Telegram Web
.#ስታር_ዴልታ_ሞተር_ማስጀመሪያ_ዘዴ/#Star_Delta_Motor_starting_Method
=========
👉ከዚህ ቀደም 4ቱን የተለያዩ የሞተር ማስጀመሪያ ዘዴዎችን አይተናል። ዛሬ ደግሞ ስለ ስታር- ዴልታ ሞተር ማስጀመሪያ ዘዴ እናያለን። ይህ የማስጀመሪያ ዘዴ የተለመደ እና በብዛት ስለምንጠቀምበት በጥልቀት ለማየት እንመክራለን።
👉ስለ ስታር-ዴልታ የሞተር ማስጀመሪያ ከማየታችን በፊት ግን ስታር ኮኔክሽን እና ዴልታ ኮኔክሽን ምንድን ናቸው? የሚሉትን እናያለን። መልካም ቆይታ🙏

🔸ስታር /Star & ዴልታ/Delta
👉ስታር እና ዴልታ ከስማቸው እንደምንረዳው ስማቸው ቅርፃቸው ያመለክታል።
👉ስታር / Star connection የምንለው 3 ፌዝ ያላቸውን ሰርኪዩቶች አንደኛውን ጫፍ አንድ ላይ በማሰር የጋራ ኒውትራል ነጥብ(Neutral point) በመፍጠር መብረቅን ለመከላከል ከመሬት ጋር ማሰር የሚያስችል ዘዴ ነው።
👉ይህ ዘዴ የ "Y" ቅርፅ ያለው ሲሆን "star" ወይም "wye" Connection ብለን ልንጠራው እንችላለን።
🔸ዴልታ/Delta Connection
👉ዴልታ ኮኔክሽን የምንለው ደግሞ የሦስት ማዕዘን ቅርፅ ያለው ሲሆን 3 ፌዝ ያላቸውን ሰርኪዩቶች የንዱን መጀመሪያ ከ ሌላኛው መጨርሻ (end-to- start) በማገናኘት የምንፈጥረው ዘዴ ነው።
👉በመቀጠል ስለሁለቱ ባህሪ ወይም ተመሳሳይነት እና ልዩነት እናያለን።
#Star Vs #Delta_Connection

🔸 #ስታር/ #Star
1. አራት የኤሌክትሪክ ዋየሮች ሲኖሩት 3ቱ ፌዞች ሲሆኑ አንዱ ኒው ትራል ነው።
2. የመስመር ከረንት(Line current) እና ፌዝ ከረንት(Phase current) እኩል ናቸው። IL=Ip
3. ፌዝ ቮልቴጁ(Phase Voltage/220V) በ√3 ሲባዛ የመስመር ቮልቴጁን(Line Voltage/380V) ይሰጠናል። VL= √3*Vp
4. ፌዝ ቮልቴጁ አነስተኛ ስለሆነ አነስተኛ የፕላስቲክ ሽፋን(Insulation cover) ይጠቀማል።
5. 3- ፌዝ 4-ኤሌክትሪክ ገመድ ያላቸውንም ሆነ 3-ፌዝ 3-ኤሌክትሪክ ገመድ ያላቸውን ሲስተሞች ይቀበላል።
6. ፍጥነቱ አነስተኛ ነው ምክንያቱ ደግሞ ፌዝ ቮልቴጁ(220v) አነስተኛ ስለሆነ ነው።
7. ብዙ ጊዘ ሲነሱ አነስተኛ ከረንት(low starting current) ለሚፈልጉ እና እረጅም እርቀት ላላቸው አገልግሎቶች እንጠቀመዋለን።
8. ሁለት የተለያዩ መጠን ያላቸውን ቮልቴጆች(220V & 380V) እንድንጠቀም ያስችለናል።
🔹#ዴልታ/ #Delta
1. ሶስት ኤሌክትሪክ ወየሮች ብቻ አሉት(ኒውትራል የለውም)።
2. ፌዝ ከረንት(Phase Current) በ√3 ሲባዛ የመስመር ከረንት(Line current) ይሰጠናል። IL= √3*Ip
3. የመስመር ቮልቴጅ(Line Voltage) እና ፌዝ ከረንት(Phase Voltage) እኩል ናቸው። VL=Vp
4. ፌዝ ቮልቴጁ ከፍተኛ ስለሆነ ከፍተኛ የፕላስቲክ ሽፋን(Insulation cover) ይጠቀማል።
5. 3-ፌዝ 3-ኤሌክትሪክ ገመድ ያላቸውን ሲስተሞች ብቻ ይቀበላል ምክንያቱም ኒውትራል የለውም።
6. ፍጥነቱ ከፍተኛ ነው ምክንያቱም ፌዝ ቮልቴጁ(380v) ከፍተኛ ስለሆነ ነው።
7. ብዙ ጊዘ ሲነሱ ከፍተኛ ቶርክ (high starting torque) ለሚፈልጉ እና አጭር እርቀት ላላቸው አገልግሎቶች እንጠቀመዋለን።
8. 380V ቮልቴጅ ብቻ ያስጠቅማል።
ወ.ዘ.ተ
#ሼር #ሼር #ሼር

#የአጭር_ጊዜ_ሙያ ስልጠና_ከፈለጉ ይደውሉ❗️
0991156969
0118644716

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

👉#ስለምትከታተሉን_እናመሰግናለን🙏

👉#ለሌሎችም_ያጋሩ❗️

"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን!"
🔹🔸🔹ለወዳጅዎም ያጋሩ!🔸🔹🔸
🔹🔸🔹🔹እናመሰግናለን!🔹🔸🔹
👍355
#በቅርብ_የሚጀምሩ_የስልጠና_አይነቶች
=====

1️⃣.#አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ-- #አርብ በ 06/03/2017 ከቀኑ 8:00 ይጀምራል❗️---#30ኛ_ዙር
2️⃣.#አድቫንስድ_የጀነሬተር_ዝርጋታ(With MTS & ATS) እና ጥገና  እንዲሁም #ሞተር_ኮንትሮል_ሲስተም --- #ሰኞ ህዳር 9/2017  ጥዋት 3:00 ላይዓይጀምራል❗️- #3ኛ_ዙር
3️⃣. #አድቫንስድ_የቤት_እቃዎች(ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ኦቨን፣ ማይክሮዌቭ ኦቭን፣ ስማርት ቲቪ  ወዘተ ) ጥገና ደግሞ #ረቡዕ ህዳር 18/2017 ዓ.ም ጥዋት 3:00  ይጀምራል❗️--- #4ኛ_ዙር
👉ክፍያው ለ 3ቱም የስልጠና አይነቶች 6200 ብር  ሲሆን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን ሲያጠናቅቁ የተቋም ምዘና እና COC የሚመዘኑ ይሆናል❗️
↪️ ስልጠናው ገሚሰጥው እጅግ የረጅም አመት ልምድ ባለቸው #ኤሌክትሪካል_ኢንጅነሮች ሲሆን በሳይትና በኢንዱስትሪ ስልጠና የታገዙ በመሆኑ እጅግ ልዩ ያደርገዋል❗️
👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0118644716
0991156969
👍224
Reading Electrical drawing-part -2
https://vm.tiktok.com/ZMhG4WLNu/
👍9
Amen Electrical Technology Official®
#በቅርብ_የሚጀምሩ_የስልጠና_አይነቶች ===== 1️⃣.#አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ-- #አርብ በ 06/03/2017 ከቀኑ 8:00 ይጀምራል❗️---#30ኛ_ዙር 2️⃣.#አድቫንስድ_የጀነሬተር_ዝርጋታ(With MTS & ATS) እና ጥገና  እንዲሁም #ሞተር_ኮንትሮል_ሲስተም --- #ሰኞ ህዳር 9/2017  ጥዋት 3:00 ላይዓይጀምራል❗️- #3ኛ_ዙር 3️⃣. #አድቫንስድ_የቤት_እቃዎች(ፍሪጅ፣…
#reminder ❗️
------
#ለ2_ወር በሳምንት 3 ቀናት  የሚሰጠው  #አድቫንስድ_የጀነሬተር_ዝርግታና_ጥገና
☑️With ATS & MTS
#ሞተር_ኮንትሮል_ሲስተም  #3ኛው_ዙር_ረቡዕ 11/03/2017 ዓ.ም  ጥዋት 3:00 ላይ ይጀምራል❗️
#ለመሰልጠን_የተመዘገባችሁ እና #ተመዝግባችሁ_የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ #ረቡዕ ከጥዋቱ 3:00 ላይ #ቦሌ_ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት ስልጠናችሁን እንድጀምሩ እናሳስባለን❗️
ሙሉ ትክፍያው #6200_ብር  ብቻ ሲሆን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን ሲያጠናቅቁ የተቋም ምዘና እና COC የሚመዘኑ ይሆናል❗️
↪️ ስልጠናው ገሚሰጥው እጅግ የረጅም አመት ልምድ ባለቸው #ኤሌክትሪካል_ኢንጅነሮች ሲሆን በሳይትና በኢንዱስትሪ ስልጠና የታገዙ በመሆኑ እጅግ ልዩ ያደርገዋል❗️
👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0118644716
0991156969

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍232
#ዜና_አሜን
=====
👉አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ባለፉት 3 ወራት ያሰለጠናቸውን ቁጥራቸው ከ 200 በላይ የሚሆኑ ወጣቶችን COC እያስመዘነ እንደሚገኝ ተገለፀ! በዚህም የወጣቶች ብቃት ከማሰልጠኛ ተቋማት ምዘና  ባሻገር   በ COC መረጋገጡ ቀጣሪ ድርጅቶች የበለጠ እንዲተማመኑ የሚያደርጋቸውና የወደፊት ተፈላጊነታቸውን የሚጨምር ነው ተብሏል!

አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
👍28👏5
#የምዝገባ_ማስታወቂያ
=====
👉 ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአጭር ጊዜ ስልጠና  እያሰለጠነ በማስቀጠር የሚታወቅ ማሰልጠኛ ሲሆን  እጅግ ብዙ ወጣቶችን ከስራአጥነት ወደ ሥራ በማስገባት ማህበራዊ ሃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል። 
👉አሁንም እውቅና ባገኘባቸው ዘርፎች ወጣቶችን አሰልጥኖ የሙያና የስራ ባለቤት ለማድረግ በሚከተሉት ዘርፎች ምዝገባ ላይ ሲሆን ፈጥነው በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው በክፍል፣ በወርክሾፕና በሳይት/በኢንዱስትሪ ሲሆን ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ COC የሚመዘኑ ይሆናል❗️
👉የስልጠና ክፍያና ስልጠናው የሚጀምርበትን ለማየት ከላይ ያለውን ፎቶ ይመልከቱ❗️
👉እንዲሁም #እሁድ ብቻ ለሚመቻችሁ እሁድ ብቻ ለ 4 ወር  የሚሰጥ ለዩ ስልጠና ያዘጋጀንላችሁ መሆኑን ስናበስራችሁ በደስታ ነው❗️
👉በመጨረሻም ለተለያዩ #ለCOC እና #ለብቃት_ማረጋገጫ_ፈተናዎች የምናዘጋጅ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን❗️

👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0118644716
0991156969

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍18👏1🎉1
Amen Electrical Technology Official®
#የምዝገባ_ማስታወቂያ ===== 👉 ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአጭር ጊዜ ስልጠና  እያሰለጠነ በማስቀጠር የሚታወቅ ማሰልጠኛ ሲሆን  እጅግ ብዙ ወጣቶችን ከስራአጥነት ወደ ሥራ በማስገባት ማህበራዊ ሃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል።  👉አሁንም እውቅና ባገኘባቸው ዘርፎች ወጣቶችን አሰልጥኖ የሙያና የስራ ባለቤት ለማድረግ በሚከተሉት ዘርፎች ምዝገባ ላይ ሲሆን ፈጥነው በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ❗️
#Rimnder
======
👉31ኛው ዙር ከጥዋቱ 3:00-6:00 #ሰኞ_ረቡዕ እና #አርብ ለ 2 ወር የሚሰጠው #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና #ሰኞ በ 23/03/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ላይ  ይጀምራል❗️ በዚህ ዙር ሰልጣናችሁ #የሙያና_የስራ_ባለቤት በመሆን ነጋችሁን ያማረ ለማድረግ ሃሳቡ ያላችሁ ሳይሞላባችሁ ተመዝገቡ❗️
👉የስልጠናው ሙሉ ክፍያ 6200 ብር ብቻ

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0118644716
0991156969

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍18
2025/07/14 00:44:41
Back to Top
HTML Embed Code: