#ዛሬ_በአዲስ_አበባ 🔥 🔥 🔥
በመጋቢት 6 በሚሊኒየም አዳራሽ ሊደረግ የታቀደው የዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን የአምልኮ ፕሮግራም ዛሬ በአዘጋጆቹ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። ሙሉ መግለጫውን ተከታዩን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ👉https://youtu.be/fn-jndZihj0
በመጋቢት 6 በሚሊኒየም አዳራሽ ሊደረግ የታቀደው የዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን የአምልኮ ፕሮግራም ዛሬ በአዘጋጆቹ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። ሙሉ መግለጫውን ተከታዩን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ👉https://youtu.be/fn-jndZihj0
🔴ቢሊየነሩ ነብይ | ሙስሊሞች በብር አንበሻበሹት | የሆነውን ተመልከቱ | 22 March 2025
https://youtu.be/8CbmWETCJQg
https://youtu.be/8CbmWETCJQg
YouTube
🔴ቢሊየነሩ ነብይ | ሙስሊሞች በብር አንበሻበሹት | ውሎ ከአቤል ጋር 1| Welo Ke Abel Gar 1 | 22 March 2025
#andualemgosa #andualemgosaa #andualem_gosaa #አንዷለም_ጎሳ #አንዷለም_ጎሳ_ሚስት #አንዷለምጎሳሚስት #ቀነኒአዱኛ #Kenneiadugna #ቀነኒ_አዱኛ
#franklingraham #billigraham #Meskeladebabay #meskelsquare #keneni_adugna #መስቀልአደባባይ #ፍራንክሊንግርሃም #ፍራንክሊንግራሃም #መስቀልአደባባይአምልኮ #meskeladebabayprotestantprogram…
#franklingraham #billigraham #Meskeladebabay #meskelsquare #keneni_adugna #መስቀልአደባባይ #ፍራንክሊንግርሃም #ፍራንክሊንግራሃም #መስቀልአደባባይአምልኮ #meskeladebabayprotestantprogram…
ቀለል ያለውን አድርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን !! 🙏🙏
በዚህ ሳምንት ወደ ስራ እመለሳለሁ ! ( #ሰይፉ_ፋንታሁን )
በዚህ ሳምንት ወደ ስራ እመለሳለሁ ! ( #ሰይፉ_ፋንታሁን )
#ማፅናናትህ...
በመንፈስ ቅዱስ ምክንያት ኮባድ የልጇ ሀዘን የተፅናናችዉ እታችን ዘሪቱ ማፅናናትህ በተሰኘ አዲስ የዝማሬ አልበም እየመጣች ነው።
New Live album
Coming soon!!
"አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።" መዝሙር 94፥19
#ማጽናናትህ #Matsnanatih
በመንፈስ ቅዱስ ምክንያት ኮባድ የልጇ ሀዘን የተፅናናችዉ እታችን ዘሪቱ ማፅናናትህ በተሰኘ አዲስ የዝማሬ አልበም እየመጣች ነው።
New Live album
Coming soon!!
"አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።" መዝሙር 94፥19
#ማጽናናትህ #Matsnanatih
#ዘማሪዋ_የታምራት_ደስታ_ልጅ_የልጅ_እናት_ሆነች
🧒❤️🙏
የድምፃዊ ታምራት ደስታ ልጅ
ዘማሪት ዕድላዊት ታምራት ደስታ
ዛሬ የወንድ ልጅ እናት ሆናለች::
#እንኳን_እግዚአብሔር_ረዳችሁ 🙏🥰
🧒❤️🙏
የድምፃዊ ታምራት ደስታ ልጅ
ዘማሪት ዕድላዊት ታምራት ደስታ
ዛሬ የወንድ ልጅ እናት ሆናለች::
#እንኳን_እግዚአብሔር_ረዳችሁ 🙏🥰
#አስቸኳይ_የፀሎት_ጥሪ😭🙏 ሌላ ካንሰር ተገኘባት😭
( ✍️ አቤል ደመላሽ )
በጣም አ ሳ ዛ ኝ ነገር ተሰምቷል። እህታችን የምስራች ጨጓራዋ አከባቢ ከነበረው 4ኛ ደረጃ ካ ን ሰ ር በተዓምራት ተፈውሳ እግዚአብሔርን እያመሰገንን መቆየታችን ይታወሳል ከጊዜያት በኋላ ቼካፕ ስታደርግ ጀርባዋ አከባቢ ሶስተኛው አጥንት ላይ እና ሳንባዋ ላይ ካ ን ሰ ር ተገኝቶባታል። ከባድ ሳል ታክሎበት በፍጥነት ፅኑ ሕሙማን ክፍል እንድትገባ ተደርጓል።
አሁንም ተስፋዋ እግዚአብሔር ነውና ጣልቃ እንዲገባላት ሁላችሁም እንድትፀልዩላት ጥሪ አናቀርባለን።
( ሁላችሁም ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ 🥺 )

#ክብርት_ከንቲባ_አዳነች_አቤቤ 🙏🥰 አሁን በፓስተር ፃድቁ አብዶ የመፅሀፍ ምረቃ ላይ ተገኝተው መንፈሳዊውን መፅሀፍ ትውልድ ሁሉ እንዲያነበው ጥሪ እናቀረቡ ይገኛል ።