This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የታላቁ ንጉስና የምድራችን ብቸኛ ጥሮ ግሮ ኗሪ በሜዳም ሆነ ከሜዳ ዉጪ ሃትሪክ እራቱ የሆነዉ የኛ የታታሪዎች ባንዲራ ያዥና ምሳሌያችን 40 ዓመቱን ነገ ይደፍናል።
ጭንቅላቱን ስታስነቅለዉ አይተን መከርነዉ አስመከርነዉ አልተዋት አለ። በቃ የቀመሰዉ ነገር ቢኖር ነዉ ብለን ዝም አልነዉ። ከዚያ አንድ ቀን ታዲያ እቤቷ ሸኝቷት ሲያያት ከቪትዝ መኪናዉ ላይ ስትወርድ ለካ እግሯ ይንጠለጠላል 😂😁😁😂 እንዴት እስከዛሬ አላስተዋልኩትም እያለ በራሱ መሳቅ ጀመረ 😁😂 ከዚያ ቆረጠለት ቆረጠለት!!
ከቻልክ
ሳይዉል ሳያድር
ልብስ ሳይቀየር
ብድር በምድር
ነዉ እንጂ ተኝተህ ስትነሳም ስለበቀል ካሰብክ አንተ ሚስኪን ሰዉ ነህ። ሲጀመር ነገር ካደረ ለፈጣሪ ተወዉና ማታ ንስሃ ገብተህ ተኛ በቃ። ጠዋት ደግሞ ስትነሳ ተወዉ ይቻላልና እርሳዉ። ሌላ ህይወትህን ቀጥልበት። ህይወት ብዙ ሌሎች አስደሳች ስጦታዎች አሏት። ለመቀበል እጅህን ከበቀል ባዶ አድርገህ ካልጠበክ አይሰጥህም። የማይጠቅምህን ነገር ታዉቀዋለህ ጨከን ብለህ ጣልና ሩጥ!
መልካም ሰኞ!!
ደህና የስራ ቀን!!

ሰኞን ከመሰለ የስራ ቀን ላይ ቀንሼላት በሰላም አብረን ዉለን እንዲሁም አምሽተን ሸኝቻት ስመለስ ቤት እንደገባሁ ስላልደወልኩ «አትወደኝም ማለት ነዉ?» ብላኝ አምባ ጓሮ ፈጥራ እያስረዳኋት ነዉ 😡
አንዳንዴ ከሴት ጋር ከመግባባት ግምብ ባስረዳ እኮ ቀላል ነዉ ብለህ ልትነቅል ስትል አልያም ከሷ ጋር ከመዳረቅ ሌላ ብጠብስስ ብለህ ስታስብ "አምፖል ተቃጠለ ተብሎ ቤት አይቀየርም" የሚለዉ አባባል ትዝ ይልህና ተረጋግተህ ታረጋጋታለህ 😂😁 በአንድ የአባባ ገብረሃና ቀልድ ስትለቅባት ፍርስ ስትል ለምትረሳዉ ደግሞ የምን ጨጓራ ማባከን ነዉ 😄😁 ኑሮን በዘዴ ያዟት!!
መልካም ምሽት!!
ደህና እደሩ የነገ ሰዉ ይበለን!!

ቺት ስታደርግ እኮ እጅ ከፍንጅ ነዉ የያዝኩህ ትለዋለች
እጅ እሺ ፍንጅ ደግሞ ምንድነዉ አላላትም?! 😁
ዋናዉን ጉዳይ ትተዉ አጀንዳ ቀይረዉ ከሚከራከሯችሁ ሰዎች ራቁ! 😂😁😂
የዛሬዉ መልዕክቴ ነዉ!!
መልካም አዳር!!
እጅ እሺ ፍንጅ ደግሞ ምንድነዉ አላላትም?! 😁
ዋናዉን ጉዳይ ትተዉ አጀንዳ ቀይረዉ ከሚከራከሯችሁ ሰዎች ራቁ! 😂😁😂
የዛሬዉ መልዕክቴ ነዉ!!
መልካም አዳር!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"በርበሬ ነዉ በርበሬ ነዉ" ደረጀ ኃይሌ
ይድረስ ለምወዳት ለምትወደኝ ልጅ፣
ነገ ብዙ አናናስ በልተሽ ከፋዉንቴኑ ወረድ ብሎ ያለዉ ፋዉንቴን ጋር ጠብቂኝ። እኔም ብዙ ሐብሐብ በልቼ ጠብቅሻለሁ።
😂😁😁😂

ሲጀመር ወንድ ልጅ ሳህን እየላሰ የሚበላዉ ቤት ብቻዉን መሆኑን ካረጋገጠ በኃላ ነዉ።
በድጋሚ መልካም የቫላንታይን ቀን ማነዉ ምሽት!! 😂😁😂
በድጋሚ መልካም የቫላንታይን ቀን ማነዉ ምሽት!! 😂😁😂
ያዉ ቀኑ እሁድም ፆም መያዣም አይደል?
ረፈድ አድርገህ ተነስተህ ከጀለሶችህ ጋር ቁርጥህን ትቆረጥማለህ። ከከሰዓት አጋማሹ ላይ ለቸከስህም እድል መስጠት ስላለብህ እንቁላል የመሰለችዉን ቸከስህን እንቁላል በመሰለ ፈገግታ ታገኛታለህ። አብረህ ታመሻለህ። ተጫዉተህ አጫዉተህ ስታበቃ ዛሬማ ቤት ገደሉኝ ስትልህ ሰፈሯ ድረስ ትሸኛታለህ 😄 ከዚያ ቤት ትገባና የቀን ወጪህን ትደማምራለህ። 😁😂
እሁድ የፍቅርና የቅበላ ቀን! 😁
መልካም ፆም ለፇሚዎች!!

ሴቶቻችን እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሳችሁ!!
እናንተ ባትኖሩ ህይወት መች ትጣፍጥ ነበረ?! ሴት ልጅ ጥሩ አፍቃሪ፣ ጥሩ አኩራፊ፣ ጥሩ ነገረኛ፣ ሳቋ የሚያምር፣ ጥሩ አልቃሻ፣ ቶሎ ተስፋ የማትቆርጥ፣ እጅግ በጣም ታጋሽና ታታሪ የህይወት ቅመም ናት። እኔ ሴትን እወዳለሁ እናንተስ? 😁😂
March 8