Telegram Web
ክብሩን አምላክ ይውሰድ !
ምትዐታዊ ዕለት !
6ተኛ ዙር ምዝገባ እንደቀጠለ ነው።
ይምጡ ጀግና ተዋናይ እና የካሜራ ባለሞያ ይሁኑ ! ቃል በተግባር መለያችን ነው!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
*የሞገስ ታፈሰ "አቡነ ጴጥሮስ " ታሪካዊ ፊልም በቅርብ ቀን ።

*የኪሩቤል ስዩም " ለፍትህ" አዲስ ፊልም በቅርብ ቀን ።

* የዘካሪያስ ወንድይፍራው " እሪ በባዶ" አዲስ ፊልም ነሐሴ 3,4,5,ይመረቃል ።

* በ ሬግናልድ ሮስ ተጽፎ በአዲስ ተስፋ የተተረጎመውና በራሄል ተሾመ የተዘጋጀው "12 እንግዶች " አዲስ ቴአትር በቅርብ ቀን በብሔራዊ ቴአትር ።
2024/09/29 00:46:09
Back to Top
HTML Embed Code: