Telegram Web
#MedrekAcademy


ሰላም ውድ የ ASET  ተከታታዮች።

ከላይ ቮት(vote) ባደረጋችሁት መሰረት ስለአዲሱ ዌብሳይታችን ሰፊ ማብራሪያ ይዘን መጥተናል።

ዌብሳይታችን መድረክ አካዳሚ🖥(Medrek Academy) ይሰኛል። ከስሙ አሰያየም ስንነሳ ይህ የe-learning ዌብሳይት ሁሉም የማስተማር ችሎታ ያለው ግለሰብ በሙሉ ሊያስተምርበት የሚችል መድረክ ስለሆነ መድረክ ብለን ሰይመነዋል።


መድረክ አካዳሚ አለም አቀፍ standard የጠበቀ እጅግ በጣም ብዙ ልዩ ልዩ የሆኑ አዳዲስ features ይዞ መጥትዋል።

ትምህርት ለማስተማር ብዙ አቅዳችሁ ግን ሳይሳካላችሁ የቀረ። YouTube ጀምራችሁ ነገር ግን subscribers አልሞላ ብሎ የተዋችሁ ትክክለኛ የማስተማሪያ ቦታ 🌞መድረክ አካዳሚ ጎራ ማለት ይችላሉ።

መድረክ አካዳሚ ላይ ምን ምን ኮርስ ሊሰጥ ነው የታሰበው?🧐

ሁሉም ሰው ያለውን እውቀት በሙሉ ሊያስተምርበት ይችላል። ከምግብ ዝግጅት እስከ ቴክኖሎጂ ምንም ነገር ይዘው መጥተው ሊያስተምሩ ይችላሉ።

አድራሻ;[site address];-
Click here

Https://www.medrekAcademy.com

Empower the minds of tomorrow by using the technology of today.

መልካም የእወቅት ጊዜ
Be with us

©Medrek Academy
ለመጀመሪያ 50 ተመዝጋቢ ተማሪዎች ሽልማት ይኖረናል❤️

@Medrek_academy
Forwarded from ቀለሜ
መድረክ አካዳሚ

በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን ቅድሚያ ተሰጥቶ የተዘጋጀ በአይነቱ እና አቀራረቡም የተለየ የመጀመሪያው ሊያስብል የሚያስችል e-learning ዌብሳይት ተከፈተ።

በዌብሳይቱ ውስጥ
🥇አስተማሪ ሆነው ተማሪዎችዎንም እራስዎንም መጥቀም ያስችልዎታል።
🥇ተማሪዎች የተገመገመ እና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት እንዲያገኙ ያግዛል።
🥇ዓለምአቀፍ ስታንዳርዱን የጠበቀ በመሆኑ ለመጠቀም እጅግ ቀላል።

በዚህ ዌብሳይት ያስተምሩ ይጠቀሙ ይጥቀሙ።

ቅድሚያ ለሚመዘገቡ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች ይኖራሉ።

www.medrekAcademy.com
What's your impression about medrek Academy?
Anonymous Poll
79%
I loved it
21%
🤮🤮🤮🤮
1444ኛ የረመዳን ፆም እንኳን አደረሳችሁ 🤲

ውድ የASET ቤተሰቦች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም አደረሰን ፣ አደረሳችሁ።

ረመዳን የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር እንዲሆንልን ከወዲሁ ምኞታችን ነው።

رمضان كريم 🌙✨️🎉

@Alpha_software_enginering @Alpha_software_enginering
What is Website Development?🖥

የዌብሳይት ግንባታ ጽንሰ-ሐሳብ ምንድን ነው? ስለዌብሳይት ዴቨሎፕመንት በሰፊው ይዘጋጅ?
Anonymous Poll
97%
አዎ እፈልጋለሁ ይዘጋጅልኝ።
3%
አይ አይ አልፈልግም።
Website Development 101.pdf
276.8 KB
only chapter one

if You Want it to Continue be patient and Share the Channel With your Families and Friends.

Join and Share 👇👇
@alpha_software_enginering
@alpha_software_enginering

for any Question👇👇
@alpha_software_engineering


We need your feedback Join and tell us your feeling on our community
@Aset_community
#advanced_concept

How to Build a RESTful API

A RESTful API is a web service that conforms to the Representational State Transfer (REST) architectural style. RESTful APIs are designed to be simple, uniform, and stateless. They are also designed to be cacheable, which can improve performance.

To build a RESTful API, you will need to follow a few basic steps:

1. Define the API's resources

The first step is to define the API's resources. Resources are the objects that the API will expose. For example, a RESTful API for a book store might have resources for books, authors, and genres.

2. Define the API's endpoints

Endpoints are the URLs that will be used to access the API's resources. For example, the book store API might have endpoints for getting a list of books, getting a book by its ID, and creating a new book.

3. Define the API's methods

The API's methods are the actions that can be performed on the resources. For example, the book store API might have methods for getting a list of books, getting a book by its ID, and creating a new book.

4. Implement the API

The next step is to implement the API. This involves writing the code that will handle the requests that are made to the API's endpoints.

5. Test the API

Once the API is implemented, it is important to test it to make sure that it is working correctly. You can do this by making requests to the API's endpoints and checking the responses.

6. Document the API

Once the API is tested, it is important to document it. This will help users to understand how to use the API.

By following these steps, you can build a RESTful API that is simple, uniform, and stateless. You can also make your API cacheable to improve performance.


Join and Share
@alpha_software_enginering
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለበዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እና ለነገ መልካም ለመስራት የምናስብበት እንዲሆን ምኞታችን ነው።

©Alpha Software Engineering Tutorial
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ-አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ።
ኢድሙባረክ!!!!

@alpha_software_enginering
ትክክለኛ ያልሆነ ስለኮዲንግ ሚነገሩ myths part 1

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1) ኮድ ላይ ኮመንት መጻፍ አያስፈልግም!!

ይሄ ፍፁም ስሕተት የሆነ መረጃ ነው ኮመንቶች ለአንድ ፕሮግራም መስተካከል የበኩላቸውን አስተዋጽዖ ያደርጋሉ። ሌሎች ሰዎችም በቀላሉ እንዲረዱት ያደርጋል።

2) ፕሮግራሚንግ ለመማር በጣም ውድ የሆኑ ጥራት ያላቸው ነገሮች የግድ አስፈላጊ ናቸው!!

በዋናነት ኮድ ለማድረግ ጥራት ያላቸው መሳሪያዎች የራሳቸው የሆነ አውንታዊ አስተዋፅዖ ቢኖራቸውም ፕሮግራሚንግ ለመማር ከስማርት ፎን ጀምሮ ማንኛውንም ኮምፒውተር መጠቀም ይቻላል።

3) የተሳካ ስራ ልታገኝ አትችልም ግዴታ የኮምፒውተር ሳይንስ ድግሪ ከሌለህ!!

ይሄ ፍፁም ውሸት ሲሆን ብዙ በዚህ ዘርፍ ያሉ ምሁራን በዋናነት ራሳቸውን ያስተማሩ ኦንላይን ሪሶርስ እና ቡትካምፖችን ጆይን ያረጉ ናቸው። ስለዚህ የኮምፒውተር ሳይንስ ዲግሪ ግዴታ አይደለም።

4) ሁሉም ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች ተመሳሳይ ናቸው!!

እያንዳንዱ ፕሮግራሚንግ ቋንቋ የራሱ የሆነ ጥቅም እና ችሎታ አለው ስለዚህ ሁሉም አንድ አይነት አይደሉም።

5) ሁሉንም የፕሮግራሚንጉ ህጎች እና syntax ማወቅ የግድ ነው!!

ሁሉም ዴቨሎፐሮች ሪፈረንስ እየተጠቀሙ ነው ዴቨሎፕ ሚያደርጉት መሰረታዊ ሲንታክሶችን ብቻ ማወቅ በቂ ነው።

6) ኮድ ለማድረግ የማትስ እወቀትህ ከፍተኛ መሆን አለበት!

ኮዲንግ ሎጂካል አስተሳሰብ እንጂ ማቲማቲካል ፎርሙላን በብዛት አይጠቀምም ስለዚህ ግዴታ ከፍተኛ እውቀት አያስፈልግክም ምክንያታዊ አስተሳሰብ እንጂ።

7) አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ የሰውን ልጅ ይተካል*!

የፕሮግራሚንግን አፈጣጠር በእነዚህ ማሽኖች መቀየር ቢቻልም የማሰብ ችሎታ ችግርን የመፍታት እና ውሳኔ የመስጠትን ችሎታ ፍጹም ከሰው ልጅ ውጪ ሊያደርጉት ስለማይችሉ ይሄም ትልቅ ስሕተት ነው።


Share with Your Friends
@Alpha_software_enginering

For any Question
@Alpha_software_engineering
Eid al-Adha Mubarak! Hope, love and laughter become a part of your life, today and everyday

@Alpha_software_enginering
ድርጅታችን የሀገራችንን የቴክኖሎጂ ዘርፍ ትምህርቶች ለሰልጣኞች ለማድረስ እና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎችን ቁጥር ለመጨመር በዲጂታል የመማር ማስተማር ሂደትን ተደራሽ እና አካታች ለማድረግ ሲሰራ ቆይቱኣል። የዚህ የዲጂታል ትምህርትንም ባሳለፍናቸው ሁለት አመታት ውስጥ ከ123 በላይ ሰልጣኞችን በ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ መሰረታዊ ትምህርት፡ በጃቫ ፕሮግራሚንግ፡ በአንድሮይድ አፕልኬሽን ዴቨሎፕመንት ዘርፍ አሰልጥንዋል።

ድርጅታችን አካታች የሆነ የ ዲጂታል መማር ማስተማሪያ ዌብሳትንም አቅርቦ መቆየቱ እና ከጊዜያት ቡሃላ ግን የዲጂታል ትምህርቶችንም ማቅረብ ሳይችል ቀርቱዋል።

ከዚህ ሁሉ ጊዜያት እና ውጣውረዶች በኋላ ድርጅታችን አልፋ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ መዋቅሩን እና አገልግሎቶቹን በማስፋት ለትልቅ ጉዞ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል።

ስለሆነም የአልፋ ተማሪዎች እና ተከታታዮች በሙሉ ከጎናችን ሆናችሁ እስካሁን ስለቆያችሁ እያመሰገንን ለአዲስ ነገር ራሳችሁን እንድታዘጋጁ እና ለወዳጅ ዘመድ ይህንን ቻናል እያጋራችሁ እንድትጠብቁ እንላለን።


©አልፋ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ቲቶሪያል
The place where you begin your tech journey ✨️
ባሳለፍናቸው ሁለት አመታት ድርጅታችን መሰረታዊ የሆኑ ኮርሶችን የሰጠን መሆኑ ይታወቃል በነዚህ ኮርሶች ላይም የታዩትን መሰረታዊ ችግሮች እና በሀገራችን ያለውን የቴክኖሎጂ ዲፓርትመንቶች ላይ ያለውን ድክመት ተመልክተን በርካታ ማሻሻያዎች እና ጥራትን የያዙ ኮርሶችን ለማቅረብ እንዲሁም በማንኛውም ሁኔታ ሆኖ የመማርን አክሰስ ለመስጠት ታሳቢ በማድረግ ድረገጽ https://alphasofteng.com መገንባታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

በዚህ ብቻም ሳይሆን ኮርሶቻችንን በጥራት ዓለማቀፋዊ ስታንዳርዱን በጠበቀ መልኩ እያዘጋጀን ለናንተ እንደምናቀርብ እናረጋግጣለን።

https://alphasofteng.com



©አልፋ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ቲቶሪያል
The place where you begin your tech journey ✨️
ከዚህ ጋር በተያያዘ ሙሉ የፕሮግራሚንግ ኮርስ ከ መሰረታዊ ጀምሮ እስከ አድቫንስድ በ ጃቫስክሪፕት ማስተማር ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።

For more
Click here
0919303487

For registration
@alpha_software_engineering
Question: Can you Explain about JS Course?

ASET Answer:- "the course title is JavaScript advanced Course which contains deep understanding of JavaScript, including how it works under the hood. Additionally this course covers ECMAScript 6, as well as HTML and CSS for interactive web development.

Not only the above concepts but also we will explore advanced concepts such as DataStructure and Algorithm and Object oriented programming. With the most popular frameworks JQuery and Underscore.

Besides, by the end of each section we will work real life projects.
"
🧩ትምህርቱ ሊጀምር 1 ቀን ብቻ ቀረው 🏆

🔔ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው እርሶስ?

JavaScript programming በ ONLINE 📣

የአብዛኛው ሰው ችግር የሆነ መሠረታዊ ፕሮግራሚንግ ጥያቄ ከዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት ጋር ጃቫስክሪፕትን በመጠቀም በOnline ማሰልጠን ጀምረናል።
በ 60 ቀን  ውስጥ
በማንኛውም ሰዓት አክሰስ ያለው
በተጠና ካሪኩለም የተዘጋጀ
መሰረታዊ የሆኑትን ኮንሰፕቶች ጨምሮ እስከ አድቫንስ የሆኑት ድረስ ያጠቃለለ
HTML እና CSSን ያጠቃለለ
ሰርተፊኬት ያለው

ስልጠናው ሙሉ በሙሉ ተግባር ተኮር ስለሆነ የሚያተርፉበት ነው። 

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ።

70% ቅናሽ የማይታመን ነው።💁‍♂

ለመመዝገብ 0919303487 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን @alpha_software_engineering ያነጋግሩን።

ℹ️ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ።
Https://alphasofteng.com/feature

☎️የtelegram ቻናላችንን: @alpha_software_enginering በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑና አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ።
2025/07/08 05:16:12
Back to Top
HTML Embed Code: