Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
🧰ሙያ፡ የጥራት ባለሙያ

🏭የድርጅት ስም፡ ሮያል ፉድ ኮምፕሌክስ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-06-2017

📍አድራሻ ፡ ዩኒቲ በረከት ዱቄት ፋብሪካ ጀርባ

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0939257777

# የት/ት ደረጃ፡ በ ባዮ ቴክኖሎጂ ወይም ፉድ ኢንጂነሪንግ የተመረቀ/ች።

@adama_Jobs
🧰ሙያ፡ እቃ አጣቢ 

🏭የድርጅት ስም፡ ሪማ ጁስ እና ምግብ ቤት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-06-2017

📍የስራ ቦታ፡ ሶሬቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ቁጥር 115

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0910786462

@adama_Jobs
🧰ሙያ፡ እጥበት እና ካሸሪ

🏭የድርጅት ስም፡ ፍሌበር የወንዶች የውበት ሳሎን

🕔ማብቅያ ቀን፡ 21-06-2017

📍አድራሻ፡ አዳማ ከተማ ጎሮ አከባቢ

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0917000704/ 0967713692

# ተያዥ ማቅረብ የምትችል።

@adama_jobs
🧰ሙያ፡  ፀጉር አስተካካይ

🏭የድርጅት ስም፡ ፍሌበር የወንዶች የውበት ሳሎን

🕔ማብቅያ ቀን፡ 21-06-2017

📍አድራሻ፡ አዳማ ከተማ ጎሮ አከባቢ

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🚻ፆታ: አይለይም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0917000704/ 0967713692

# ተፈላጊ ብቃት ያለው/ያላት መሆን አለበት/አለባት።

@adama_jobs
💫 ናፍሲፍ ት/ት ቤት ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ለ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 18-6-2017

📍አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከተማ፤ ደካ  አዲ ወረዳ፤ ዋጆ ቀበሌ ባጃጅ ማዞርያው አጠገብ

📱0912308249 / 0911956771 / 0911017718 / 0932252768

# ኦሮምኛና አማርኛ ቋንቋ የሚችል / የምትችል
————————————

1) የእንግሊዘኛ መምህር /ት

🚻ፆታ: አይለይም

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
————————————

2) የእስፖርት መምህር/ት

🚻ፆታ: አይለይም

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
————————————

3) የሳይንስ መምህር /ት

🚻ፆታ: አይለይም

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
————————————

4) የሂሳብ መምህር /ት

🚻ፆታ: አይለይም

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ

@adama_jobs
🧰ሙያ፡  የፅሑፍ ስራ

🏭የድርጅት ስም፡ አይኑ ህትመት ስራ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 21-06-2017

📍አድራሻ፡ አዳማ ከተማ መብራት ሃይል

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0911007476

# የፅሁፍ ስራ እና ማንኛውም የህትመት ስራ መስራት የምትችል።

@adama_jobs
💫ክላሲ ለውንጅ አዳማ

⭐️በፆም ወቅት ላይ ሁለቱን ወር ሙሉ ኪችኑን ማከራየት ይፈልጋል።

የራሱን ግብዓት አሟልቶ የሚሰራ:
በተለይ በፆም የሚዘጉ የስጋ ና ፍየል ቤት ሼፎች ቢሆኑ ይመረጣል ።

📍አድራሻ ፡ ፓን አፍሪክ

ለበለጠ መረጃ📱 0911911277
🧰ሙያ፡ ፑል አጫዋች

🕔ማብቅያ ቀን፡ 21-06-2017

📍አድራሻ ፡ ቀበሌ 17 አካባቢ

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0912021035

@adama_jobs
🧰ሙያ፡ ማካሮኒ ፕሬስ ኦፕሬተር

🏭የድርጅት ስም፡ ጎንዴ አዳማ ፒፒ ከረጢት ዱቄት፣ ብስኩት እና ማካሮኒ ፋብሪካ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 19-06-2017

📍አድራሻ ፡ አዳማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን በባቡር መንገድ ላይ

🥇ልምድ፡ 4 ዓመት

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

# የትምህርት ደረጃ፡ 10+3 industrial machine driving technology(IMD) or GM
# ፓስታ እና መኮረኒ ፋብሪካ ላይ የሰራ።
# የሰርቪስ አገልግሎት አለው።

@adama_Jobs
🧰ሙያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሺያን

🏭የድርጅት ስም፡ ጎንዴ አዳማ ፒፒ ከረጢት ዱቄት፣ ብስኩት እና ማካሮኒ ፋብሪካ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 19-06-2017

📍አድራሻ ፡ አዳማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን በባቡር መንገድ ላይ

🥇ልምድ፡ 8 ዓመት

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

# የትምህርት ደረጃ፡ Electricity Engineering or electronics.IMD level V
# በምግብ ፋብሪካ ውስጥ 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ።
# የሰርቪስ አገልግሎት አለው።

@adama_Jobs
🧰ሙያ፡ መካኒክ 1

🏭የድርጅት ስም፡ ጎንዴ አዳማ ፒፒ ከረጢት ዱቄት፣ ብስኩት እና ማካሮኒ ፋብሪካ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 19-06-2017

📍አድራሻ ፡ አዳማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን በባቡር መንገድ ላይ

🥇ልምድ፡ 4 ዓመት

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

# የትምህርት ደረጃ፡ 10+3 industrial machine driving technology(IMD) or GM
# በምግብ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ።
# የሰርቪስ አገልግሎት አለው።

@adama_Jobs
🧰ሙያ፡ ጀማሪ መካኒክ

🏭የድርጅት ስም፡ ጎንዴ አዳማ ፒፒ ከረጢት ዱቄት፣ ብስኩት እና ማካሮኒ ፋብሪካ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 19-06-2017

📍አድራሻ ፡ አዳማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን በባቡር መንገድ ላይ

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

# የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ ጀኔራል መካኒክ 10+3 እና ከዛ በላይ የተመረቀ።
# የሰርቪስ አገልግሎት አለው።

@adama_Jobs
💫 ዋሴ ቁርጥ ፡ ከታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 19-06-2017

📍አድራሻ፡ 05 ፥ መስቀል ክትፎ አጠገብ

📱 0949388181

# አመልካቾች በቢሮ በስራ ቀናት (ሰኞ-ቅዳሜ) በአካል መተው ይመዝገቡ!
———————————————

1) የፆም ምግብ የምትሰራ ( ሼፍ)

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
———————————————

2) ረዳት ሼፍ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
———————————————

3) አስተናጋጅ

🚻ፆታ: ሴት / ወንድ

🥇ልምድ፡ ያለው/ ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5

@adama_jobs
🧰ሙያ፡ ረዳት ኪችን እና ጁስ ሰሪ

🏭የድርጅት ስም፡ ኤደን ቡና

🕔ማብቅያ ቀን፡ 18-06-2017

📍አድራሻ፡ ቴሌ ጋራዥ ፊት ለፊት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

📱0906582256

💰ደሞዝ: 3000

# ምግብ ከድርጅቱ።
# የስራ ሰአት ሙሉ ቀን።

@adama_jobs
🧰ሙያ፡ መምህር/ት

🏭የድርጅት ስም፡ ሰለሞንአካዳሚ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 18-06-2017

📍አድራሻ ፡ አሊ ቢራ አደባባይ የቀድሞው ሀርሜ ት/ቤት

🥇ልምድ: 0 ዓመት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6

📱 0922325844

# የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ ወይንም ዲፕሎማ :: አማርኛ እና ኦሮሚኛ ኢንግሊዝኛ በብቃት መጻፍ እና መናገር የሚችል/ምትችል

@adama_jobs
🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ

🏭የድርጅት ስም፡ ሳንቶስ ቺክን 

🕔ማብቅያ ቀን፡ 18-06-2017

📍አድራሻ ፡ አዳማ ሆስፒታል ፊትለፊት ሐራምቤ ሞል 1ኛ ፎቅ ላይ 

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱@omario_69

@adama_Jobs
💫የአፋልጉኝ ጥሪ
ከላይ የምታዩት ልጅ አሸናፊ ይባላል።
🧍‍♂️ቀይ ቲሸርት እና ከስር ቁምጣ ለብሶ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም።

# ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታወቁ በ
📱0962952596/ 0956350969 ደውላችሁ እንድታሳውቁን ስንል በእግዚአብሄር ስም እንጠይቃለን።
🧰ሙያ፡ የስፌት ባለሞያ

🏭የድርጅት ስም፡ ሄቢ ፋሽን

🕔ማብቅያ ቀን፡ 25 -06-2017

🥇ልምድ፡ 2 ዓመት

📍አድራሻ : ገንደ ጋራ (ለሰፈሩ ቅርብ የሆነች)

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0979918942

@adama_Jobs
🧰ሙያ፡ የውበት ባለሙያ

🏭የድርጅት ስም፡ Honey Spa & Moroco Baz

🕔ማብቅያ ቀን፡ 17-06-2017

📍አድራሻ ፡ ወንጂ ማዞሪያ ቶታል ማደያ ጀርባ

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0977948511

@adama_Jobs
🧰ሙያ፡ ፑል አጫዋች

📍አድራሻ ፡ ማርያም  አካባቢ

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6

📱0913255582

# 1ቀን ስራ 1ቀን እረፍት።

@adama_jobs
2025/02/21 11:35:05
Back to Top
HTML Embed Code: