Audio
አታላይ ሶደቃ ለቃቃሚዎች እንድህ ነበሩ
ወኣቶ አበጋዙ
وآتو أبغازو
ሰደቃ ሰድቆ ቁርአን ሲቀራ ኢብራሂምና ሙሳ ብሎ አባትና ልጁን ቁርአን ሲጠራቸው ስምቻለሁና እኔን ይጥራኝ አለ ቃልቾቹም ወአቶ አበጋዙ ብለው አታለሉት
www.tgoop.com/abumuazhusenedris

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በሳኡድ አረቢያ ለምትገኙ እህት ወንድሞች በተለይ በመካ ና ጅዳ ለምትኖሩ በሙሉ የሩቂያ(ቁርዓን) ህክምና አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀናል ።
ሩቂያ ማስደረግ እና የሩቂያ አገልግሎት ለምትፈልጉ በሙሉ ያሉበት ድረስ መተን ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
ከእርሶ የሚጠበቀው ፦
1.ካሉበት ሆነው በአስቀመጥንሎት ስልክ ይደውሉ
2.የሚገኙበት ቦታ ሎኬሽን በዋሳፕ ይላኩ
በመስመር _+966559318178
በዋሳፕ_+251932419090
በቴሌግራም_+251939912164
⏺ አድራሻ: —መካ
✍አቡ ሃፍሷ

አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
እህትወንድሞቼ እንደት ናችሁልኝ ከኔ አልሀምዱሊላህ
አንድት ጓደኛዬ ጠፍታብኝ አፋልጉኝ ብዬነው የመጣሁት
እሷሞ መሬም ከማል ወይም መሬማ ከማል በመባል ትጠራለች ሀገሯ የናቷ ሀገር ወግዲ ነው የአባቷ ከላላ እባካችሁ የምታውቋት ካላችሁ አገናኙኝ እኔ ጓደኛዋ ስአዳ ሰኢድ እባላለሁ የከላላ ልጅነኝ እናቷ አሁን ወዴ ሀገር ካልገባች ኦማን እንደምትሰራ አውቃለሁ እህቴ ከአለሽ አለሁ በይኝ መፈለግ ተጀመርኩኝ 3አመት ይሆነናል ከተለያዬን ኢቶ ገብታ ወዴዱባይ ልሄድነው ብላኝነበር ከዛወድህ ጠፋችብኝ ምንአልባይ ይሄንን መልክት ካየሽው እባክሽ አለሁበይኝ በጣም ናፍቀሽኛል ጓደኛዬ እንድሁም የአጎቷልጅ አሚናት ሙሀመድ ትባላለች ጅዳ እንደሆነች አቃለሁ መልክቴን ካየሽው ግቢልኝ አማና ሸር አርጉልኝ
ስልክ 0591379662
ቴሌ ግራም
@OMU_AYiMEN

ሐቂቃ ይሄ ሐድስ ያቀፋቸውን ቁም ነገሮች የምንተገብርበት አቅም አሏህ ይስጠን
የመጀመሪያው ነጥብ ብቻ እንዴት እንደሚያጓጓ አሏህ ሆይ እኔ በቅጡ ሳልጥይቃቸው ያሰቡልኝንና የጠየቁኝን ሁሉ የዱንያ የአኺራ ጭንቀት እንዳይነካቸው አርግልኝ
ለኔም ለወንድም እህቶቼ ችግር ደራሽ አድርገኝ ተቸግሮ ከመረዳት የተቸገሩትን ወደ መርዳት አሸጋግረኝ።
عن أَبي هريرة ، عن النبيِّ ﷺ قَالَ
مَنْ نَفَّس عَنْ مُؤْمِنٍ كُرْبةً منْ كُرب الدُّنْيا نفَّس اللَّه عنْه كُرْبةً منْ كُرَب يومِ الْقِيامَةِ
ومَنْ يسَّرَ عَلَى مُعْسرٍ يسَّرَ اللَّه عليْهِ في الدُّنْيَا والآخِرةِ
ومَنْ سَتَر مُسْلِمًا سَترهُ اللَّه فِي الدُّنْيا وَالآخِرَةِ
واللَّه فِي عَوْنِ العبْدِ مَا كانَ العبْدُ في عَوْن أَخيهِ
ومَنْ سَلَكَ طَريقًا يلْتَمسُ فيهِ عِلْمًا سهَّل اللَّه لهُ به طَريقًا إِلَى الجنَّة.
وَمَا اجْتَمَعَ قَوْمٌ فِي بيْتٍ منْ بُيُوتِ اللَّه تعالَى، يتْلُون كِتَابَ اللَّه، ويَتَدارسُونهُ بيْنَهُمْ إلَّا نَزَلَتْ عَلَيْهِمُ السَّكِينةُ،
وغَشِيَتْهُمُ الرَّحْمةُ،
وحفَّتْهُمُ الملائكَةُ،
وذكَرهُمُ اللَّه فيمَنْ عِندَهُ.
ومَنْ بَطَّأَ بِهِ عَملُهُ لَمْ يُسرعْ به نَسَبُهُ
رواه مسلم.

Forwarded from የመርሳ ሰለፍዬች የዳእዋና የቂርአት ግሩፕ ይቀላቀሉ
ማስታወቂያ
~
መርከዘ ተውሒድ ኢንሻ አላህ በዚህ አመት ክረምት ለሴቶች ቁርኣንን ጨምሮ የመሰረታዊ ትምህርት በአዳሪ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
እድሜያቸው ከ 13 በላይ የሆኑ ልጆች ማስመዝገብ የምትሹ በዚህ ቁጥር ልታናግሩን ትችላላችሁ :-
096 046 1624
ከአላህ በታች የሚገባውን ጥንቃቄ እና ሀላፍትና እንወስዳለን።
ወንድሞቻችሁ ሳዳት ከማል እና ኢብኑ ሙነወር
በቴሌግራም መልእክት ለመላክ
https://www.tgoop.com/SadatAbuIbrahim

ያፈረ ይማታል እንደሚባለው
=
መረጃ ሲጠፋ አገር ጫፍ እስከ ጫፍ ሲጨፈጭፈው መግቢያ መውጫ ሲያጣ
እኔ አል አልመንጀኒቅ ነኝ ሚሳኢል ነኝ እያለ ሚፎክር ስታይ ትስቃለህ።
ዑለሞችኮ በመረጃ አሸንፈውም እኔ ቦምብ ነኝ ክላሽ ነኝ አይሉም ነበር አይ ጊዜ!
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
=
መረጃ ሲጠፋ አገር ጫፍ እስከ ጫፍ ሲጨፈጭፈው መግቢያ መውጫ ሲያጣ
እኔ አል አልመንጀኒቅ ነኝ ሚሳኢል ነኝ እያለ ሚፎክር ስታይ ትስቃለህ።
ዑለሞችኮ በመረጃ አሸንፈውም እኔ ቦምብ ነኝ ክላሽ ነኝ አይሉም ነበር አይ ጊዜ!
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Telegram
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ
http:https://www.tgoop.com/abumuazhusenedris
አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://www.tgoop.com/abumuazhusen_bot
ይጠቀሙበት!!!

Forwarded from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ወንጀል እስካልሆነ ድረስ በአቋሙ መፅናት የተወኩል ምልክት ነው
ወሏህ ሚሆኑ ነገራቶች ማይሆኑ ማይሆኑ ነገራቶች ሚሆኑ ሊመስሉን ይችላሉ ግን አሏህ የወሰነው ብቻ ነው ሚሆነው
ስለዚህ በአሏህ ተመክተን ሁለ_ነገራችንን ለ አሏህ አድርገን ዱዐ እያደረግን ቀኝ ግራ ሳናይ ሕይዎታችን ለ አሏህ እንስጥ እሱ ጥበበኛ ነውና።
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
ወሏህ ሚሆኑ ነገራቶች ማይሆኑ ማይሆኑ ነገራቶች ሚሆኑ ሊመስሉን ይችላሉ ግን አሏህ የወሰነው ብቻ ነው ሚሆነው
ስለዚህ በአሏህ ተመክተን ሁለ_ነገራችንን ለ አሏህ አድርገን ዱዐ እያደረግን ቀኝ ግራ ሳናይ ሕይዎታችን ለ አሏህ እንስጥ እሱ ጥበበኛ ነውና።
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Telegram
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ
http:https://www.tgoop.com/abumuazhusenedris
አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://www.tgoop.com/abumuazhusen_bot
ይጠቀሙበት!!!
http:https://www.tgoop.com/abumuazhusenedris
አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://www.tgoop.com/abumuazhusen_bot
ይጠቀሙበት!!!
ሰው አልጠፋቹህም⁉️
ሁለት የምንወዳቸው ዳዒዎች ሰሞኑን ከሚዲያ ጠፍተዋል ምን አልባት ወሩ የሐጅ ወር ስለሆነ አሏህ ወፍቋቸው ሂደው ከሆነ አሏህ ይቀበላቸው በሰላምም ይመልሳቸው
ያለዛ ባሉበት አሏህ ይጠብቃቸው እኛጋ ከልብ ተወዳጆች ናቸው አሏህም በይበልጥ ይውደዳቸው ።
ማንን አሰባቹህ?

ኹጥባ በእርሻና አትክልት ዙሪያ
ሐርቡ የሰለፊዮች(አህሉ_ተውሒድ)መስጂድ
قال ﷺ((من كانت له أرض فليزرعها، أو ليمنَحها أخاه…))؛ [رواه البخاري، ومسلم]
መሬት ያለችው ሰው ይዝራት ወይም ለወንድሙ(ለሚያርስ ሰው)ይስጣት አሉ

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አላህ ከአርሹ በላይ ነው
የአብደላ አል ሀረሪ ሰዎች ጩኸት
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
https://www.tgoop.com/MedrestuImamuAhmed
https://www.tgoop.com/Muhammedsirage

Forwarded from أبو مصعب نصرالدين
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ፕሮግራሙ እየደረሰ ስለሆነ ገባ ገባ በሉ ብርቅዩ በሆኑ ኡስታዞችና ልዩ በሆነ ፕሮግራሞች አዘጋጅተን ጠብቀናችኋል
እንዳያልፋችሁ ትቆጫላ
👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/Ahlu_Tewhid_Mesjid

አህሉ-አል-ተውሂድ(ሀርቡ) መስጅድ ግንባታ ግሩፕ(❸ተኛ ዙር)
ውድ የግሩፓችን አባላቶች ይህ ግሩፕ
🏞በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ሀርቡ ከተማ #ሰለፍዮች ማስተባበር የተመሰረተ ነው ።

ሰው መቅለሉን ከምታውቁባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ ከትዳር ባለቤቱጋ በተጋጨ ቁጥር ፕሮ ፋይል ይቀይራል
ይህ ወይ ሸሪዓን አለማወቅ ነው ወይም ሚስጥር የመሸከም አቅም መመንመን ነው።
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
ይህ ወይ ሸሪዓን አለማወቅ ነው ወይም ሚስጥር የመሸከም አቅም መመንመን ነው።
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Telegram
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ
http:https://www.tgoop.com/abumuazhusenedris
አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://www.tgoop.com/abumuazhusen_bot
ይጠቀሙበት!!!
http:https://www.tgoop.com/abumuazhusenedris
አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://www.tgoop.com/abumuazhusen_bot
ይጠቀሙበት!!!
اضغطوا فيه👇👇ترون العجاب من عبارات العلماء
الفهم الصحيح للدين يكون باتباع الكتاب و السنة على فهم السلف الصالح من الصحابة و التابعين | النهج الواضح https://ar.alnahj.net/tree/42

ar.alnahj.net
الفهم الصحيح للدين يكون باتباع الكتاب و السنة على فهم السلف الصالح من الصحابة و التابعين
موقع النهج الواضح يسهر على نقل الدروس العلمية عبر إذاعته، وكذلك نشر دروس وشروحات ومحاضرات ومقالات كبار العلماء، كما ينظم لقاءات مفتوحة مع العلماء للإجابة على أسئلة المستمعين والزوار ومن ثم نشرها في قسم الفتاوى بالموقع.
فتوي
الشيخ أول بن أحمد الخميسي
#فتوى
በትዳር ዙሪያ ለተለሱ ጥያቄዎች ሰፋ ያለ የሆነ የተሰጠ ማብራሪያ።
🎙በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል <ኬሚሴ>
www.tgoop.com/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/5128