Telegram Web
በዚህ የውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ ውስጥ ካሉ ተጨዋቾች በሁሉም ውድድሮች በ90 ደቂቃ ውስጥ ያላቸው የጎል አስተዋጽኦ(ጎል+አሲስት) የክለባችን ተጫዋች STAR BOY 2ኛ ላይ ይገኛል::

BOY🔛🔝

-Squawka

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ትሩፕዝ በሃዘን ይህን ብሏል

"አዎ ሚስቴን ካገባዋት በኋላ ነው አርሰናል የዘቀጠው።ሚስትህን ፍታት እና አርሰናል ፕሪምየር ሊግ ይብላ ብባል ያለ ምንም ጥርጥር አደርገዋለሁ።
በእግርኳስ ይሄን ያህል ተጎጂ ሆናለው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር"

አርሰናል ከክለብም በላይ ነው

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
መወያያ ርዕስ.....

ኦዴጋርድ ለምን እንደዚህ የወረደ አቋም ላይ ሊገባ ቻለ ??

የአሰልጠኙ ግትርነት እና ታክቲክ አንዳንድ ተጨዋቾችን እራሳቸውን እንዳያሳዩ እና የሲስተም ተጨዋች ማስገደዱስ እንዴት ታዩታላቹ??

አርሰናል ውስጥ World Class ተጨዋቾች እነማን ናቸው??

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🗣sr_collings እብዱ ጋሪ ኔቪል ላነሳው ጥያቄ ምላሽ ሰቷል፡-

አርሰናል ባላቸው ስብስብ ሲወቀሱ ይህ የመጀመሪያቸው አይደለም ነገርግን በዚህ የውድድር ዘመን የአጥቂውን መስመር የጎዱት ብዙ ምክንያቶች አሉ እንደውም የዌስትሃም ሽንፈት በጥሩ የዝውውር መስኮት አጥቂ አለማስፈረማቸው ምን ያህል ዋጋ እንዳስከፈላቸው አሳይቷል።

4 የአጥቂ መስመር ተጫዋቾች ጉዳት ከደረሰባቸው በኋላ አርሰናል ቋሚ ይዞ በሚገባው ቡድን እና በተጠባባቂ ወንበር ላይ ያሉት ተጫዋቾች ጥንካሬ የላቸውም ዌስትሃም ላይ ጎል ያስፈልገው የነበረው አርቴታ የመጀመሪያዎቹ ሁለት የቀየራቸው ተጫዋቾች ፍፁም ተከላካዮቹን ሌዊስ ስኬሊን እና ዚንቼንኮን ነው ይህም የአጥቂው መስመር እንዴት እንደሳሳ ያስመለክታል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
#ቀጣይ_ጨዋታ

27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ!.

ኖቲንግሃም ፎረስት VS አርሰናል

🗓የጨወታ ቀን :የፊታችን ረቡዕ

የጨወታ ሰዕት :ምሽት 04:30

🏟️በ ዘሲቲ ግራውንድ ስታድየም!.

#COYG❤️

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
ጊዜ ደጉ አለ ያገሬ ሰው …….

እደሩልኝ ❤️

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥በእያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ 4️⃣0️⃣💰ብር ነፃ ጉርሻዎች ይቀበሉ!

𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!

𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35084&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://www.tgoop.com/lalibet_et
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉- +251978051653
በረራውን አሁኑኑ ✈️ይቀላቀሉ እና በAVIATRIX ትልቅ ብር ያሸንፉ💰!
1️⃣0️⃣ ነጻ ጨዋታዎችዎ እነሆ 🆓!
🔥 ኮዱን AVI25 ብለው ይሙሉና ይጫወቱ!🔥
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=31
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
Many people have made money by joining Valero Energy, so what are you waiting for? Join Valero Energy and you can make money at home at any time. Making money is as easy as breathing. Welcome to the high-tech company Valero Energy. Prepare for tomorrow with Valero Energy. If you are not willing to keep up with the times, you will be eliminated by the times. Join Valero Energy and find your own financial freedom. Register now and get 50 ETB.
Earn 1000ETB every day
Official registration address: https://www.valerosn.com/?invitation_code=58DC2
Official Telegram channel https://www.tgoop.com/Valero1
☞ ኦርጅናል የ 24/25 ማሊያዎች
☞ በfan እና Player version
☞ በፈለጉት ስም እና ሳይዝ
☞ Home እና Away ማሊያዎች
☞ ወደ ክፍለ ሀገር በፍጥነት እንልካለን
☞ ዋጋ እና አድራሻ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ👇
.
https://www.tgoop.com/Top_sport9
💥ገደቦቹን ይለፉ እና ፈጣን ገንዘብ ያግኙ 💥
ወደጨዋታው ይግቡ እና ኮዱን👉🏻 AVI25 ብለው 1️⃣0️⃣ ነፃ በረራዎችን ያግኙ ✈️እና ተቆጥሮ ማያልቅ ብር ያሸንፉ!💰

𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ👇🏻 Sportbetting-force
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=29
የFORCEBET ልምድዎን ያሳድጉ እና የፌስቡክ ገፃችንን ይቀላቀሉ👇🏻
https://www.facebook.com/Forcebet.et
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://www.tgoop.com/forcebet_et
አርሰናል በሁሉም ውድድሮች የሚያደርጋቸው 4 ቀጣይ ጨዋታዎች እነዚህን ይመስላሉ !

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ማጋልሄስ በማህበራዊ ገፁ

"በውጤቱ ተበሳጨተናል። ገና ብዙ የምንጫወተው ጨዋታዎች አሉን፤ አብረን ትግላችንን እንቀጥላለን።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ይህ የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች ማን ይባላል?

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
ይህ የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች ማን ይባላል? @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አብዛኞቻችሁ ከላይ የተጠየቀውን ጥያቄ ምላሽ አግኝታቹታል፤

ኤድዋርዶ አልቬስ ዳ ሲልቫ ይባላል፤
ዛሬ 41ኛ የትውልደ ዓመቱን ይዟል፤ 🎂

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
በ26ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ወደ ተጋጣሚ የመጨረሻ የሜዳ ክፍል ብዙ የተሳኩ ኳሶችን ያቀበሉ ተጫዋቾች ከ1-10 ያሉት ዝርዝር ይህንን ይመስላል

1 ማርቲን ኦዴጋርድ (41)
2 ቶማስ ፓርቴይ (32)
3 ዩሪየን ቲምበር (31)

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Forwarded from Button Bot
በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የሚቆጠሩ ጎሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
2025/02/25 09:20:48
Back to Top
HTML Embed Code: