Telegram Web


እዉቀታችን አናሳ ሞሆኑ ነዉ እደራሴ ሚመስለኝ

ለጊዚያችን መፅዋት አለመክፈላችን ነዉ ለመማር ገብቶ ካልተጠቀመንበት ሰአታችን በከንቱ ሄደ ማለት ነዉ .

እደዚሁም ሰዉ መምረጥ ፉላን ኡስታዝ ገባ ሲባል  አማርጦ ሚገባ ብዙ አሉ  .... እነዚያም የሚሰጡት ደርስ ነዉ  ሌሎቹም እደዚያዉ

ወላሁ ዓዕለም


نسيان الموت في الدنيا ولقاء الله في الآخرة وقال الله عز وجل في من يغفل عن آيات الله " إن الذين لا يرجون لقاءنا ورضوا بالحياة الدنيا واطمأنوا بها والذين هم عن آياتنا غافلون" الآية.."


እንዳንድ ዳእዋወች አላስፈላጊ እና አሰልቺ ወዝ የለለው በሆነ ሁኔታ ይደጋገማሉ ያን ጊዜ እንቅልፍ ይለቃሉ።
ለምሳሌ ስለተውሂድ ብሎ ሁል ጊዜ ለሶስት ከፍሎ አንድ አይነት ሀሳብ አንድ አይነት የቁርአን አንቀፆች ሲጠቀሙ እኔ ያሰለቸኛል።


ትክክል በተለይ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ቴሌግራም ላይ የሚለቃቸው አጫጪር ድምፆች ይደመጡ  ነበር  ማሻአላህ  ጥሩ መልክት ያላቸው ናቸው  ከማጠራቸውም ጋር  አንዳንድ ኡስታዞች  እረጅም  ይሄዳሉ  ቴሌግራም ላይ እራሱ  ሲለቁ 40ደቂቃ አንድ ሰአት  ምናምን  ሰው በዚህ ግዜ ስልቹ  ሁኗል ትእግስት ኑሮት  ብዙ ሰአት  መቀመጥ እራሱ  አይችልም
10

በጣም ስራ በዝቶበት በደከመው ሰኣት ደርስ ይጀምራል ከዛም እስኪ ጀመር ደህና ይሆናል እየቆዬ ሲሄድ እንቅልፍ ይመጣል ደርሱ ሲረዝም ለመስማትም ግዜም የሌለው ይኖራል የሚሰላችም ይኖራል  አይጨርሰውም በመሀል ያቆመዋል  አጫጭር ከሆነ ግን በፍቅር ነው የሚጨርሰው እኔ ለራሴ ኡዝታዝ ኢብኑ ሚነወር ኡዝታዝ ሳዳት ከማል ኡዝታዝ ሙሀመድ ሲራጅ ኡዝታዝ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ ኡዝታዝ አቡ ሙኣዝ ኡዝታዝ አቡ ረይስ ኡዝታዝ ኸድር አህመድ  የኡዝታዝ አቡ ጁወይሪያ ኡዝታዝ አቡ ሙስሊም  የእነዚህን አጫጭር ናቸው ሌሎችም አሉ አላህ ይጠብቃቸው አቀራረባቸውም ይመቸኛል
ሌሎችም ሀሳቦች ተነስተዋል

እባካቹህ አስተማሪዎችም የሰዎችን ባህሪ እንጠባበቅ አዳማጮችም ላለማንቀላፋት እንሞክር
Audio
የጁሙዐ ኹጥባ

1 ሺ ድናሩን በ እንጨት ውስጥ አርጎ ውሃ ውስጥ አስገብቶ አሏህን አድርስልኝ ያለው ሰው ታሪክ በ ቡኻሪ ውስጥ ተዘግቧል

የዛሬው ኹጥባ ሚያትተው ይሄንን ታሪክ ነው ይደመጥ ቡዙ ቁም ነገሮችን አቅፏል

ሐርቡ በ አህሉ_ውሒድ መስጂድ

www.tgoop.com/sefinetunuh
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
የጁሙዐ ኹጥባ 1 ሺ ድናሩን በ እንጨት ውስጥ አርጎ ውሃ ውስጥ አስገብቶ አሏህን አድርስልኝ ያለው ሰው ታሪክ በ ቡኻሪ ውስጥ ተዘግቧል የዛሬው ኹጥባ ሚያትተው ይሄንን ታሪክ ነው ይደመጥ ቡዙ ቁም ነገሮችን አቅፏል ሐርቡ በ አህሉ_ውሒድ መስጂድ www.tgoop.com/sefinetunuh
በኹጥባው ውስጥ የተደረሰው ሐዲሥ👇👇

قَالَ أَبُو عَبْدِ اللَّهِ : وَقَالَ اللَّيْثُ : حَدَّثَنِي جَعْفَرُ بْنُ رَبِيعَةَ ، عَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ هُرْمُزَ 

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، أَنَّهُ ذَكَرَ رَجُلًا مِنْ بَنِي إِسْرَائِيلَ سَأَلَ بَعْضَ بَنِي إِسْرَائِيلَ أَنْ يُسْلِفَهُ أَلْفَ دِينَارٍ، فَقَالَ : ائْتِنِي بِالشُّهَدَاءِ أُشْهِدُهُمْ. فَقَالَ : كَفَى بِاللَّهِ شَهِيدًا. قَالَ : فَأْتِنِي بِالْكَفِيلِ. قَالَ : كَفَى بِاللَّهِ كَفِيلًا. قَالَ : صَدَقْتَ. فَدَفَعَهَا إِلَيْهِ إِلَى أَجَلٍ مُسَمًّى

فَخَرَجَ فِي الْبَحْرِ فَقَضَى حَاجَتَهُ، ثُمَّ الْتَمَسَ مَرْكَبًا يَرْكَبُهَا يَقْدَمُ عَلَيْهِ لِلْأَجَلِ الَّذِي أَجَّلَهُ، فَلَمْ يَجِدْ مَرْكَبًا، فَأَخَذَ خَشَبَةً فَنَقَرَهَا فَأَدْخَلَ فِيهَا أَلْفَ دِينَارٍ، وَصَحِيفَةً مِنْهُ إِلَى صَاحِبِهِ

ثُمَّ زَجَّجَ مَوْضِعَهَا، ثُمَّ أَتَى بِهَا إِلَى الْبَحْرِ فَقَالَ : اللَّهُمَّ إِنَّكَ تَعْلَمُ أَنِّي كُنْتُ تَسَلَّفْتُ فُلَانًا أَلْفَ دِينَارٍ، فَسَأَلَنِي كَفِيلًا فَقُلْتُ : كَفَى بِاللَّهِ كَفِيلًا، فَرَضِيَ بِكَ، وَسَأَلَنِي شَهِيدًا فَقُلْتُ : كَفَى بِاللَّهِ شَهِيدًا، فَرَضِيَ بِكَ

وَأَنِّي جَهَدْتُ أَنْ أَجِدَ مَرْكَبًا أَبْعَثُ إِلَيْهِ الَّذِي لَهُ فَلَمْ أَقْدِرْ، وَإِنِّي أَسْتَوْدِعُكَهَا. فَرَمَى بِهَا فِي الْبَحْرِ حَتَّى وَلَجَتْ فِيهِ، ثُمَّ انْصَرَفَ وَهُوَ فِي ذَلِكَ يَلْتَمِسُ مَرْكَبًا يَخْرُجُ إِلَى بَلَدِهِ، فَخَرَجَ الرَّجُلُ الَّذِي كَانَ أَسْلَفَهُ يَنْظُرُ لَعَلَّ مَرْكَبًا قَدْ جَاءَ بِمَالِهِ، فَإِذَا بِالْخَشَبَةِ الَّتِي فِيهَا الْمَالُ، فَأَخَذَهَا لِأَهْلِهِ حَطَبًا، فَلَمَّا نَشَرَهَا وَجَدَ الْمَالَ وَالصَّحِيفَةَ

ثُمَّ قَدِمَ الَّذِي كَانَ أَسْلَفَهُ فَأَتَى بِالْأَلْفِ دِينَارٍ، فَقَالَ : وَاللَّهِ مَا زِلْتُ جَاهِدًا فِي طَلَبِ مَرْكَبٍ لِآتِيَكَ بِمَالِكَ، فَمَا وَجَدْتُ مَرْكَبًا قَبْلَ الَّذِي أَتَيْتُ فِيهِ. قَالَ : هَلْ كُنْتَ بَعَثْتَ إِلَيَّ بِشَيْءٍ ؟

قَالَ : أُخْبِرُكَ أَنِّي لَمْ أَجِدْ مَرْكَبًا قَبْلَ الَّذِي جِئْتُ فِيهِ. قَالَ : فَإِنَّ اللَّهَ قَدْ أَدَّى عَنْكَ الَّذِي بَعَثْتَ فِي الْخَشَبَةِ ؛ فَانْصَرِفْ بِالْأَلْفِ الدِّينَارِ رَاشِدًا. رقم الحديث[2291]
الحجاورة فجاورة سيدنا ابن سيدنا
الحزبي السفيه طيشويه أبو بلال الحضرمي
የሐጃዊራው ቡድን ከነሱ ያፈነገጠን ሁሉ አይደለም ከዒልም ተራ ከሰውነት ተራ ያወጣሉ ሚገርሙ ከላይ እስከ ታች አንድ አይነቶች መሆናቸው ነው።

አቡ ቢላለ_ልሐድረሚ ስለ ሸይኽ ሙሐመድ ብን ሒዛም ታላቅነት ሲወተውት እንዳልኖረ ሁሉ ሲነቅፈው እንዴት አርጎ እንደገለፀው ትገረማላቹህ።

ይሄው ዛሬም እነ ነቢልና ሙስጦፋ እነ አብራርና ጀማል ሚባባሉትን እየሰማቹህ ነው።

እባካቹህ ስትዋደዱም ስትጣሉም በቅጡ ሁኑ አጉል ማኖ ረግጣቹህ ለመመለስ አትቸገሩ።


https://www.tgoop.com/alhagwary
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖የሆነ ጥፋት እየሰራኸውም ቢሆን ሌሎች ሲሰሩት ስታይ አውግዝ። ማውገዝ እየቻልክ ዝም የምትል ከሆነ በስህተት ላይ ስህተት ሲሆን ሁለት ጥፋት ሰበሰብክ ማለት ነው።
=
www.tgoop.com/Sadik_Ibnu_Heyru
ማነው ማይሳሳት⁉️⁉️
=
ኢብኑ ባዝ
ኢብኑ ዑሠይሚን
ናሲረዲነ_ል አልባኒ
ረቢዑ_ል መድኸሊይ
ሙ/ድ አማን አልጃሚ
ናሲረ_ሰዕዲ
ሙቅቢሉል ዋዲዒ
ሙ/ድ አሽንቂጢ
ወይስ ሌሎቹ

መልሱ ሁሉም ይሳሳታል
=
كل بني آدم……/……የ አደም ልጅ ሁሉ……

ታዲያ የሐጁሪው ቡድን አሁን ላይ ካናታቸው በላይ ያወጧቸውን እነ የሕያና መሰሎቻቸውን አንቅረው ተፍተው ከ ሸይኽ ሷሊሁል ፈውዛንና ኢማም ቢን ባዝ ላይ ተንጠልጥለው ዑዝር ቢል ጀህል የለም የሚሉት ለምን ይሆን

https://www.tgoop.com/abumuazhusenedris
ጉድ ማጭበርበር!!
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
🚫እያለቀሱ መስረቅ

ጠለብ ቤት ነኝ ብር ላኩልኝ
እያሉ ከዛም የውሸት ደረሰኝ
እየላኩ እየበሉ ነው

ፕሮፍይላቸውን ቁርአን ሀዲስ እያደረጉ

መሀላቸው ወሏሂ ወቢላሂ እያሉ

መስመሬ አይሰራም በዚህ አውሪኝ
እያሉ ስንቱን በሉት አስለቀሱት

#መቸ ነው የምትነቁት#

(እንልፍ ይብቃቹህ⁉️
🎤አቡ አይመን

🔺ሸር🔺

ቻናል
https://www.tgoop.com/tgewid
https://www.tgoop.com/tgewid
قيل لابن المبارك
ما خير ما أُعطي الرجل؟
قال: غريزة عقل

قيل: فإن لم يكن؟
قال: أدب حسن

قيل: فإن لم يكن؟
قال: أخ صالح يستشيره

قيل: فإن لم يكن؟
قال: صمت طويل

قيل: فإن لم يكن؟
قال: موت عاجل

روضة العقلاء(ص.17)

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Live stream finished (13 minutes)
Forwarded from 🌏Abu Hafsua (አቡ ሐፍሷ) (Imam Ayalew)
አሰላሙ. አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ

ውድ የአል አማና ቤተሰቦች፣ደንበኞቻችን. እስከዛሬ በሀገር ውስጥ ብቻ ነበር ትዕዛዞችን ስንቀበል. የነበረው. እነሆ. ከሀገር ውጭም መልዕክቶችን መላክ ጀምረናል። ስለዚህ ከኢትዮ ወደ ዱባይ የሚፍልጉትን እቃ ማዘዝ ይችላሉ።
ለመጠየቅ
@Hulemtewhid99
@Hulemtewhid99

https://www.tgoop.com/Albuyue
https://www.tgoop.com/Albuyue
Audio
ባለፈው ሐርቡ ሲመጡ አቡ ሶላሂድን

ያደረጉት ሙሓደራ(جزاه الله خيرا)

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
2024/09/29 21:00:21
Back to Top
HTML Embed Code: