ዓባይ ባንክ በሰዲቅ- ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ልዩ የደንበኞች ንቅናቄ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዕውቅና ሰጠ
----------------------------------
ዓባይ ባንክ ከኅዳር 06 እስከ ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም ድረስ ባካሄደው ሰዲቅ- ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ልዩ የደንበኞች ንቅናቄ መርሃ ግብር የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቀጠና ጽሕፈት ቤቶች እና ቅርንጫፎች የእውቅና ሠርተፊኬት እና የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት ሰጥቷል።
በመርሃ ግብሩ በአጠቃላይ አፈፃፀም ከሁሉም ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች ድሬዳዋ ዲስትሪክት እና መገናኛ ቅርንጫፍ አንደኛ በመውጣት እውቅና ተሰጥቷቸዋል።
የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በሥነ - ሥርዓቱ ላይ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቀጠና ጽ/ቤቶች እና ቅርንጫፎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፣ ባንኩ እያስመዘገበ ባለው ሁለንተናዊ ዕድገት ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ሊበረታታ እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡
በሰዲቅ- ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞችን የሚመጥኑ ዘርፍ ብዙ አገልግሎችን በማጎልበት ስኬታማ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል፡፡
ዓባይ ባንክ ለሁለት ቀናት ያካሄደው የ2024/25 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ የባንኩ ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በሰጡት ቀጣይ የሥራ አቅጣጫ ተጠናቅቋል፡፡

እንኳን ደስ አለን!
አስደሳች ዜና ከዓባይ!
ዓባይ ባንክ የPayment Card Industry Data Security Standard (PCI DSS) ከፍተኛ እውቅና የምስክር ወረቀት በማግኘቱ የተሰማንን ታላቅ ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
ይህ ከPayment Card Industry Council የተገኘው ልዩ እውቅና ባንካችን የደንበኞቹን የክፍያ ካርድ መረጃ ደህንነትን በአስተማማኝ ደረጃ የሚጠብቅ አሰራር እንዳለው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ነው፡፡
ባንካችን በኢንዱስትሪው ውስጥ ያሉትን ከፍተኛ የመረጃ ደህንነት መጠበቂያ ደረጃዎችን በማሟላት የውድ ደንበኞቹን የክፍያ ካርድ መረጃዎች ሚስጥራዊነት በከፍተኛ ጥንቃቄ የተጠበቀ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡
ባንካችን በቀጣይም ውድ ደንበኞቹ የሚፈጽሟቸውን የክፍያ ልውውጦች ደህንነታቸው የተጠበቁ እንዲሆኑ የሚያስችሉ አሰራሮችን በማጠናከር በትጋት ይሰራል፡፡
በተጨማሪ ባንካችን በቅርቡ ለውድ ደንበኞቹ ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን መፈፀም የሚስችላቸውን ቪዛ ኢንተርናሽናል ካርድን እንደሚያቀርብ በዚሁ አጋጣሚ ስንገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማናል፡፡
የጉዞአችን አካል ስለሆኑ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

ክፍያ መፈፀም ቀላል ሆኗል!
በግብይት እና አገልግሎት መስጫ ሥፍራዎች በምቾት እና በፍጥነት የዓባይ የክፍያ መፈጸሚያ ማሽኖችን (ፖስ) በመጠቀም ግብይትዎን ያከናውኑ፤ ክፍያ ይፈጽሙ!
ዛሬውኑ የዓባይ ባንክ ካርድን ከሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ በመውሰድ በክፍያ መፈጸሚያ ማሽኖቻችን በምቾት ይገልገሉ፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/ways-to-bank/

ካርድዎ ባንክዎ ነው!
በሸሪዓው መርህ በተዘጋጀው የዓባይ ሰዲቅ - ሀላል የክፍያ ካርድ ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ ሂሳብዎን በቀላሉ ያንቀሳቅሱ፤ ግብይትዎን ያቀላጥፉ፤ ኑሮዎን ያዘምኑ!
ዛሬውኑ ከባንካችን ቅርንጫፎች የሀላል የክፍያ ካርድን በመውሰድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!
#abaybank #sadiiq #halal
https://www.abaybanksc.com/abay-card-banking/

“ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች”
ባንካችን በእንቡጥ የልጆች የቁጠባ ሒሳብ ወላጆች ለልጆቻቸው የቁጠባ ባህልን እንዲያስተምሩ እንዲሁም ለነገ መሰረት እንዲያኖሩላቸው ያግዛል!
ዛሬውኑ አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎችን ወይም የባንኩን ድረገጽ www.abaybanksc.com በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #enbutsaving
https://www.abaybanksc.com/abay/enbut-kids

አጓጊ ሽልማት ከዓባይ ባንክ
ይሳተፉ፣ በሽልማቶች ይንበሽበሹ!
----------------------------
ዓባይ ባንክ ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ቤተሰባዊ ትስስር ይበልጥ ለማጎልበት ሽልማት የሚያስገኙ ጥያቄዎችን እንዲሁም በባንካቸን ማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚጋሩ የተመረጡ መልዕክቶችን (Posts) ለሌሎች በማጋራት ተሸላሚ የሚያደርጉ አሳታፊ ውድድሮች አዘጋጅቷል፡፡
ከወዲሁ የማኅበራዊ ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት ጋብዘናል፡፡
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆች ማስፈንጠሪያዎች
ፌስቡክ (http://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
ቴሌግራም (https://www.tgoop.com/abaybanksharecompany)
ትዊተር (https://twitter.com/AbayBank)
ሊንክድኢን (https://www.linkedin.com/company/abaybank)
ዩትዩብ (https://www.youtube.com/@abaybank4665)
ቲክቶክ (https://www.tiktok.com/@abaybank)
ኢንስታግራም (https://www.instagram.com/abay_bank/)
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com