Telegram Web
Amen Institute of Technology Official®
Photo
#ማሳሰቢያ
====
ሐሙስ መስከረም 22 የሚጀምረው #አድቫንስድ_የቤት_እቃዎች_ጥገና ስልጠና እና አርብ መስከረም 23 የሚጀምረው #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር ዝርጋታ_ስልጠና  እንዳይረሱ❗️
👉ሁለቱም ስልጠናዎች የሚሰጡት በሳምንት 2 ቀናት ከጥዋቱ 3:00-6:30 ለ 2 ወራት ነው።
👉 ሙሉ ክፍያቸው  በቅደም ተከተል 6600 ብር እና 8100 ብር ብቻ ነው❗️(ነገር ግን ለአዲስ ዓመት አድርገነው የነበረው ቅናሽ ከመጠናቀቁ በፊት ለሚመዘገቡ ብቻ ነው)
👉ሁለቱም የሥልጠና አይነቶች እጅግ አዋጭ ሲሆኑ የመጀመሪያው በግል ለሚሰሩ እጅግ በጣም አዋጭ ሲሆን 2ኛው ደግሞ በቅጥርም ሆነ በግል እጅግ አዋጭ የሆነና ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ ነው❗️

ለሌሎችም #ሼር ያድርጉላቸው❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነ
❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
13👏4
#ይህንን_በጥንቃቄ_ሳያነቡ_ስልጠና_እንዳይጀምሩ❗️
======
#የሙያ_ስልጠና  ግለሰቦችን ለተወሰኑ  ሙያዎች የሚፈለጉ ተግባራዊና  ሥራ-ተኮር ችሎታዎች እንዲኖራቸው የሚያደርግ ዘር ሲሆን ብዙ ወደ ሥራ ገበያው በቀላሉ ለመግባት፣ ተግባራዊ ክህሎት ለመያዝ፣ ከፍተኛ የሆነ የቅጥር እድል፣ ጊዜና ገንዘብ ቆጣቢ፣የራስ ሥራ ለመጀመር ቀላል የሆነ ፣ ከራስ አልፎ በሀገር ግንባታ ጉልህ ድርሻ ያለው፣ ምናክባት መጀመሪያ የሰለጠኑትን መቀየር ወይም ሌላ መጨመር ቢፈልጉ በየጊዜው በቀላሉ ሌሎች ሙያዎችን እየሰለጠኑ ወደሌላ ዘርፍ መግባት የሚችሉበት እጅግ በጣም ድንቅ ዘርፍ ነው።
👉እንደነ ጀርመን፣ ጃፓንና ቻይና ከዚህ ደረጃ ላይ የደረሱት ያላቸውን ከፍተኛ የሰው ሃይል በቀላሉ አጫጭር የሙያ ስልጠናዎችን በማሰልጠን ወደ ኢንዱስትሪው በማሰማራት ነው።
👉ይህን እጅግ ድንቅ የሆነ ዘርፍ ሲቀላቀሉ ውጤታማ የሚሆኑበትን የዝልጠና አይነት እንዴት እንደሚመርጡ ቀጥሎ ያሉትን ነጥቦች እናያለን፦
1.  #የግል_ፍላጎትና_ዝንባሌ/Personal Interest and Passion
👉 የሙያ ሥልጠና ስንሰለጥን  የጊዜያችን ፣ ጉልበታችንና ገንዘባችን ኢንቨስት እያደረግን ስለሆነ የሚያስደስተን የስልጠና አይነት  መምረጥ ለስኬታማነታችን ጉልህ ድርሻ አለው።
👉 እንዲሁም ከፍላጎት በተጨማሪ ተፈጥሯዊ ችሎታንና ምን ላይ ጎበዝ ነኝ  የሚሉትን መለየት አስፈለጊ ነው ምክንያቱን አንዳንድ የስልጠና አይነቶች ጥሩ የቴክኒካል ችሎታ፤ አንዳንዶች ደግሞ ጥሩ ተክለ ቁመና/ የሰውነት ጥንካሬ ፣ አንዳንዶች ጥሩ የደንበኛ አያያዝ ሊፈልጉ ይችላሉ።
2.#የሥራ_እድል_መኖሩን/Career Opportunities
👉 አስተማማኝ የሥራ ቅጥር እድል ወይም በግል ለመስራት ምን ያህል ያሰራል የሚለውን ማረጋገጥ ወሳኝ ነው።
3. #የስልጠናው_ቆይታ/Duration of Course
👉 የሙያ ስልጠናዎች ከተወሰኑ ሳምንታት እስከ 2 አመት ሊቆይ ይችላል። ስለዚህ እንደ አለን እቅድ፣ የገንዘብ አቅምና ወደ ሥራውን ለመጀመር ያለንን ጊዜ ግምት ውስጥ ማስገባት ወሳኝ ነው።
4.#የእውቅና_ፈቃድና_ተቀባይነት_ያለው_ተቋም/Accreditation and Recognition
👉ንግድ ፈቃድ ያለው ተቋም ሁሉ ስልጠና ማሰልጠን አይችልም። ለስልጠና ተቋማት ንግድ ፈቃድ ብቻ በቂ አይደለም ከሚመለከተው የት/ት ጥራት ተቆጣጣሪ መ/ቤት የብቃት ማረጋገጫ እንዳላቸው ማረጋገጥ እጅግ ወሳኝ ነው። ምክንያቱም የእውቅና ፈቃድ የሌለው ማንኛውም ተቋም የተገኘ የትምህርት ማስረጃ ተቀባይነት የለውም።
👉እንዲሁም ተቋሙ በሚሰጠው በቀጣሪ ድርጅቶች ጥሩ ስምና ዝና ያለው ቢሆን መልካም ነው።
👉ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት የአጭር ጊዜ ስልጠና የሚያሰለጥኑ ተቋማት ህጋዊ አይደሉም ወይም የእውቅና ፈቃድ የላቸውም።
5. #በተግባር_ያስለጥናል_ወይ?
👉የምትቀጠረው ንድፈ ሃሳቡን እንድትረዳው ብቻ ሳይሆን ሥራውን እንድትሰራው ነው ስለዚህ ማሰልጠኛ ተቋሙ ከንደፈ-ሃሳብ ስልጠና ባሻገር  ምን ያህል ወርክሾፕ፣ ሳይትና ኢንተርንሺፕ  ላይ ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል የሚለው መታየት አለበት።
6. #ተቋሙ_የሥራ_እድል_ይፈጥራል_ወይ?
     JOB Placement and Networking support
👉ተቋሙ ከስልጠና ባሻጋር ለሥራ ቅጥር ወይም ለአፓረንትሺፕ የሚልክ ከሆነ የበለጠ ተመራጭ ያደርገዋል።
7. ሥራው የማደግ እድሉ ምን ያህል ነው?/ Growth potential and Career advancement
👉ወደፊት ሥራው ማደግ ይችላል ወይ? የግል ሥራስ ለሰራበት እችላለሁ ወይ? የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ ወሳኝ ነው።
8. #ስልጠናው_በቅጥር_ወይስ_በግል_ለመስራት_ነው_የሚሆነው?
👉ሁሉም ስልጠናዎች እኩል የቅጥር እድል የላቸውም።
👉አንዳንዶች ለቅጥር ብቻ ካልሆነ በግል ለመጀመር ወይ ጭራሹን አይሆኑም ወይም የሚጠይቁት መነሻ ካፒታል ከፍተኛ ይሆናል። 👉አንዳንዶች ደግም በግል ለመስራት እጅግ ተስማሚ ይሆኑና የቅጥር እድል የሌላቸው ይሆናሉ።
👉አንዳንዶች ደግሞ ለቅጥርም ፣ በግል ለመስራትም እጅግ ተስማሚ ይሆናሉ።
👉አንዳንዶች ደግሞ የሆነ ሀገር ላይ እጅግ ተፈላጊ ይሆኑና ሌላ ሀገር ላይ ደግሞ ብዙ ተፈላጊ ላይሆኑ ይችላሉ። ሰልጥነን  ውጪ መጥተን ለመስራት ከሆነ ለሥራ ስለምንሄድበት ሁኔታ በደንብ ማወቅ ወሳኝ ነው።
👉ለዚህ ነው #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት ከሥልጠና ባሻገር ሰልጣኞችን ከበቂ የማማከር አገልግሎት ጋር የሚመዘግበው።

↪️ለማንኛውም #እውነተኛ_ስልጠና ከዚህ በታች በተጠቀሱት ዘርፎች ከፈለጉ አሜንን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ❗️
↪️ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነ❗️

#የስልጠና_አይነቶች
===
1️⃣.የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና፣
ሞተር ኮንትሮልሲስተም
2️⃣.አድቫንስድ የቤት እቃወች
ጥገና፡(ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣
ኦቨን ፣ ስማርት ቲቪ ወዘተ)
3️⃣.የደህንነት ካሜራና ፋየር አላርም
ሲስተም ዝርጋታና ኮንፊገሬሽን
4️⃣. አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ
መስመር ዝርግታና ጥገና
5️⃣.የቢሮ ማሽን ጥገና(ፕሪንተር፣
ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፋክስ ወዘተ)
6️⃣  አውቶካድ ኤሌክትሪካል ዲዛይን
7⃣. የኤሌክትሪክ ሽያጭና የክህሎት ሙያ ስልጠና/ Professional Electrical Sales and Technical Training
8⃣. ግራፊክስ ዲዛይን እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ ሥልጠና (Graphics Design and Video Editing)
9⃣. ሌሎችም

ትምህርታዊ ቪዲዮዎችንና መረጃዎችን ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Telegram: https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
11👏6👍3
በዙ ወጣቶች በመስመር ላይ ስልጠና እንድንሰጣችሁ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁ ትገኛላችሁ። እስካሁን ያልጀመርነው በመስመር ላይ ብቁ ማድረግ ይቻላል ብለን ስለማናምን ነው። ለማንኛውም ስልጠናው እንዴት ይሰጥ የሚለውን ለመወያየት ፕሮግራም እንድንይዝ ፍላጎት ያላችሁ አስተያየት መስጫው ላይ አሳውቁን❗️
እናመሰግናለን❗️
🙏125
#ማስታወቂያ
====
በበዓላት መደራረብ ምክንያት የተራዘሙት  7ኛው ዙር #አድቫንስድ_የቤት_እቃዎች_ጥገና ስልጠና(ፍሪጅ፣ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ስማርት ቲቪ፣ ኦቨን፣ ማይክሮዌቭ ኦቨን) እና 44ኛው ዙር #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር ዝርጋታ_ስልጠና ነገ ማክሰኞ በ27/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ላይ ይጀምራሉ❗️
👉የስልጠና ቆይታቸው 2 ወራት ነው❗️
👉 ሙሉ ክፍያቸው  በቅደም ተከተል 6600 ብር እና 8100 ብር ብቻ ነው❗️(ነገር ግን ለአዲስ ዓመት አድርገነው የነበረው ቅናሽ ከመጠናቀቁ በፊት ለሚመዘገቡ ብቻ ነው)
👉ሁለቱም የሥልጠና አይነቶች እጅግ አዋጭ ሲሆኑ የመጀመሪያው በግል ለሚሰሩ እጅግ በጣም አዋጭ ሲሆን 2ኛው ደግሞ በቅጥርም ሆነ በግል እጅግ አዋጭ የሆነና ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ ነው❗️

ለሌሎችም #ሼር ያድርጉላቸው❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነ
❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍53😢1
Amen Institute of Technology Official®
Photo
#አድቫንስድ_የቤት_እቃዎች_ጥገና እና #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር ዘርጋታ ስልጠናዎች ዛሬ በ27/01/2018 ዓ.ም ተጀምረዋል❗️
👉በዚህ ዙር የመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ አሁንም ውስን ቦታዎች ስላሉ ተመዝግባችሁ የሙያም የሥራም ባለቤት መሆን ትችላላችሁ❗️
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍122
#የቅጥር_ማስታወቂያ
===

↪️ዛሬም አንድ የቅጥር ደብዳቤ ለድርጅታችን ደርሶታል። ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ከዚህ በፊት ከተቋማች       
#በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ የሰለጠናችሁ 8 ጁኒየር ኤሌክትሪሽያን እንዲሁም 6 ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን አመልካቾች ከዚህ በታች ባለው  ሊንክ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና CV እንድትልኩልን እናሳስባለን ❗️
↪️የተፈለገው ባለሙያ ብዛት
🔘 6 ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን❗️
🔘 8 ጁኒየር ኤሌክትሪሽያን❗️
↪️ ደሞዝ
🔘 በስምምነት
#ሥራ_ላይ_ያላችሁና_ዘርፉ_የማይመለከታችሁ_አትላኩ  ❗️የሌሎችን እድል እያበላሻችሁ ነው❗️
👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/electricexpert

👉ድርጅታችን ለዚህ ማስታወቂያ ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለም❗️አይቀበልም❗️

ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👏76
በዚህ ውድድር በበዛበት ዘመን #ባለሙያ_ሆኖ_እንደመገኘት_ትልቅ_ነገር_የለም❗️
===
1⃣. ባለሙያዎች ያደጉት ሀገርምራት ላይ በባትሪ ከሚፈለጉትና ከፍተኛ ተከፋይ ከሆኑት ውስጥ ይጠቀሳሉ። ለምሳሌ ያህል  የሥራና ክህሎት ሚንስቴር  ወደ አርብ ሀገራት ለመላክ ካወጣው  3000 የሥራ መደብ ሁሉም ባለሙያ ነው ። ለዚህ ነው  በተለያየ ዘዴ ወጣቶች ሙያውን በሚገባ ይዘው እንዲወጡ ጥረት የምናደርገው❗️
2⃣. እጅግ ብዙ የሥራ ዘርፎች በአርቲፊሻል ኢንቲሌጀንስ የተተኩ ብዙ ሰራተኞች ሥራ-ኣጥ እየሆኑ ይገኛል። ነገር ግን ከጤናው ዘርፍ ቀጥሎ ምንም ስጋት የሌለበት ከታች የተዘረዘሩት የክህሎት ሙያዎች ናቸው።
3⃣. በዚህ ኑሮ ውድነትና ውድድር በበዛበት ወቅት ተቀጥሮ የቢሮ ሥራ የሚሰራ ሰው የገንዘብ ነፃነት ሊያገኝ አይችልም። ሙያ ያለው ሰው ግን ለሥራ መጀመሪያ ምንም አይነት ገንዘብም ሆነ ቦታ ሳይጠይቅ ሁሉም ነገር እጁ ላይ ስላለ  በቀላሉ የራሱን ሥራ መጀመርና ከፍተኛ ሀብት ማፍራት ይችላል።
👉አሁንም #የገንዘብ_ነፃነታችሁን_ማወጅ ከፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሙያዎች መርጠው በጫር ጊዜ ይሰልጥኑ❗️

የስልጠና አይነቶች፦
1⃣.የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና፣ ሞተር ኮንትሮልሲስተም
2⃣.አድቫንስድ የቤት እቃወች ጥገና፡(ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ኦቨን ፣ ስማርት ቲቪ )
3⃣.የደህንነት ካሜራና ፋየር አላርም ሲስተም ዝርጋታና ኮንፊገሬሽን
4⃣. አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርግታና ጥገና
5⃣.የቢሮ ማሽን ጥገና(ፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን)
6⃣. አውቶካድ ሶፍትዌርና ዲዛይን
7⃣. ግራፊክስ ዲዛይንና ቪዲዮ ኤዲቲንግ
8⃣. የኤሌክትሪካል  ሽያጭና የክህሎት ሙያ ስልጠና
9⃣. ሌሎችም

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍75👏1
#ማስታወቂያ
======
👉በቀን 04/02/2018 ዓ.ም ከአንድ ድርጅት የተላከን የቅጥር ደብዳቤ መለጠፋችን ይታወቃል።
👉በዚህም መሰረት ጁኒየር እና ሲንየር  ኤሌክትሪሻን የሆኑና ቀድመው የላኩ 14 ባለሙያዎችን የላክን መሆንኑ እየገለፅን ድርጅቱ ስለሚደውልላችሁ ስልካችሁን ክፍት አድርጋችሁ እንድጠብቁ እናሳስባለን።
👉እንዲሁም የት/ት መረጃችሁን ልካችሁ ያልተላካችሁ ባለሙያዎች በቀጣይ የናንተ የሥራ ልምድና የት/ት ዝግጅት የሚፈልግ ሥራ ሲኖር የምንልካችሁ ይሆናል❗️

👉ድርጅታችን ለዚህ ማስታወቂያ ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለም❗️አይቀበልም❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
5
2025/10/15 08:49:26
Back to Top
HTML Embed Code: