Telegram Web
Call for Postgraduate Students: LaTeX Training Opportunity
___________________________________________________________
The Community Engagement Directorate is pleased to organize a one-day training session designed to introduce the basics of document formatting and structure using LaTeX. This training is particularly beneficial for students and academic staff working on complex documents such as:
• Research papers
• Theses and dissertations
• Scientific articles
• Technical documentation
Training Highlights:
• Understanding LaTeX basics
• Formatting and structuring documents
• Tips for handling mathematical formulas and technical content
Who can participate?
Postgraduate students and academic staff of AASTU.
Registration Deadline: January 10, 2025

Complete your registration using this link: https://forms.gle/yJ51Uxpkd2Wv7ScS8.

Note: The training date will be announced after the registration period closes.
AASTU , Community Engagement Directorate
👍41
Call for Student Volunteers: For the Ethiopian University's Sports Competition Program

We are excited to announce an opportunity for student volunteers to help coordinate the upcoming National University Sports Competition Program! This is a fantastic chance to gain experience, develop leadership skills, and contribute to a vibrant sporting event.

Eligibility:

• Open to all students
• Priority will be given to those who have previously served as coordinators for freshman intake


• Participants will receive a certificate of appreciation at the national level

If you're passionate about sports and want to make a difference, we encourage you to apply!

How to Register:
Please fill out the registration form . Link

We look forward to your participation!
👍3
AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL pinned «Call for Student Volunteers: For the Ethiopian University's Sports Competition Program We are excited to announce an opportunity for student volunteers to help coordinate the upcoming National University Sports Competition Program! This is a fantastic chance…»
🎒Fresh students! Are you feeling uncertain about your career path? 👷🏾‍♀️👩🏾‍💻                                                                                                   
🧭 Dereja's Career-Compass 🧭 is here to help you unlock your potential! This program is specifically designed for first-year University students, and it offers:

- 🌟 Self-awareness
- 🌍🔍 Career exploration
- 💡🧠 Decision-making
- 📈📋 Career planning services

why choose Dereja? Our tailored program empowers you and guides you toward your desired career path.

So, don't hesitate to register now by visiting : Link

Register Now❗️

⚠️ The first 120 students who register for Career Compass will be given priority for the counselling.

AASTU students Career Development Center in collaboration with Dereja organizes career counselling session.


Let's achieve your career goals together! Get the guidance you need for your new journey with Dereja's Career Compass.

💬 If you have any inquiry drop down👇

                Career Club | LinkedIn
👍6
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከጥር 17-27/201 ዓ.ም ይካሄዳል
====================================================================
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል የዩኒቨርሲቲዎችን ተቋማዊ ግንኙነት ፤የተማሪዎችን ወንድማማችነት እና እህትማማችነት የሚያዳብር እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ተሳታፊ ዩኒቨርሲቲዎች በእግር ኳስ ፤በአትሌቲክስ ፤በአለም አቀፍ ቴኳንዶ ፤በቼዝ ፤ገበጣ እና ቡብ የስፖርት አይነቶች ዝግጅቶቻቸውን እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡ አስተናጋጁ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተሳታፊ እንግዶቹን ተቀብሎ ለማስተናገድ ዝግጅቱ እያጠናቀቀ ይገኛል ፡፡
ከስምንት አመት የእረፍት ጊዜ በኋላ እንደገና የጀመረው የስፖርት ፌስቲቫል በተማሪዎች መካከል መነቃቃትን የሚፈጥር እና ስፖርታዊ ተወዳዳሪነትን የሚጨምር እንደሆነ ተገልጿል፡፡
👍16
Sport participants.pdf
348.8 KB
ለኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርታዊ ውድድር ዩኒቨርሲቲያችን በመወከል ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ነገ ማለትም ዐርብ ጠዋት 3፡00 ሰዓት ላይ ሕንጻ 54 የመኪና ማቆሚያው ጋር እንድትገኙ ። በዕለቱም የምልመላ ልምምድ የሚካሔድ ይሆናል ።

የምልመላ ልምምዱ ዐርብ ፣ ቅዳሜ እና እሑድ ጠዋት 3:00  ከአርሴማ ቤተክርስቲያን ጀርባ ያለው ኳስ ሜዳ ይሆናል ።

👉 ነገን ጨምሮ ሦስቱንም ቀናት መገናኛ ቦታ ሕንጻ 54 ይሆናል ።

➥ የትራንስፖርት አገልግሎት ተመቻችቷል
➥ በውድድሩ ለመሳተፍ የልምምድ መርሐግብሩ ላይ መገኘት ግዴታ ነው ።
👍3
እንቋዕ ለብርሃነ ልደቱ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም ወበጥኢና አብጽሐክሙ ፡

ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች እና ሠራተኞች ከወዲሁ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያልን ለልደት በዓል በዓይነቱ ልዩ የሆነ የበዓል መርሐግብር ማዘጋጀታንን ስንገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ ነው ።

በመርሐግብሩ
👉🏻 የዩኒቨርሲቲው አመራሮች
👉🏻ታላላቅ የሃይማኖት አባቶች እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ይገኛሉ ።

ቀድመው ለሚመጡ ታዳሚዎች ልዩ የበዓል ስጦታ ይኖረናል ።

ቀን ፡ 29/04/17 ዓ/ም
ሰዓት ፡ ከቀኑ 7፡00
ቦታ ፡ የድሮው የመመረቂያ አዳራሽ
🙏26👍116🎉4
እንቋዕ ለብርሃነ ልደቱ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም ወበጥኢና አብጽሐክሙ ፡

ልዩ የልደት በዓል መርሐግብር
የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
የፓናል ውይይት (ምክረ አበው) ስለበዓሉ
እንዲሁም ትምህርት
አዝናኝ የጥያቄ እና መልስ ውድድር
ገናን (ልደትን) የተመለከቱ ዜማዎች
(ዝማሬዎች )
የበዓል ስጦታዎች ይኖሩናል ።


ቀድመው ለሚመጡ ታዳሚዎች ልዩ የበዓል ስጦታ ይኖረናል ።

ቀን ፡ 29/04/17 ዓ/ም
ሰዓት ፡ ከቀኑ 7፡00
ቦታ ፡ የድሮው የመመረቂያ አዳራሽ
🎉25👏42👍2
Unleash Your Digital Power!

Ready to conquer the digital world? 🚀 Register now for our FREE Digital Literacy Skills (DLS) Training in collaboration with Mastercard and Addis Ababa Science and University! 🎉

Why DLS Training?
💡Master the Digital Landscape: 🗺️ Learn to navigate and utilize various digital tools & platforms with confidence. 💻
💡Unlock Your Potential: 🔓 Empower yourself to excel in the ever-evolving digital world. 🌐
💡Become a Digital Pro: 🥇 Sharpen your skills to effectively utilize information sources and stay ahead of the curve. 📈

This training is specifically designed for university students like YOU! 🎓


Don't miss this chance to gain valuable skills and set yourself apart.

Click here to register and secure your spot! 👇

👉👉👉Link to Google Form👈👈👈

Don't forget to share to your friends! 👭👬

📌 It is open for all, and the training will be held next semester.

"If Opportunity Doesn't Knock, Build a Door" 💯
🖇 LinkedIn 📨 Telegram
                Career Club
#CareerClub #DigitalLiteracy #Dereja
👍71
Dear AASTU Students,

Wishing you all the best for your exams! Your hard work and dedication will pay off. Remember to take care of yourselves and reach out for support if needed.

Good luck!

AASTU Students' Union
🙏233👍3
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
________________________________
ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ አባላት ፤ለዩኒቨርሲቲው የማኔጅመንት አባላት ፤ሰራተኞች፤ተማሪዎች እና አጋር አካላት እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ፡፡
መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
12🙏3🕊3
እንቋዕ ለብርሃነ ልደቱ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም ወበጥኢና አብጽሐክሙ ፡

ልዩ የልደት በዓል መርሐግብር
የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
የፓናል ውይይት (ምክረ አበው) ስለበዓሉ
እንዲሁም ትምህርት
አዝናኝ የጥያቄ እና መልስ ውድድር
ገናን (ልደትን) የተመለከቱ ዜማዎች
(ዝማሬዎች )
የበዓል ስጦታዎች ይኖሩናል ።


ቀድመው ለሚመጡ ታዳሚዎች ልዩ የበዓል ስጦታ ይኖረናል ።

ቀን ፡ 29/04/17 ዓ/ም
ሰዓት ፡ ከቀኑ 7፡00
ቦታ ፡ የድሮው የመመረቂያ አዳራሽ
👍83🕊2
ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ተማሪዎቻችን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

ሌሊት ለማስቀደስ የምትሔዱ ተማሪዎች ከቅዳሴ በኋላ ካፌ ስለሚከፈት መመገብ ትችላላችሁ።


መልካም የልደት በዓል

▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
👍2412👏6
2025/07/12 11:49:17
Back to Top
HTML Embed Code: