓረይ ግን በዶላርም፣ በዩሮም፣ በቀረጥም፣ በግብርም ዲታ፣ ሀብታም ናቸው። እሱ አይርበው፣ አይጠማው። እውነት ዐማራ ከሆነ ዐማራ ያውም የዐማራ መምህራንን መግደል፣ መረሸን ምን የሚሉት ነገር ነው። የዐማራ መምህራን ከአዲስ አበባ፣ ከኦሮሚያም ተባርረዋን፣ በዐማራ ክልል ደግሞ እየተረሸኑ ነው። እናስ ነገ ኦሮሞና ትግሬ መጥቶ መምህር እንዲሆንልህ ነው? ወያኔ ብታደርገው ጠላት ስለሆነች ነው፣ የዐማራን ኤሊት ለማጥፋት ነው ይባላል። ኦሮሙማውም ቢያደርገው ዐማራን ያለ ምሑር ለማስቀረት ነው ይባላል። የዐማራን ሕዝብ ብሶት፣ በደል፣ ጭቆና ለማስቀረትና ነጻ ለማውጣት ነው ለትግል ወደ ጫካ የወጣሁት የሚል የዐማራ ፋኖ ቡድን ጠላት እንኳ በቀላሉ የማያደርገውን ግፍ እንዴት በዐማራ ላይ ጨክኖ ይፈጽማል? ይሄ በምንም አግባብ ልክ አይሆንም። በምንም አግባብ አልኩህ። መምህር በቀላሉ የሚተካ ቁስ አይደለም። ከፋብሪካ የምትሸምተውም አይደለም። መምህራንን ለማፍራት የሚፈጀውም ጊዜ ይታወቃል። እንዴት ነው መምህራንን ዘና፣ ቀለል አድርገህ የምትረሽነው? የምትገድለውም? የአስኳላ መምህራን ብቻ ሳይሆን አገዛዙም የተዋሕዶ መምህራንንና የአብነት ተማሪዎችን እየረሸነ፣ ብልታቸውን በመርፌ እየወጋ፣ እያሳበጠም ነው። አገው ሸንጎ በአገው ምድር ትምህርት እያስተማረ ነው። በዐማራ በጎጃም ጦርነቱ እሺ የመማር ማስተማሩን ሂደት ያስተጓጉላል ቢባል እንኳ የራበውን፣ የጠማውን፣ የተጨነቀውን፣ የተቸገረውን፣ ድሮም ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮ የሚገፋውን ምስኪኑን የዐማራ መምህር እንዴት በፋኖ ይገደላል? ይመርራል ግን ዋጡት።

"…ለማንኛውም ከእንግዲህ ወዲህ አርበኛ ዘመነ ካሤ ላይ ከኋላ ሆኖ ነገር መጎንጎንን አልታሰብም። ልጁ ለእኔ የተለየ ቀረቤታ ኖሮት አይደለም። በቃ ከምር ያሳዝናል። የዋህ፣ ቦጅቧጃ፣ ሁሉን አማኝ፣ ምስኪን ሰው ነው። አጠገቡ የነበሩት፣ የሚጠብቁት ጠባቂዎቹ በሙሉ በሲስተምም በሉ በአጋጣሚም በሉ፣ ቀናቸውም ደርሶ በሉ በሞት ተለይተውታል። እሱ ግን ለአምስተኛ ጊዜ ከድሮን ጥቃት ተርፏል። ባይገርምላችሁ አሁን የአብራኩ ክፋይ የራሱ ዘመነ ካሤ ልጅ ነው ዘመነን የሚጠብቀው። የዘመነን ቁስል፣ የዘመነን ህመም፣ የተረዳለት ሰው ያለ አይመስለኝም። እንደ ሌሎች ሕጻናት ትምህርት ቤት መማር ሲገባው ወንድ ልጁን አጠገቡ አድርጎ የሞት ጽዋን ለመጎንጨት የቆረጠን ሰው ከጀርባው ነገር መጎንጎን ልክ አይመጣም። ፌርም አይደለም። ዘመነ ከአራጆቹ ጋር አብሮ እንዳለ ይሰማኛል። ለዚህ ነው መሬት ላይ እነ ጥላሁን አበጀ አልማዝ ባለጭራዋን ቀጥረው ዘመነን ሲያሰድቡት የሚውሉ የሚያድሩት። ለዚህ ነው እነ አሥረስ ማረ በሚሰጡት ቃለመጠይቅ በሚፈጥሩት ስህተት ዘመነ ካሤ ሲወቀጥ የሚኖረው። ይሄ ነውር ነው። ልክም አይደለም። አይ አም ፕራውድ አገው ሸንጎ ሲል የምናውቀው ግርማ አየለ እኮ አሁን ዐማራ ዐማራ ሲጫወት ሳይ እኔ እገረማለሁ። አስረስ ማረን እኔው ራሴ ስለ ግርማ አየለ አንሥቼበት "አሁን ዘመዴ ግርማ አየለን ከሰው ትቆጥረዋለህ? በማለት ሊያናንቅልኝ ቢሞክርም እኔ ግን ዝም አልልም። አልንቀውምም።

"…ጎጃም ገብቼ የዓለም ብርሃን ናችሁ የተባሉትን እነ ኢንጂነርን የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤን የቀስተ ንብ ብርጌድ መሪንም ከሀ እስከ ፐ መረጃ ተቀብዬዋለሁ። በጊዜው አወጣዋለሁ። እስክንድርና እነሱ የነበራቸውን ግኑኝነትም ጠይቄው ዘርዝሮ በጽሑፍም በቃልም አውግቶኛል። እነ አስረስ የሃይማኖት ጉዳይ ስበው በእነ አልማዝ ባለጭራዋና እና በእነ ሞጣ ቀራንዮ በኩል ከመጡ ለራሳቸው ጥሩ አይመጣም። ስኳድና ዋን አዋራዎች ወቅጠው ወቅጠው ያቃታቸውን አጀንዳ አልማዜና ሞጣ አይችሉትም። ዕውቀት ይጠይቃል። የዓለም ብርሃንን እንደ እኔ እንደ ዘመዴ ሽባ ያደረገውም የለም። እናም ወዳጄ አስረስ አካሄዱን በቶሎ ያርም ዘንድ ይኸው እስከዛሬ በለስላሳ ቃላት እየተማጸንኩት ነው። የአስረስ አካሄድ ለዘመነ ካሤም፣ ለጎጃም ዐማራ ፋኖም እጅግ አደጋን የሚጋብዝ ነው። አሜሪካኖቹን እየሰማ የጎጃም ጥበበኞችን ባይገፋም ጥሩ ነው። ብፁዕ አቡነ አብርሃምም የሥጋ ዘመዳቸው አሥረስን ቢመክሩት፣ ቢገስፁትም ጥሩ ነው። እሳቸውም ቢሆን ከዚህ ከሃይማኖት ጋር ተያይዞ በሌላ በሌላ መታማታቸው ግልጽ ነው። ስለሚሞተው ኦርቶዶክሳዊ የተዋሕዶ ልጆች ግድ የማይሰጣቸውም እንትን ስለሆኑ ነው የሚለውን ሀሜት ባያረጋግጡት ለእርሳቸውም መልካም ነው።

"…ፋኖ ነኝ ብሎ ገበሬ በሽመል መቀጥቀጥ። በአባት ፊት ልጃገረድ ሴት መድፈር፣ ማነወር፣ ከዚህ በፊት የተጣሉትን ሰው አሁን ፋኖ ነኝ ብለው ብረት ስላነሱ ብቻ መግደል፣ መረሸን፣ ሽባ ማድረግ፣ ዐማራን ነፃ ላወጣ ነው ብለህ ስታበቃ በኦሮሚያ ውስጥ ኦነግ ሸኔ ሲያደርገው ነበረ የሚባለውን በደልና ግፍ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ሸዋና ወሎ ውስጥ መፈጸም ትክክል አይደለም። ዐማራን አግቶ ሚልዮን ብር ካላመጣህ ብሎ መረሸን፣ መግደል፣ መግረፍ ይሄ ነው ዐማራነት? ኦሮሙማውስ ከዚህ በላይ ምን አደረገ? የታዋቂ ፋኖ ባለቤት ነኝ። ባሌ ሞቷል። ንብረቴን ልቀቁልኝ ብላ ስትማጸንህ አስረስ ምን አልካት? የፋኖው ባለቤት መሆንሽን ፎቶና ቪድዮ፣ ማስረጃም ላኪ አልካት። ላከችልህ። ከዚያስ ምንም ልረዳሽ አልችልም ብለህ ንብረቷን አስወረስካት። ይሄ ነውር ነው። በተለየ ሁኔታ አንተ ላይ ዓይኔን አሳርፌአለሁ ዓለም ቢንጫጫ ዓይኔን ከአንተ ላይ አልነቅልም። አዛኜን ጥያቄዬ ምላሽ እስኪያገኝ እኝኝ ማለቴን አልተውም።

"…ለጊዜው እኔ ጎጃም ገብቼ የቁስሉን ቦታ አከክ፣ አከክ ማድረግ ስጀምር ወደ ጮቄ ተራራ መጓዝ የጀመረው ጠላት የምር የሆነ ውጊያ እንደገጠመው ተረድቻለሁ። ጠላት አፈር ደቼ መብላቱንም ተመልክቻለሁ። አሁን ላይ ድርድር አያስፈልግም ብሎ በግልጽ የሚሟገተው ዘመነን እና ድርድር ያስፈልጋል ብሎ በግልጽ የሚሟገተው አስረስ ግራ ነው የሚያጋቡኝ። ለማንኛውም ጎጃም መሪህን ጠብቅም። የምጽፈው ለጊዜው ይረብሻችኋል። ያቁነጠንጣችኋል። ግን እውነቱ ይሄው ነው። የማንችሎትንም ጉዳይ አትደባብቁት። በግልፅም አውጡት። ለሕዝብ ይፋ አድርጉት። ፋኖ ማርሸት የተቀጣው በይፋ ነው። ፋኖ ማርሸት ሲቀጣ አላኮረፈም። ለድርጅቱ መርህ ነው የተገዛው። ፋኖ ማርሸት በጽናት፣ በታማኝነት፣ የድርጅቱን መርህ በማክበሩ ለሁለተኛ ጊዜ ድርጅቱን እንዲያገለግል በድጋሚ ሓላፊነት ነው የተሰጠው። እናም እንደ ድርጅት እየሠራችሁ ሌለላ ውዝግብ በር ከምትከፍቱ የማንቼንም ነገር በጊዜ ይፋ አውጡት። አውጡትና ተገላገሉት። ወዳጆቼ በጎጃም ጉብኝቴ የብዙዎቹ ጥያቄ የሆነውን ነገር ነው የምጠይቀው። ክፍተት አትፍጠሩ። ሰፈርተኝነት፣ ጓደኝነት፣ ቤተሰባዊነትን ከትግሉ ሥልጣን ጋር አታቆራኙት። ዘረፋው የተመቸው፣ ባሕርዳር ቤት እየሠራ ያለ አመራር ፌስቡከር ቀጥሮ ቢዘበዝብ እኔ አልሰማውም። ዝርፊያ የጣመው ሰው ትግሉ እንዲያልቅ አይፈልግም። መሬት ላይ ያለውን ሰቆቃ በፎቶና በዩቲዩበሮች ሰበር ዜና ለመደበቅ አትሞክሩ። ከምር እውነቴን ነው። ይሄን ርእሰ አንቀጽ የምታነብቡ…👇
👆 …ሰዎች በተለይ ጎጃም የጎጃም ዐማሮች ወደ መሬት ወደ ቤተሰባችሁ ደውሉ። ፋኖን የሚጠላ አንድ ሰው አታገኙም። ሌቦች ግን ዐማራን አስመርረውታል። እኔ ዘመዴ ሲሰለቸኝ ነው ያቆሙኩት። ጋዜጠኛ ተስፋዬ ጋር እደውላለሁ። እሱ መሬት እነ ማንቼ ጋር ይደውላል፣ ቤተሰቤ ታገተ የሚለውም ይቀርባል፣ ከዚያ ጭቅጭቅ ነው፣ ለቅሶ ነው። ስም የምጠራው ሆን ብዬ ነው። እናንተ ለራሳችሁ ጨካኝ ብትሆኑ እኔ ልሆን አልችልም። ልክ አይደለም። ብር አበድረኝ ብሎ ጠይቆ የለኝም ሲለው ቤተሰቡን አግቶ ሚልዮን ብር መቀበል ምን ማለት ነው? ሰላሌ ሜዳ ላይ የጎጃም ዐማሮች ላይ የኦሮሞ ፅንፈኞች የፈጠሩትን ምስቅልቅል ነውረኛ የእገታ ተግባር፣ ይሄን አጸያፊ ነውር አስቀራለሁ፣ ሕዝቤንም ከብዝበዛ ነፃ አወጣለሁ ብሎ የተነሣ የዐማራ ፋኖ ጭራሽ በዚያው በጎጃም፣ በጎንደር፣ በወሎና በሸዋ ይሄን ፈጸመ ሲባል እግዚአብሔር ያሳያችሁ። ይሄ ግፍ ነው። ልክም አይደለም። በቶሎ ይስተካከል።

"…ቀረጥ መሰብሰብ የለመደ ፋኖ፣ በብጫቂ ወረቀት ብር መዛቅ የለመደ ፋኖ፣ ሥራ አጥ የነበረ ፋኖ አሁን ብር በቀላሉ መዛቅ ከለመደ እንዴት አድርጎ ነው የሚዋጋው? የባንክ አካውንቱ በብር የታጨቀ ፋኖ እንዴት ነው ለመሞት የሚዋጋው? ሕዝቡንም ነፃ የሚያወጣው? አገዛዙ እኮ አትዋጉኝ፣ ቀረጥ እየሰበሰባችሁ ዐማራውን አደህዩልኝ ያላቸው የፋኖ አለቆች እኮ አሉ። ለምሣሌ እንመልከት። መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ደቡብ ወሎ መካነ ሰላም እና ጎጃም ድንበር ድልድዩ ላይ ነው ያለው። ጥቂት አንጋቾችን ይዞ በዚያ ተቀምጧል። ከመከላከያ አይዋጋም። መከላከያም አይወጋውም። ማስሬ የጭነት መኪና ከወሎ ወደ ጎጃም ሲገባ ከድልድዩ ማዶ በመኪና 10 ሺ ብር ይቀበላል። ከድልድዩ ወዲህም ያለው ማስረሻ ሰጤ ነው። እናም ከጎጃም፣ ከጎንደር ጭነት ጭኖ ወደ ደቡብ ወሎ መካነ ሰላም የሚመጣ መኪና በመኪና 15 ሺ ብር ይቀረጣል። ማስረሻ ሰጤ ለሱሱ በመኪና 25 ሺ ብር ቀረጥ በሰከንድ በደቂቃ በሰዓታት ውስጥ ከሰበሰበ ምን ልሁን ብሎ ነው የሚዋጋው? አገዛዙም እንዲደኸይ የፈረደበት ዐማራው ስለሆነ በገዛ ልጆቹ እያቆረቆዘው ነው። ማንኛውም በመንገድ ላይ የሚደረግ ቀረጥ በተገቢው መንገድ ለሕዝብ ጥቅም እስካልዋለ ድረስ የሚበደለው ሕዝቡ ነው። የሴት እና የሲጋራ ሀራራህን ለመወጣት ስትል ቀረጥ መቀረጥ ልክ አይደለም። የማንም ሰካራም፣ ቃሚ ሀሺሻም በትግል ስም ክልሉን ዳግማዊ ሱማሌያ ሲያደርግ ፋኖም አልሸባብን ሲሆኑ ዝም ብሎ ማየት ልክ አይደለም። የምጽፈው ይመርራል ግን ዋጡት። ከፎቶ ፖለቲካና ከማስተርቤሽን ሰበር ዜና የእኔ የዘመዴ ርእሰ አንቀጽ የሞት መድኃኒት ያህል ዋጋ ያወጣል። ደፍራችሁ ተነጋገሩ። ሪፎርም ያስፈልጋል። ፋኖ ራሱን ማጥራት፣ መታደስ አለበት። ግድ ነው።

"…በወሎ ብቻ አይደለም። ጎጃምም እንደዚያው ነው። የሹፌሮች አንደበት በሚለው የፌስ ቡክ ፔጅ ላይ ያገኘሁትን አንድ መረጃ ላጋራችሁ "ከእንጂባራ ቻግኒ ባለው አጭር የመንገድ ክፍል 7 የመንግሥት የቀረጥ ኬላዎች አሉ። ሁሉም ብርን የሚቀበሉ ናቸው። ይህ እጂግ አሳፋሪ ተግባር ነው ነው ይላል። የቻግኒ እንጅባራ ኬላ  ብዛቱ 7 ነው።

1፥ ብዝራካኒ 
2፥ ሰጋዲ
3፥ አንጓይ
4፥ ቅዳማጃ 
5፥ ዲንካራ 
6፥ ገንበሃ 
7፥ እንጂባራ ዩኒቨርሲቲ ላይ። ይህ እጅግ አሳፋሪ እና ከሕግ ያፈነገጠ የአሽከርካሪዎች እና የባለንብረቶችን መብትም የደፈጠጠ ተግባር ነው ይላል። እውነቱን ነው። ይሄ እንግዲህ የመንግሥት ተብዬው የቀረጥ መሰብሰቢያ ቦታ ነው። የፋኖዎቹ ደግሞ እኮ ሌላ አለ። ነዳጁ ኮንትሮባንድ፣ ኑሮው ጣሪያ ነክቶ፣ ባንክ ተዘግቶ፣ ነጋዴው ተዘርፎ ታግቶ፣ ሕዝቡ እንደ ገና ዳቦ ከላይ እሳት፣ ከታች እሳት እየነደደበት፣ ቤተሰቡ ውጭ ሀገር ያለውማ በባትሪ ተፈልጎ ደውል እየተባለ ተዘርፎ እንዴት ነው የሚዘለቀው? የፋኖ መሪ ነኝ እያለ ሥጋ ቤት የሚከፍት፣ ለሥጋ ቤቱ የገበሬ በሬ እየዘረፈ እየነዳ የሚያርድ፣ እንዲህ ዓይነት ጨካኝ እንዴት ነው ዐማራን ነፃ የሚያወጣው? ጥያቄ ነው። ሰላማዊ ጥያቄ ነው እየጠየቅኩ ያለሁት።

"…አዎ የዐማራ ፋኖ በጎጃም መጠነኛ ሪፎርም ሳይሆን ኃይለኛ ሪፎርም በግድ ያስፈልገዋል። የግድ አልኳችሁ። በወሬ፣ በዲስኩር፣ በፌስቡክ ጫጫታ ብቻ አለሁ ማለት አያዋጣም፣ አያዛልቅምም። የጎንደሩ ሳሚ ባለድል እኮ ሌባ ፋኖዎችን ሠራዊቱ ፊት ነው የጠፈጠፋቸው፣  የገረፋቸውም። ደሀ ገበሬ በሬውን የዘረፉትን ቀማኞች መግረፍ አይደለም ቢሰቀሉ አያስቆጭም። ሳሚ ባለድል ወታደሩ ዲሲፒሊን እንዲኖረው እያደረገ፣ በካምፕ ጠርንፎ እያሰቀመጠ ነው ያለው። ሳሚ ባለ ድል የሱዳንን ኮሪደር አስከፍቶ በዚያ በኩል አስፈላጊውን ጉዳይ እየፈጸመ ያለ ጀግና ፋኖ ነው። ሳሚ ባለ ድልን የሚቃወሙት፣ ሞዓ ተዋሕዶ ነው፣ ማኅበረ ቅዱሳን ነው የሚሉት እነማን ናቸው? እንዲያ የሚሉት ስኳድ፣ እነ ፓስተር ምስጋናው አንዷለም፣ እነ አኪላ ነቤክስ ዋን አዋራ። ለምን? ያልን እንደሆነ እነሱ የሚፈልጉት ጋጠወጥ፣ ዘራፊ፣ ሕዝብ አማራሪ ፋኖ እንዲኖር ስለሚፈልጉ ነው። የጎጃም ዐማራ ፋኖ መሳሪያም፣ ሎጀስቲክም፣ የሰው ኃይልም አለው። ነገር ግን በካምፕ የተጠረነፈ አይደለም። ወረዳና ቀበሌ፣ ከተሞች ላይ የተከማቸ ነው። ወታደር ሁኑ። ኮሮምቦላ እና ፑል እየተጫወትክ፣ ጫት እየቃምክ፣ ሺሻ እያጨስክ፣ ሴት ከከተማ አምጥተህ እየገለሞትክ አይደለም ታላቁን ዐማራ ራስህንም ነፃ አታወጣም።

• እንደ መውጫ…

"…ጎንደሮች የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን ስኳድ አውጥተህ ቅማንትና ዐማራ አንድ ላይ ሆነህ ራስህንና ሕዝብህን አድን። ጎጃሞች ሸንጎ የትግሬና የኦሮሞ ዲቃላውን አገው ሸንጎ ከመሃልህ አውጥተህ አገውና ዐማራ አንድ ላይ ሆነህ ራስህንና ሕዝብህን አድን። በጎጃም ያለው የፋኖ አደረጃጀት ተሃድሶ ብቻ ነው የሚፈልገው። ላፍርስህ ብትለውም የማይፈርስ ዓለት ነው። አስረስን ቲሸርት ላይ ፎቶውን ለጥፈህ አስመረቅሁ የምትለውን ፋኖ ግን አላውቅልህም። እኔ ዐሳብ ነው የምሰጠው። ፋኖን ልምራ አላልኩም። አስረስ ወንድሜ ታረም። ተናገርኩ።

• የጎጃም ጉብኝቴ ነገ በተቀበል መርሀ ግብራችንም፣ እሁድ በመረጃ ቲቪም፣ ማክሰኞ በርእሰ አንቀጽ ይቀጥላል።

• ይደፈርሳል ነገር ግን ይጠራል።

•••

ሻሎም…!  ሰላም…!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ታህሳስ 25/2017 ዓ
መልካም…

"…አሁን ደግሞ በዛሬው በሳምንቱ መጨረሻ፣ እስከ ማክሰኞ ድረስ በሌለው በዕለተ አርቡ የዛሬው ርዕሰ አንቀጽ ላይ የእናንተ ሓሳብ የሚሰማ የሚነበብበት ሰዓት ነው።

"…አልማዝ ባለጭራ አናጋሪዬ ናት። አልሚዬ የጦስ ዶሮዬ ናት። ኔትወርኩን መበጣጠሺያ መሣሪያዬ ናት። እኔ ጉድ የምሆነው እሷ መቀመጫዋን ቂቤ ተቀብታ መናገር፣ መጮህ የተወች ቀን ብቻ ነው።

"…አልማዝ ባለ ጭራዋ አባቷ አቶ ዳኛቸው ናቸው። የአባቷ አባት አያቷ አቶ ዘውዴ ከኦሮሞ ምድር ሄደው በማርቆስ የኖሩ ጆሮአቸውን ቢቆርጡአቸው ዐማርኛ የማይሰሙ ነበሩ። የአቶ ዘውዴ አባት መገርሳ ናቸው። ወዬሳ አይደሉም። አልማዝ፣ ዳኛቸው፣ ዘውዴ፣ መገርሳ። በእናቷ አገው ሸንጎ። በዘር ቦለጢቃው ጨዋታ ከሄድን ይህቺ የስሙኒ ሁለቴ ሴትዮ አርፋ መቀመጥ አለባት።

"…ከዚህ ቀደም ዘመነ ካሤን ስተቸው ዝም ብላ ጮቤ ስትረግጥ የነበረች ጋለሞታ አሁን አስረስን ስተች ድርጅቱ መግለጫ ካላወጣ ሞቼ እገኛለሁ ማለቷ ልክ አይደለም።

"…እኔን እንደጠላትም እዩኝ፣ እንደ አጥፊም ቁጠሩኝ፣ እንደ መሰሪም ውሰዱኝ ለእሱ ግድየለም። የሆነው ሆኖ ርእሰ አንቀጼን እንዴት አያችሁት። ካነሳሁአቸው ሓሳቦች ልክ አይደለም የምትሉት ካለም ሞግቱኝ። እኔ ገና በስሱ ነው የጀመርኩት። ገና ወደ ዋናው ጨዋታ አልገባሁም። ከመሬት ላይ ተናግሮ የሚያናግረኝ እንዲሰጠኝም እየጸለይኩ ነው።🙏🙏🙏

"…ዮኒ ማኛ ከትግሬ እናቱ እና ከአገው ሸንጎ አባቱ የተወለደ ፀረ ዐማራ ዲቃላ ነው። አልማዝ ባለጭራዋም እንደዚያው። እኔ የዐማራ ጠላቶች ድምጥማጭ ማጥፊያ ማሽን ነኝ። ይሄን የወንድ የወር አበባ ተመልካች የኢንተርኔት አውደልዳይ ወፈፌ ቀልቡንም፣ ውቃቢውንም ገፍፌ እንደሰበርኩት ይህቺን ዐማራ አሰዳቢ ጋለሞታም ልክ አገባታለሁ።

• በሉ ተንፒሱ…
"…ጨዋታችንን እንቀጥል አይደል…?

"…አልማዝ ባለጭራዋ የስሙኒ ሁለቴዋ አልማዝ ዳኛቸው ዘውዴ መገርሳ ገና በጠዋቱ እንዲህ ብላ ለጠፈች።

"…ጠበቃ አስረስ በጣም የተማረ፣ የተመራመረም የሕግ ባለ ሙያ ነው። አስረስ ማለት ትልቅ ድርጅት የሚመራ ታጋይ ወንድማችን ነው። በየሚዲያው ሚዲያ ሳይመርጥ ለጠየቁት ሁሉ መልስ የሚሰጥ፣ መስቀለኛ ጥያቄዎችን ሁላ አብጠርጥሮ የሚመልስ፣ ብአዴን ያሰራቸውን የትግሬ መኮንኖች ፈትቶ ወደመቀሌ የሚልክ፣ ለጠላቱ የሚራራ፣ በወልቃይት ጉዳይ አቋሙን በድፍረት የገለጸ፣ ድርድርን በተመለከተ አስረግጦ የተናገረ፣ በማይካድራ በወልቃይት ተደረገው የዐማሮች ጭፍጨፋ ላይ "የአሁኑ ፋኖ ያኔ ስላልተደራጀ አሁን የተደራጀነውን ፋኖዎች አይመለከተንም" በማለት የማይካድራን ጭፍጨፋ በተዘዋዋሪ ዐማራ ነው የፈጸመው የሚል አንድምታ ያለው ቃል ለሲሞን ቬራ በግልጽ የሰጠ አንቱ የተሰኘ የሕግ ባለሙያ ነው።

"…ሲመስለኝ ወንድሜ ጠበቃ አስረስ መዓረይን ይህቺ ጋለሞታ ዐማራ አሰዳቢ የሆነች ሴት በፍጹም አትመጥነውም። እንዲያውም ሌላ ጫን ያለ ጥያቄ ነው የምታስነሳበት ብዬም እፈራለሁ። እኔ ግን በጨዋ ደንብ ጥያቄዬ መጠየቄን፣ ምርመራ ማድረጌንም እቀጥላለሁ።

• ልቀጥል ኦጎኖቼ…?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጨወታው እየደራ ነው…

"…እናንተ ይሄን እያዳመጣችሁ ጠብቁኝ። እኔ አልማዝ ባለ ጭራዋ ገብቼ ከኦሮሞው ኤርሚያስ ዋቅጅራ ጋር ሆኖ ጎጃም ክልል ካልሆነ እያለ አርበኛ ዘመነ ካሤን ሲሳደብ ውሎ ከሚያድረው አገው ሸንጎው ፀረ ዐማራው በጬ ኃይለ ኢየሱስ አዳሙን ልቅዳው።

"…ኃይለ ኢየሱስ አዳሙ ድሮ ጀምሮ ለምን እነ በጋሻው ደሳለኝን ነካህ ብሎ በረኪና ካልጠጣሁ፣ ታንቄ ካልሞትኩ፣ ዘንገና ሀይቅ ሰጥሜ ካልሞትኩ ሞቼ እገኛለሁ በማለት ለያዥ ለገገራዥ ሲያስቸግረኝ፣ ሲረግመኝ የኖረ መናፍቅ ግለሰብ ነው። አቢይ አሕመድ ሹመት ሰጥቶት ሕዝቡ አፈር ከደቼ አብልቶት ፈርጥጦ ተመለወሶ ወደ አውሮጳ የመጣ ሰው ነው።

"…ነጥቦቹን አገጣጥሙ። ዐማራ መሳዩ አገው ሸንጎ ጭምብሉን እየገፈፍኩት ነው። እስከዛሬም ከጀርባ የተመቱት የአገውና የዐማራ ፋኖዎች ይቆጩኛል።

• አባ አስለፍልፍ፣ አባ ነካሽ፣ አባ ቆሌ ገፋፊ፣ አባ አንጥሬ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ። ቆይቼ እመለሳለሁ።

• ማርያምን ብቻዬን አፈር ከደቼ አበላቸዋለሁ።
2025/01/06 19:39:57
Back to Top
HTML Embed Code: