Telegram Web
💬 አስደሳች ዜና ለኢልም ፈላጊዎች 🔊


اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ‎
🤝


🗳 ዳሩ ራህማ ኦላይን የቁርዓን መድረሳ 🕌
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💬ዳሩ ራህማ ኦላይን የቁርዓን መድረሳ የእውቀትን

ማዕድ መቋደስ ለፈለገ በየትኛውም ሀገር
ላላቹህ እቤታቸው ተቀምጠው በያዙት ሰልክ
እንዲቀሩ አመቻችቶ ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል እናም የተከበራቹህ እህት ወንድሞች የአላህን ቃል እና የመልዕክተኛውን ሀዲስ ለመማር ጊዜ ሰተን ለአላህ ዲን ቦታ በመስጠት ተውሂድን መማር እና መንሐጅን ማወቅ የእያንዳንዱ ሙስሊም ግዴታ መሆኑን ማወቅ አለብን።

እናም ብዙ ነገር ለሰጠን አላህ ትንሽ ጊዜ ሰተን በእውቀት እንገዛው እላለሁኝ በመቀጠል፦


የምንሰጣቸው ትምህርቶች ፦📚

➠ ለጀማሪዎች ቃኢደቱል ኑራንያ
➠ ቁርአን ነዘር በተጅዊድ ንባብ
➠ ቁርአን ሂፍዝ
➠ አጫጭር ኪታቦች (ሙክተሰር
)


የሚዲያ አማራጭ 📲
➠ ቴሌግራም



➣በተጨማሪም ስለ ትምህርቱ አሰጣጥ እና
የምንጀምራቸውን ኪታቦች ለማወቅ እና   ስለምዝገባው ሁኔታ ለማወቅ  ከሰር ባለው ያናግሩን።

➘➘➘➘➘


ወደ መመዝገብያ ግሩፕ ይቀላቀላሉ ወደ ግሩፓችን ከገቡ እፈልጋለሁ የምትል መልእክት ያስቀምጡ

   ➷➘➷➘➷➘➷➘➷➘➷
https://www.tgoop.com/darurahemeamemezgebia
https://www.tgoop.com/darurahemeamemezgebia
https://www.tgoop.com/darurahemeamemezgebia
Forwarded from "ኡማ ቲቪ " Tv
አሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዕከል  ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ጀመረ 💻💻💻

በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን በአሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዕከል ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች

ቁርዓን በነዝር በእይታ 

ቁርአን ሙራጀኣ ለማድረግ

እና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር

ቁርዓን ሂፍዝ 

አጫጭር የ አቂዳ ኪታቦች

እንዲሁም አጫጭር ዚክሮችን ከመሀፈዝ ጋር

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

ቂርአት ከሳምንት እስከሳምንት አለ።

የሚቀሩት  ደህንነቶ ተጠብቆ በ ፕራያቬት ወይም በኡስታዙ በግል አካውንት ነው።


ትምህርቱ  የሚሰጥበት  መንገድ

1,
#ቴሌግራም  /በላይቭ /በሪከርድ

2,
#በኢሞ /በላይቭ/ በሪከርድ

3,
#በዋትሳፕ /በላይቭ/ በሪከርድ

የመቅሪያ ስአት

ከ ሱብሂ በኋላ ከ 11:30 እስከ 12:30

ከ አሱር በኋላ ከ  10:30 እስከ 12:00

ከ ኢሻ በኋላ  ከ 2:30 እስከ 5:00

በመረጡት ስአት መቅራት ይችላሉ

ሼር  ሼር ሼር ያርጉ

          ⚠️ ማ ሳ ሰ ቢ ያ⚠️

ለቂርት  አላማ ሳይኖርዎት  አይመዝገቡ።

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center
@Alif_jema_online_qirat_center
@Alif_jema_online_qirat_center
@Alif_jema_online_qirat_center

የ ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇
@alif_jema
@alif_jema
2025/07/13 12:38:22
Back to Top
HTML Embed Code: