Telegram Web
ኢድ አል አድሓ ሙባረክ

قال الله تعالى: ﴿فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ (2)﴾ سورة الكوثر،
والنّبيّ ﷺ حثَّ على الأضحيّة وعملها وأقرَّ عليها، فعن عبد الله بن عمر رضي الله عنهما قال: «أقامَ النّبيّ ﷺ بالمدينة عشرًا يُضحّي كلَّ عامٍ»، وكان ﷺ يُعلنُ هذه الأضحيةَ ويرفَع من شأنها، والأضحية سُنّةُ النّبيّ محمّد ﷺ

قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ أُمِرْتُ بِالنَّحْرِ وَهُوَ سُنَّةٌ لَكُمْ

የኡድህያን እርድ አሏሁ ሱብሓነሁ ወተዓላ በቁርአን ያዘዘበት እና ነብያችን ﷺ በመዲና 10 አመት ሲኖሩ ሁሉንም አመት የኡድህያን እርድ እንዳረዱ ዐብዱሏህ ኢብኑ ዑመር ይናገራሉ “

ነብያችን ﷺ የኡድህያን እርድ ደረጃውን በጣም ከፍ አድርገውታል በመሆኑም አቅሙ ያለው ሰው ሁሉ ማድረጉ ይወደዳል ።

አንድ ሶስተኛውን ለቤቱ ያደርጋል

አንድ ሶስተኛውን ስጦታ ይሰጣል

አንድ ሶስተኛውን ለሚስኪን ሶደቃ ይሰጣል

ይህ ትልቅ አጅር ያለው ስራ እንዳያመልጣችሁ ማስታወስ እንወዳለን ።

አሏህ ኸይር ስራችንን ይቀበለን ይቀበላችሁ

ኢድ አል አድሓ ሙባረክ ❤️
#አውሊያኡሏህ
የአሏህ ወዳጆች
በተወዳጁና በተናፋቂው ኡስታዝ በኡስታዝ ዩኑስ
ልዩ የላይቭ መድረክ ፕሮግራም ይኖረናል እንዳትቀሩ
#ነገ_ኸሚስ_ምሽት 3:30 ጀምሮ

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
https://www.tgoop.com/zumer_eslamic_media
2024/10/04 15:23:00
Back to Top
HTML Embed Code: