በልብ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ በምላስ መናገር አይቻልም። እንባ፣ ረጅም እንቅልፍና ቀዝቃዛ ፈገገታ የተፈጠሩትም ለዚህ ነው። መናገር ያቃተው ሲያለቅስ ታያለህ።…ግን…
لو كان بكاء لبكينا…لكنه أكثر من ذلك
"ነገሩ ስለማልቀስ ቢሆን…እናለቅስ ነበር፣ ግን ከዛ የባሰ ነው።"……የልብ ህመም!።
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
لو كان بكاء لبكينا…لكنه أكثر من ذلك
"ነገሩ ስለማልቀስ ቢሆን…እናለቅስ ነበር፣ ግን ከዛ የባሰ ነው።"……የልብ ህመም!።
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር… ሙሳ ከመድየኗ እንስት ምን አይቶ ነው ከእድሜው አስር አመታትን ለርሷ እንደ መህር እስከመስጠት የፈቀደው? … … "ለምን? እንዴት?" እያልኩ ነበር… መልሱን እንዲህ በሚለው ቃሉ ያገኘሁት መሰለኝ
"تمشي على استحياء "
አላህ ቁመናዋን አልገለፀም… ስለ መልኳ ውበትም አልተናገረም… ሃያእ ዋን "በሀፍረት የምትራመድ" ሲል አሰፈረው… የማይሞት ውበት… በይሉኝታዋም ሙሳ ልቡ ተጠለፈ… አህ ሙሳ ኣህ… የዚህን ዘመን ሰው እንዴት አየኸው?
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
"تمشي على استحياء "
አላህ ቁመናዋን አልገለፀም… ስለ መልኳ ውበትም አልተናገረም… ሃያእ ዋን "በሀፍረት የምትራመድ" ሲል አሰፈረው… የማይሞት ውበት… በይሉኝታዋም ሙሳ ልቡ ተጠለፈ… አህ ሙሳ ኣህ… የዚህን ዘመን ሰው እንዴት አየኸው?
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
ሁሉም በሮች ተዘግተውብህ… ሁሉም ሁኔታዎች ግራ የሚያጋቡ ሆነውብህ …ራስህን የመከራ ረግረግ ውስጥ አግኝተኸው … ግን አላህ ነገርህን ሁሉ እንደሚያስተካክልልህ ተሰምቶህ ያውቃል?… የቂን ማለት እርሱ ነው… ሊሆን አይችልም የምትለውን በእርሱ መተማመን… “አንድ ሰው በአላህ ላይ እርግጠኛ ሆኖ ተራራን ለማስወገድ ቢያስብ ኖሮ ያስወግደው ነበር” እንዲል ኢብኑል ቀይዪም… የቂን እርሱ ነው።
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
የዩሱፍ ወንድሞች አይነት ያጋጥሙሃል… የሰዎች ውዴታ ስላረፈብህ ብቻ ይቀኑብሃል… እንደሚወዱህ ይነግሩህና ይዘውህ ከነህልምህ የማታውቀው የስቃይ ጉድጓድ ውስጥ ይጨምሩሃል … ከዚያም የምክንያት መዓት ይደረድሩና እንባቸው ይዘንባል… ምናልባትም የቁጭት ዜማ ካለው ትንፋሽ ጋር ፊትህ ይንሰቀሰቃሉ … ስለ እንባቸው ብለህ እስክታምናቸው ድረስ… የማስመሰልል እንባ… የውሸት እንባ!!
“አባታቸውንም በምሽት እያለቀሱ መጡት” ሱረት ዩሱፍ(16)
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
“አባታቸውንም በምሽት እያለቀሱ መጡት” ሱረት ዩሱፍ(16)
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
አጨበጨቡላት… አደነቋት… እንደልቧ አሞካሿት… ከበቧት… ተሸወደች… ወደቀች… እነርሱም ሄዱ… እርሷም ከራሷ ውጪ አለች።
.نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
.نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ግመሌ ጠፍታብኝ…
እግሬ ዝሎ ገባ - ስፈልጋት ውዬ
አብሮኝ እየዞረ - የሰረቀኝ ሰውዬ
• አንዳዴ ከህመማችን የማንሽረው…ለስብራታችን ምክንያት ከሆነ ሰው ጋር…መድኃኒቱን ለማገኘት ስንኳትን ነው!።…ልብህን ለማደስ፣ አላማህን ለማሳካት…እንደ ነብይህ ሀገርህን ትተህ መሰደድ ይኖርባኃላ፣ አዲስ ሀገር መላመድና አዲስ ሰዎችን መላመድም ያስፈልገሃል!።
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
እግሬ ዝሎ ገባ - ስፈልጋት ውዬ
አብሮኝ እየዞረ - የሰረቀኝ ሰውዬ
• አንዳዴ ከህመማችን የማንሽረው…ለስብራታችን ምክንያት ከሆነ ሰው ጋር…መድኃኒቱን ለማገኘት ስንኳትን ነው!።…ልብህን ለማደስ፣ አላማህን ለማሳካት…እንደ ነብይህ ሀገርህን ትተህ መሰደድ ይኖርባኃላ፣ አዲስ ሀገር መላመድና አዲስ ሰዎችን መላመድም ያስፈልገሃል!።
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
በሌሎች ሰዎች ኃጢአት ዋጋ አንተ ቅዱስ አትሆንም… የሆኑ ሰዎች በጣም ስላጠፉ አንተ ንፁህ ነኝ ብለህ አታስብ… አንተ ዘንድ ያልተገለጡ ኃጢያቶች መኖራቸውን ስለምን ትረሳለህ… በእዝነቱ ተሸፍኖልህ እንጂ!!
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
ይህ ሰው አስደመመኝ!
ሁል ጊዜ በአንዲት ሌሊት ውስጥ ረቂቅ በሆነ የፅሁፍ ይዘትና በተረጋጋ የአፃፃፍ ዘዴ 90 ወረቀቶችን ይፅፍ ነበር።
በየሌሊቱ 90 ወረቀቶችን መክተብ መቻል የግለሰቡን የብዕር ስባት ለምለማዊነት የሚያንፀባርቅ ነው። “ኢማም ኢስማዒል አል ጁርጃኒ” ይባላሉ።
በዚህ ድንቅ ትጋቱ የተነሳ ኢማሙ አዝ-ዘሓቢ እንዲህ ሲሉ የማዕረግን ካባ ያጠልቁለታል፦
“ ይህ ሰው በአንዲት ሳምንት ውስጥ 'ሰሒሕ-ሙስሊም'ን መክተብ አይሳነውም።”
እኔም እንዲህ ስል የታላቅነትን ዘውድ ልድፋበት “ ኮከቡን እያየህ ምጥቀትን ማሰብህ ሲያስደምመኝ ቆይቶ የእውቀትህ ግዝፈት ደግሞ አስቀናኝ። አላህ ችሎታን አድሎሃል!”

ራስህን የምታስርበት ትልቁ እስር ቤት "ሰዎች ምን ይሉኛል የሚል ፍርሃት ነው"። ላንተ አስፈላጊ ነው ብለህ ያመንከውን ስራ። ከራስህ ውሳኔ በላይ ለሌሎች ፍርድ ከፍተኛ ቦታ አትስጥ። የጌታህ ውዴታና የውስጥህ እርጋታ ላይ በሚገባ አስተውል። እነርሱን የስራዎችህ መለኪያ አድርጋቸው።
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዱንያ ከቤተሰብህ የበለጠ ውድ ነገር ልትሰጥህ አትችልም። ዱንያን በሙሉ ብትዞራት ከነርሱ የበለጠ ዋጋ ያለውን ነገር አታገኝም። ደስታን ከነርሱ ጋርና በነርሱ ውስጥ አብዝተህ ታሸተዋለህ፣ ትኖረዋለህ። ቤተሰብ ከዚያም ቤተሰብ ከዚያም ቤተሰብ!።
አባትና ልጅ ናቸው፣ የአባትዬው እርጋታ፣ የልጅዬው ስርኣትና ፈገግታው ያስቀናል። ልጆች ለወላጆቻቸው የዓይን ማረፍያ ናቸው…በኢስላማዊ አደብ ከታነፁ ደግሞ ስሜቱ ከባድ ነው። «ልጅ በልጅነት አሏህ ይረዝቀን!»
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
አባትና ልጅ ናቸው፣ የአባትዬው እርጋታ፣ የልጅዬው ስርኣትና ፈገግታው ያስቀናል። ልጆች ለወላጆቻቸው የዓይን ማረፍያ ናቸው…በኢስላማዊ አደብ ከታነፁ ደግሞ ስሜቱ ከባድ ነው። «ልጅ በልጅነት አሏህ ይረዝቀን!»
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
እያሰብኩ ነበር… አላህ ዩሱፍን ከመጀመሪያው መከራ ቢፈርጀው… የግብፅ ንግስና እንዴት ትጠራው ነበር? … በወንድም መከዳት፣ በነጋዴ መሸጥ፣ በአፍቃሪ መሰቃየትና እስር ውስጥ መሰንበት… ተደራርበው ነበር ንግስናውን የሰጡት… የአንዳንድ መከራዎች መደራረብ… ለውጤቱ ማማር ሰበብም ይሆናሉ… አንዳንዴ
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
"ያሳዝናል! ነገሩ የተወሰኑ ቀናት ይሆንና ያልፋል ብዬ አስቤ ነበር። ግን ህይወቴ ሆነ።" [ዱስቶቪስኪ]
አንዳንዴ… ብዙም የማንኖርባቸውና መሻገሪያችን የሚመስሉን ነገሮች ራሳቸው መዳረሻችንም ይሆናሉ። ድንገት የተፈጠሩ ናቸው እንልና ዝንተዓለሙን እነርሱ ውስጥ እንኖራለን። ለተወሰኑ ቀናት አስበን እንጀምራቸውና የህይወታችን ክፍል ሆነው ይቆያሉ። የጓደኝነት ህይወት፣ የስራ ዓይነትና ወይም ለሆነ ችግር መፍትሄ ያደረጋችሁትን አስቡ። ብዙዎች ለሆኑ ቀናት መታለፍ የተጀመሩ ናቸው፣ አሁን ግን ህይወት ሆነዋል።

ከብርቱ እንስት ጋር ስለመጣመር አትፍራ። ምናልባት አንድ ወቅት ላይ ብቸኛዋ ሰራዊትህ እርሷ ብቻ ትሆናለች። ረሱል ﷺ በፍርሃት ርደው ተሸፋፍነው የተኙ እለት "አላህ አንተን መቼም ጥሎ አይጥልህም።" ከሚለው አጀጋኝ ንግግሯ በስተጀርባ በሳቸው የዳዕዋ ህይወት እጅግ ፈታኝ ክስተቶች ውስጥ ምርኩዛቸው ሆናለች።
ዘመናቸውን በርብረው ፣ ውጣውረዱን አይተው እሷን የሚመስል ስብዕና አላገኙም ነበር ረሱል። አመታት አልፎም "እኔ ፍቅሯን ተሰጥቻለሁ" ሲሉ ልብን በሚበተብት አፍቃሪ አንደበታቸው እሷን የሚያወድሱት በህይወታቸው ውስጥ ታላቅ፣ ብርቱና የዓላማቸው አጋር እንስት ስለነበረችስ አይደል? ኸዲጃ ቢንቱ ኹወይሊድ ቡሽራኪ
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
ዘመናቸውን በርብረው ፣ ውጣውረዱን አይተው እሷን የሚመስል ስብዕና አላገኙም ነበር ረሱል። አመታት አልፎም "እኔ ፍቅሯን ተሰጥቻለሁ" ሲሉ ልብን በሚበተብት አፍቃሪ አንደበታቸው እሷን የሚያወድሱት በህይወታቸው ውስጥ ታላቅ፣ ብርቱና የዓላማቸው አጋር እንስት ስለነበረችስ አይደል? ኸዲጃ ቢንቱ ኹወይሊድ ቡሽራኪ
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
ከአንተ ጋር ለዘልዓለም የሚኖርን ሰው ምረጥ… እንደአቡበክር ሲዲቅ ላንተ ሲል ችግሮችን ለመጋፈጥ የማያመነታ ሰው ተወዳጅ… እንደ ሁዘይፋ የህይወት ሚስጥረኛ ይኑርህ… እንደ ዑመር ከተራራ ልቦች ጋር ተጠጋ… እነዚህን ስትፈልግ ግን አንተም የረሱል አይነት "ጓደኛ" ሁን!!
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
በመገናኛ ብዙሃን… በጣም ታዋቂ ልትሆን ትችላለህ… ልክ ቆንስታንቲኖፕልን ድል ያደረግክ ይመስል መሀል መንገድ ላይ አትራመድ… "ኩራት" እጅግ ክፉ በሽታ ነው… ስንቶችን አጥፍቷል መሰለህ… ካላመንከኝ ፊርዓውንን ጠይቀው… የባህሩ ጨው… የንግስናውን ክብር አስረስቶት ነበር።
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
የፅናት ተምሳሌት [ኢማሙ አህመድ]
= = = = = =
ከዕለታት በአንዱ ቀን "ኑጉስ አል-ሙዕተሲም" ኢማሙ አህመድ ወደታሰሩበት እስርቤት ሄደና: እንዴት አደርክ አህመድ? ‹አላቸው› ኢማሙ አህመድም: አል-ሐምዱ ሊላህ "ሰላም አድሬያለሁ" ግን በጣም የሚደንቅ ህልም አይቻለሁ፣ ቁርኣን ሙቶ አጥቤ ገንዤ(ከፍኜ) ሶላተል-ጀናዛን ሰግጄበት ስቀብረው አየሁት ‹አሉት›
(ንጉስ አል-ሙዕተሲም ቁርኣን መኽሉቅ/ፉጡር ነው የሚል ዕምነት ስላለው፣ ኢማሙ አህመድ ነገረ-አሽሙር እየተጠቀሙ ነው።)
ሙዕተሲም ቁጣ በሞላው አንደበት ወየውልህ ያ-አህመድ! ቁርኣን ይሞታልዴ? ወይስ በኔላይ እያሾፍክ ነው? ‹አላቸው› ኢማሙ አህመድም ይሄ (ህልም'ኮ) የናተው ንግግር ነው። ቁርኣን ፉጡር ነው ትላላቹህ፣ ፉጡር ሁላ ደግሞ ሟች ነው ‹አሉት።› ሙዕተሲም ዘወር አለና ኢብኑ አቢ'ዱኣድን ተመለከተው፣
(ኢብኑ አቢ ዱኣድ ማለት: ቁርኣንን ፉጡር ነው ከሚሉ ሰዎች መካከል ግንባር-ቀደም ተጠቃሽ ነው።)
ኢብኑ አቢ'ዱኣድም: ንጉስ ሆይ! ይሄ ሰውዬ "ኢማሙ አህመድ" መገረፍ አለበት፣ ከአለንጋ ውጭ ምንም ነገር አያሰተካክለውም። ‹አለው› ንጉስ አል-ሙዕተሲምም ወደ ኢማሙ አህመድ ጠጋ አለና አህመድ ሆይ! ነፍስህን አትግደል፣ ቁርኣን መኽሉቅ ነው ብለህ እመንልኝ፣ ‹አላቸው› ኢማሙ አህመድም ቁርኣን መኽሉቅ ነው እልልህ ዘንዳ ከቁርኣን ወይም ከሐዲስ መረጃ ስጠኝ ? ‹አሉት›
ሙዕትሲም: በንዴት (ለአለንጋ ገራፊው) እጅህን አሏህ ይቁረጠውና በደንብ አድርገህ ግረፈው! ‹አለው› ገራፊውም የመጀመሪያውን ብትር በኢማሙ አህመድ "ጀርባ" ላይ ሲያሳርፍባቸው፣ ኢማሙ አህመድም " بسم الله " ቢስሚላህ/በአሏህ ስም ‹አሉ› ሁለተኛውን ብትር ሲያሳርፍባቸው፣
" لا حول ولا قوة الا بالله. "
"ችሎታና ብቃት የለም፣ በአሏህ ቢሆን'ጂ" ‹አሉ› ሶስተኛውን ብትር ሲያሳርፍባቸው፣
القرآن كلام الله غير مخلوق
"ቁርኣን የአሏህ ንግግር ነው፣ ፉጡርም አይደለም!። ‹አሉ› የመጨረሻውን ብትር ሲያሳርፍባቸው ፣
فقال: لن يصيبنا إلا ما كتب الله لنا !
" ምንም ነገር አያገኘንም አሏህ የፃፈልን ቢሆንጂ። ‹አሉ›
ከዛም ኢብኑ አቢ'ዱኣድ ወደ ኢማሙ አህመድ ቀረብ አለና፣ አህመድ ሆይ! ከኑጉሱ ቅጣት የሚያድንህን አንዲትን ቃል (ቁርኣን መኽሉቅ ነው) የሚለውን በጆሮዬ ሹክ በለኝ? ‹አሏቸው› ኢማሙ አህመድም: ይልቅ እኔ ሳልሆን አንተ ከአሏህ ቅጣት የሚጠብቅህን (ቁርኣን መኽሉቅ አይደለም) የሚለውን ንግግር በጆሮዬ ሹክ በለኝ? ‹አሉት› ኢብኑ አቢ'ዱኣድም በንዴት ለገራፊው በደንብ አድርገህ ግረፈው!። ‹አለው› ገራፊውም ኢማሙ አህመድ እራሳቸውን ስተው እስከሚወድቁ ድረስ ገረፋቸው!።
📚سير أعلام النبلاء، للذهبي.
✍አብደረህማን አማን: መስከረም 6/2015)

Telegram
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال.
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ
አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ያድርሱን👆
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ
አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ያድርሱን👆