Telegram Web
Forwarded from "ኡማ ቲቪ " Tv
አሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዕከል  ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ጀመረ 💻💻💻

በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን በአሊፍ ጀመዓ ኦላይን የቂርአት ማዕከል ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች

ቁርዓን በነዝር በእይታ 

ቁርአን ሙራጀኣ ለማድረግ

እና ዋና ዋና ከተጅዊድ ህጎች ጋር

ቁርዓን ሂፍዝ 

አጫጭር የ አቂዳ ኪታቦች

እንዲሁም አጫጭር ዚክሮችን ከመሀፈዝ ጋር

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

ቂርአት ከሳምንት እስከሳምንት አለ።

የሚቀሩት  ደህንነቶ ተጠብቆ በ ፕራያቬት ወይም በኡስታዙ በግል አካውንት ነው።


ትምህርቱ  የሚሰጥበት  መንገድ

1,
#ቴሌግራም  /በላይቭ /በሪከርድ

2,
#በኢሞ /በላይቭ/ በሪከርድ

3,
#በዋትሳፕ /በላይቭ/ በሪከርድ

የመቅሪያ ስአት

ከ ሱብሂ በኋላ ከ 11:30 እስከ 12:30

ከ አሱር በኋላ ከ  10:30 እስከ 12:00

ከ ኢሻ በኋላ  ከ 2:30 እስከ 5:00

በመረጡት ስአት መቅራት ይችላሉ

ሼር  ሼር ሼር ያርጉ

          ⚠️ ማ ሳ ሰ ቢ ያ⚠️

ለቂርት  አላማ ሳይኖርዎት  አይመዝገቡ።

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Alif_jema_online_qirat_center
@Alif_jema_online_qirat_center
@Alif_jema_online_qirat_center
@Alif_jema_online_qirat_center

የ ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇
@alif_jema
@alif_jema
2025/07/13 19:19:59
Back to Top
HTML Embed Code: