Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 ተአምረ ማርያም || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2025
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba…
🛑 || የሰማዕታት ውበት || እጅግ ...
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
✝የሰማዕታት ውበት✝
Size:-59.9MB
Length:- 1:04:40
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
Size:-59.9MB
Length:- 1:04:40
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
🔴 ተዓምረ ማርያም || አዲስ እጅግ ...
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
✝ተአምረ ማርያም✝
Size:-120.6MB
Length:-2:10:16
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
Size:-120.6MB
Length:-2:10:16
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
Forwarded from የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket (Samuel)
YouTube
🔴 አትፋቱ ! ትዳር ክቡር ነው || ይህን ሳታውቁ አታግቡ|| እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ #Aba_Gebrekidan_New
"ጻድቅ ሙቶ ዝንጉዎችን ይገዛል"
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ…

ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የጸናውን አስቡ ዕብ 12፥3
https://youtu.be/1T0zO4dkYo0

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

🔴 ትዳር ክቡር ነው || አትፋቱ || ...
Enqo silassie
✝ትዳር ክቡር ነው አትፋቱ✝
Size:-64.2MB
Length:-1:09:17
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
Size:-64.2MB
Length:-1:09:17
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
አሐቲ ድንግል
ማርያም ማለት ምን ማለት ነው?
ማርያም ማለት፦
እግዝእት:- እመቤት ማለት ነው የዓለሙን ንጉስ በመውለዷ ከፈጣሪ በታች የፍጥረት ንግስት ሆናለችና፤
ጸጋ ዘተውኅበት ለኩሉ ዓለም፦ ለዓለሙ ሁሉ የተሰጠች ጸጋ ማለት ነው። ለአበው በተስፋ የሰጣቸው ሲሆን ለእኛ ደግሞ ከመስቀሉ ሥር እናት ትሁናችሁ ብሎ ሰጥቶናልና። (ዮሐ ፲፱፤፳፮) ለዚህም ነው ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ ንግሲቲቱ በቀኝህ ትቆማለች የሚለውን የዳዊት መዝሙር ሲተረጉም In becoming the mother of creator she become the Mistress of all creation (የፈጣሪ እናት በሆነች ጊዜ የፍጥረታት ሁሉ ንግስት እመቤት ሆናለችና በማለት ተርጉሞታል። (መዝ 44፤9)
ተስፋ ማለት ነው፦ ለአዳም ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ካለው ጀምሮ መድኃኒቴን የምትወልጅልኝ ልጄ እያለ ተስፋ አድርጓት በልቦናው መዝገብነት ይዟት የኖረ ስንቁ ናት። አበውም ድንግል ማርያምን መቼ ፀሐይ ክርስቶስን ወልዳልን ከቁረ መርገም ድነን አይተነው እያሉ ተስፋ አድርገዋት ነበር። ተስፋቸው ክርስቶስም ከእርስዋ ተወልዶ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን ገብተዋል። ለዚህ ምስክር የሚሆነን አረጋዊ ስምዖን "ጌታ ሆይ አገልጋይህን ዛሬ ታሰናብተዋለህ፥ አቤቱ በሰላም እንዳዘዝክ አይኖቼ ማዳንህን አይተዋልና በህዝብ ፊት ሁሉ ያዘጋጀኸውን ለአሕዛብ ብርሃንን ትገልጽ ዘንድ፥ ለእስራኤልም ክብርን" በማለት ተስፋውን አይቶ አርፏል። (ሉቃ 2፥29)
የባሕር ከርቤ (Myrrh of the sea) ማለት ነው። ይህ ከርቤ እጅግ ውድ ዋጋ ያለው ከዘይት ጋር ተጨምሮ በጠበብተ ኦሪት ተቀምሞ ለንዋያተ ቅድሳት ማክበሪያ የታዘዘ ሽቱ ነው። ሙሴ ደብተራ ኦሪቱን በኦሪት መቅደሱ ያሉትን ሁሉ በዚህ ሽቱ እንዲቀባ ታዟል። ሽቱ ያረፈባቸውን የነካ ሁሉ እንደሚቀደስ እግዚአብሔር ለሙሴ ነግሮታል። ባሕር የተባለ ይህ ዓለም ሲሆን እመቤታችንም ከእርስዋ ስጋን ነስቶ ክርስቶስ ተብሎ ስሙ እንደ ዘይት ተዋህዶን ክርስቲያን ተብለን እንድንጣፍጥ የድኅነት መሳሪያ የመዓዛ መንፈሳዊ ምንጭ ናትና የባህር ሽቱ ትባላለች።
ሽቱ ያረፈበትን የነካ ሁሉ እንደሚቀደስ በልጇ ስም አምነው ተጠምቀው በእምነት የሚቀርብ ሁሉ ይጣፍጣልና ይላሉ አበው!
የባሕር ኮከብ (Star of the seas) ማለት ነው። ባሕር የተባለ ይህ ዓለም ነው፥ በባሕር የሚበላም የማይበላም ደግሞ ክፉም ፍጥረት እንዳለ በዚህ ዓለምም አማኒም ከሓዲም መናፍቅም ጻድቅም ኃጥእም ይኖራልና፥ ዳግመኛም ባሕር ከሁከት አይርቅም ይች ዓለምም ከሁከት አትርቅምና፥ በባህር ላይ ሲጓዙ በመርከብ ላይ ሆነው የንጋት ኮከብን አብነት አድርገው ከተጓዙ ካሰቡት ይደረሳል። ሰብአ ሰገልን ኮከብ እየመራ ቤተልሔም እንዳደረሳቸው ማለት ነው። እንዲሁም ሁሉ እመቤታችን በዚህ ዓለም የክህደት የኃጢአት ሞገድ እንዳያጠፋን የተረፍንባት መርከባችን ናት።
ብርህት (Illuminated) ማለት ነው። ብርሃኗ ከፀሐይ ይበልጣል፤ መለወጥ የሌለባት የድኅነት በር ናት ውበቷም በፍፁም ክብርና ሞገስ የተሸለመ ነው፤ እውነት በእውነት የመና መሶብ ነች። ጽድልት መባሏ ነውርና ነቀፋ የሌለበት የእግዚአብሔር እናት በመሆኗ ነው።
አሐቲ ፍቅርት፦ ብቻዋን የምትወደድ (Beloved One) ማለት ነው። ንጉስ ውበትሽን ወዷልና ተብሎ የተዘመረላት እግዚአብሔር መዓዛ ድንግልናዋን ወዶ ከእርሷ ሰው እስኪሆን ድረስ፥ ፍጥረትን ሁሉ በዝናብ አብቅሎ በፀሐይ አብቅሎ የሚመግብ ጌታ ጡቶቿን ጠብቶ እስከማደግ ድረስ ደርሶ ብቻዋን በእግዚአብሔር የተወደደች ናትና።
የባሕር ምንጭ (Drop of the sea) ማለት ነው። እመቤታችን በዚህ ዓለም በሦስት ዋና ዋና የድኅነት ምንጭ ሆናለችና። የጥምቀት፥ የቁርባን፥ የቅዳሴ ናቸው። ይህም ማለት ከጎኑ የፈሰሰው ውሃ፥ ከጎኑ የፈሰሰው ደም ከእርሷ ባህሪ የተገኘ ነውና ጌታ የተጠመቀውም ከእርሷ በነሳው ስጋ ነው የምንበላው ቅዱስ ስጋው የምንጠጣው ክቡር ደሙ ከእርሷ የነሳው ነውና የቁርባን ምንጭ ትባላለች።
ዳግመኛም ማርያም ማለት ልዕልት ማለት ነው።.... (ቀጣዩን መጽሐፉን ገዝተው አንብቡ)
አሐቲ ድንግል በአባ ገብረኪዳን ግርማ ገጽ 257 የተወሰደ

ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ...
ማኅበረ ጽዮን
✝የጸናውን አስቡ✝
Size:-63.4MB
Length:-1:08:26
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
Size:-63.4MB
Length:-1:08:26
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 ጊዜ ለምን ? || ጾመ ነነዌ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2025
አዲስ አበባ ብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
#ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ…
#ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ…
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 እግዚአብሔር ለምን ዝም ይላል ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2025
አዲስ አበባ ብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
#ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ…
#ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ…
Forwarded from የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket (Samuel)
YouTube
🔴 NEW አባ ገብረኪዳንን እቀናባቸዋለሁ || የከበደኝ ነገር ሲኖር ወደ እርሳቸው እደውላለሁ || ብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ || Aba Gebrekidan Girma
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#ርዕሰ_ሊቃውንት
#ኦርቶዶክስ…
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#ርዕሰ_ሊቃውንት
#ኦርቶዶክስ…
🔴 ጊዜ ለምን ? || ጾመ ነነዌ || ...
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
✝ጊዜ ለምን? || ጾመ ነነዌ✝
Size:-82.9MB
Length:-1:29:33
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
Size:-82.9MB
Length:-1:29:33
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
Forwarded from የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket (Samuel)
YouTube
ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ለ ዶ/ር ብንያም መቄዶንያ ስጦታ አበረከቱ #aba_gebrekidan_girma #Mekedoniya #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#ርዕሰ_ሊቃውንት
#ኦርቶዶክስ…
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#ርዕሰ_ሊቃውንት
#ኦርቶዶክስ…
Audio
✝ሰማንያ አራት ዓመት✝
ሉቃ 2÷37
Size:-29.4MB
Length:-2:08:31
አዲስ አበባ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ የካቲት 8/2014ዓ.ም የተሰጠ
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
ሉቃ 2÷37
Size:-29.4MB
Length:-2:08:31
አዲስ አበባ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ የካቲት 8/2014ዓ.ም የተሰጠ
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
🔴 እግዚአብሔር ለምን ዝም ይላል ? |...
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
✝እግዚአብሔር ለምን ዝም ይላል?✝
Size:-82.9MB
Length:-1:38:35
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
Size:-82.9MB
Length:-1:38:35
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🛑 || ብቻችንን አንችልም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket 2025
#viral#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት…
🛑 || ብቻችንን አንችልም || እጅግ...
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
✝ብቻችንን አንችልም✝
Size:-59.4MB
Length:-1:04:12
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
Size:-59.4MB
Length:-1:04:12
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
http://www.tgoop.com/abagebrekidan
የእመቤታችን መከራዋን ማሰብ
✝መስቀል ተሸክሞ ወደሞት ሲሄድ ያየችው ጊዜ✝
በፍጡራን መካከል ካለ ፍቅር በጥልቅ የምትወድ እንደ እናት ማንም የለም። እጅጉን የጠበቀ ነው የሚባለው የባልና ሚስት ፍቅር እንኳ እናት ለልጇ ካላት ፍቅር አይተካከልም ለምን ቢሉ ባል ከሚስቱ የሚፈልገው የሚስት ፍቅር ስላለ ነው የወደዳት ሚስትም ከባሏ የምትሻው ፍቅር ስላለ ነው የወደደችው። እናት ግን የምትወደው ልጇ ስለሆነ ብቻ ነው። ማንም ሰው እናቴ የምትወደኝ ከዚህ ተነስታ (on account of this....) ብሎ መናገር አይችልም።
እናት ደስታዋ ከልጇ በምታገኘው ነገር ሳይሆን ለልጇ በምትሰጠው ነገር ነው። ደስታዋም የልጇ መሆንና አለመሆን ነው። እናት ልጇ ራሷ ለእናትነት ደርሳም ቢሆን ዛሬም እንደታናሽነቷ ታስብላታለች። እናት የምትኖረው ለልጇ ነው። ደስታዋም ልጇ ነው። የልጇ ስብራት የእርሷን ያህል እኩል ይሰማታል። የእናት ምጥ የወለደች ልት ብቻ የሚያበቃ አይደለም። ልጆቿ በተጎዱ ቁጥር ልቧ በኀዘን ሰይፍ ይወጋል። አንድ ደራሲ እናት ስለልጇ የምታዝነውን ኀዘን "All mother feel the suffering of their children as their own. ሁሉም እናቶች የልጆቻቸውን መከራ እንደራሳቸው ይሰማቸዋል" ሲል የገለጸው እርግጥ ነው። በቅዱስ ወንጌል እንደተጻፈ አንዲት ሴት ልጇን ጋኔን አሞብባት ነበርና ወደ ጌታ መጥታ እየጮኸች "ልጄን አሞብኛልና እባክህ እርዳኝ" ብላ ነበር የለመነችው። ማቴ15÷22
ልብ በሉ ይህች ሰው ጌታን "እባክህ ልጄን እርዳት" አላለችም ይልቁንም የልጇን ኀዘን እንደራስዋ ቆጥራ ይሰማት ነበርና "እባክህ እርዳኝ" አለችው እንጂ። እናስተውል ይህች ሴት ልጇ ታማለች እንጂ የሚደበድባት የለም፣ እናቷም የማስታመም እድል አላት፣ የሞት ፍርድ አልተፈረደባትም ግን የታመመች ብቻ እናቷ እስክትጮህ ድረስ አለቀሰች እንጂ።
እስኪ የእመቤታችንን ኀዘን እናስብ
ጌታ ከጲላጦስ አደባባይ እስከ ጎልጎታ አስራ አራት ምዕራፎች ያሉት የመስቀል ጉዞ አድርጓል። አራተኛው ከእናቱ ጋር የተያዩበት ቦታ ነው። ወዮ ያቺ ሰአት ምን ያህል አስጨናቂ ናት። እናት ልጇ ሲነግስላት፣ ዘውዱ ሲደፋላት ደስ ይላታል ድንግል ግን አንዱን የድንግልናዋን ፍሬ ራሱን የሚበሱ የእሾህ ጉንጉኖች በራሱ ላይ ደፍቶ አየችው። ከእነዚያ አንዱን እሾህ እንኳን ለልጇ መንቀል አለመቻሏ ለድንግሊቱ እናት ምን ያህል መራራ ነው።
እሾሁን ልትነቅልለት ይቅርና እየወደቀ እየተነሳ ሲገረፍ ሲዳፋ ያደረ በደም የተሸፈነ ፊቱን ለማየትስ እንኳን እድል አላገኘችም። የልጇን ደስታ ለምትሻ እናት የመከራ ፊቱን አቅፋ እንዳታለቅስ እንኳን ስትከለከል እንደምን ያለ የተሳለ የኀዘን ሰይፍ ወግቷት ይሆን። ወየው እመቤቴ አዕላፈ እስራኤል በልጅሽ ላይ እየደነፉ ላንቺ አንድስ እንኳን የሚያረጋጋ አልነበረሽም። ስቃዩ ገርፈው ይለቁታል እንዳይባል ደግሞ እንደዚያ እያደረጉ የሚወስዱት ሊገድሉት መሆኑ ሰይፉ ይበልጡን ልብዋን እንደምን ይወጋው።
የእናት ሀዘን ለታመመች ልጅ የሚያስጨንቅ ከሆነ አጥንቱ እስኪቆጠር ተገርፎ ሊሞት የሚወስደን ልጇን ለምታይ ድንግልማ ምን ያህል የሀዘን ሰይፍ ይሆን? ነብዩ ኤርምያስ የሚያጽናናኝ የነፍሴን የሚያበረታታት ከእኔ ርቋልና ስለዚህ አለቅሳለሁ። አይኔ ውሃ ያፈሳል ፣ ጠላት በርትቷል ፣ ልጄም ጠፍቷል ብሎ እተናገረው ያላጽናኝ እየተገፋፋሽ ባለቀሰሰሽ በድንግል ተፈጸመ። ሰቆ 1÷15 እመቤታችንን የምንወዳት ይህንን የመሰለው መከራዋ ሲረዳን ነው።
አሐቲ ድንግል ገጽ 553 - 554
በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ
https://www.tgoop.com/abagebrekidan