Telegram Web
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
ልጃችንን አፋልጉንን !

በፎቶው የምትመለከቱት ህፃን ሳሙኤል ዮሀንስ ይባላል 3ዓመቱ ነው።

ጥቅምት 6 10:00 ሰዓት አካባቢ ከአያት ባቡር ጣቢያ ከሚገኘው አፓርታማ ከተቀጠረች ገና 4ወር የሆናት የቤት ሰራተኛ
"ሱቅ ማስቲካ እንግዛ" በሚል ይዛው ወጥታ በዛው ቀርተዋል።

እንደመረጃ: - አያት ፀበሉ አካባቢ ወድቃ አጠገቧ የነበረው ሳሙኤል ልጇ መስሏቸው ሰዎች ሳንቲም እየሰበሰቡላት እንደነበር ተናግረዋል።

               
0911747432-ሜላት
0911762171-ሳሮን
0913038700-ዮሀንስ

@tikvahethmagazine
        👉👉ስለ ክራር ጥቂት ምክር👈👈
ክራርም ሆነ ሁሉንም የዜማ መሣሪያዎች ለመልመድ እና ብቁ ለመሆን ህልሙ ያለው ሰው መጀመሪያ ክራር ሳይሆን ከልብ የመነጨ ፍላጎት ያስፈልጋል...ፍላጎት ካልቀደመ ግን...

1ኛ. ወጪ ማውጣት ነው
2ኛ. መሳሪያው የቤት ጌጥ ሆኖ ይቀራል
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
                   አምላክ አሜን

              አስደሳች ማስታወቂያ
ለዜማ መሳሪያ ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ!!
አሐዱ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያዎች ስልጠና ማዕከል

1.በገና
2.መሰንቆ
3.ክራር
4.ዋሽንት
5.ከበሮ
በተከታታይ መርሐ ግብር ለማሰልጠን ዝግጅቱን ጨርሷል።

አድራሻ አዳማ
ስልክ:-0933346583
         0933345972
ያለን ቦታ ጥቂት ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ
👉👉ስለ ክራር ጥቂት ምክር👈👈

👉በክራር ብቁ መሆን ከፈለጋችሁ በመምህራኖቻችሁ አልያም ደግሞ ኦንላይንም የምትማሩ ከሆነ የሚሰጣችሁን ስቴፖች ባለመሰልቸት ማለትም ለአንዱ ስቴፕ የሚገባውን ጊዜ ሳትሰጡ ወደ ሌላኛው ባለመሄድ ለእያንዳንዱ ስቴፕ የሚገባውን ጊዜ በአግባቡ በመስጠት እንድትማሩ ምክሬ ነው...
Channel name was changed to «ፍቄ ክራር ቲዩብ-Fike Kirar Tube»
📚
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
26, መጽሐፈ አክሲማሮስ
27, 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት ከነ አንድምታው
28, መልክዓ መለኮት
29, መጽሐፈ አሚን ወ ሥርዓት
30, ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
31, ሐይማኖተ አበው
32, ራዕየ ማርያም
34, የመናኝ ጉዞ
35, መልክዓ እግዚአብሔር
36, ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
37, ፍካሬ ኢየሱስ ወትንቢተ ሳቤላ
38, መጽሐፍ ቅዱስ እና የህክምና ሳይንስ
39, መርበብተ ሰሎሞን
40, የ ቶ መስቀል ትርጉም
41, መጽሐፈ ፈውስ
42, ባሕረ ሐሳብ
43, ሞታ የተነሳችው ኦርቶዶክሳዊት ካትሪን
44, ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ
45, ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
46, የ 666 ሳይንሳዊ ምስጢር
47, ቅኔ
48, ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
49, ህይወተ ቅዱሳን
50, ነገረ ቅዱሳን

📚📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
ውድ የፍቄ ክራር ቲዩብ የቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦች ይህ የክራር መማሪያ ቻናላችን ችግር ገጥሞት ለረዥም ጊዜ መልእክት ማስተላለፍ አልተቻለም ነበር...ሆኖም ግን አሁንም ከችግር ስላልወጣ ከዚህ በኋላ ስለ ክራር የምንማማረው በዚህ https://www.tgoop.com/fikekirarofficial ቻናል ይሆናል
ሁላችሁም ተቀላቀሉ

Fike Kirar Tube
👉👉ወሳኝ ማሳሰቢያ👈👈

❗️ስለ ክራር በብዙ ስንማማርበት የነበረው የዩቲዩብ ቻናላችን ለ ሶስት (3) ወር ታግዷል

❗️እገዳው እስከሚነሳ ድረስ ስለ ክራር የምንማማርበት አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን ይህ ነው

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@FikeKirar2-2?si=QijqQdHW3y--dolK

❗️ይህን ☝️ ሊንክ በመንካት ወደ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን ገብታችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉና አዳዲስ የክራር ትምህርቶችን እንድትከታተሉ ግብዣዬ ነው...አመሰግናለሁ

Fike Kirar Tube
2025/01/03 22:57:30
Back to Top
HTML Embed Code: