Telegram Web
#የስልጠና_ፕሮግራም❗️
------
1⃣. #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና(41ኛ ዙር)
👉#ለ 2_ወራት  ቅዳሜ  ከ7:30-11:30  እና እሁድ ከጥዋቱ 2:30-6:30  የሚሰጥ  ሲሆን ስልጠናው #እሁድ_ሐምሌ  26/2017 ከጥዋቱ 2:30 ይጀምራል❗️ 
👉ሙሉ ክፍያ 10,800 ብር ብቻ ነው
2⃣. #የቤት_እቃዎች_ጥገና ስልጠና (ፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ኦቨን/ስቶቭ/ምጣድ ፣ስማርት ቲቪ ወዘተ)--6ኛ ዙር
👉#ለ3_ወራት_እሁድ ጥዋት ወይም ከሰዓት በመረጡት ሽፍት የተግባር ስልጠናው የሚሰጥ ሲሆን የንድፈ ሃሳብ ስልጠናው ደግሞ ሰልጣኞች በሚመቻቸው ቀንና ሰዓት በቨርችዋል የሚሰጥ ይሆናል።
👉ሙሉ ክፍያው 8,800 ብር ሲሆን  የሚጀምረው ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም ነው❗️

👉ስልጠናቸውን ሲጨርሱ የቅጥር እድሎች አሉት❗️
በዚህ ፈረቃ የማይመቻችሁ ደግሞ ሌሎች ፈረቃዎች አሉን ይደውሉ❗️
↪️ ስልጠናው የሚሰጥው እጅግ የረጅም አመት ልምድ ባለቸው #ኤሌክትሪካል_ኢንጅነሮች ሲሆን #በሳይት_ስልጠና_የታገዘ በመሆኑ እጅግ ልዩ ያደርገዋል❗️
👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0939555510
0991156969
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
6👏4
#ልዩ_የክረምት_ስልጠና❗️
======
ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መጭውን አዲስ አመት በአዲስ ክህሎት ሥራ የሚጀምሩበትን ወይም  ገቢዎን የሚያሳድጉበት ከመደበኛው ክፍያ በ 15% ቅናሽ ትልቅ እድል ይዞላችሁ መጥቷል❗️
ባለፉት 4 አመታት ከ 11 ሺ በላይ ወጣቶችን አሰልጥነን COC አስመዝነናል እያስመዘንም እንገኛለን ከነዚህም ውስጥ ከ81% በላይ የስራ ባለቤት አድርገናል❗️ከነዚህ ውስጥም 5%ቱ የመክፍል አቅም የሌላቸውን ወጣቶች  በነፃ በማሰልጠንና ሥራ በማስቀጠር  ማሐበራዊ ሐላፊነታችን ለመወጣት ሞክረናል❗️በዚህ ክረምትም  22 ሰልጣኞችን በነፃ ተቀብሎ እያሰለጠነ ይገኛል።

ስልጠናውን ልዩ የሚያደርገው ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነ የክረምት ስልጠና ሰልጣኞችን በክህሎት ብቁ ከማድረግም ባሻገር በሰለጠኑበት የሙያ ዘርፍ የቅጠር ሁኔታን አመቻችቶና ሰፊ የስራ እድል ለመፍጠር ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን የስለጠና አይነቶቹም የሚከተሉት ናቸው።
#የስልጠና_አይነቶች
1️⃣. #የጀነሬተር_ዝርጋታና_ጥገና#ሞተር_ኮንትሮል_ሲስተም
2️⃣. #አድቫንስድ_የቤት_እቃወች_ጥገና (ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ኦቨን፣ ማይክሮዌቭ ኦቨን ፣ ስማርት ቲቪ ወዘተ)
3️⃣.#የደህንነት_ካሜራና_ፋየር_አላርም_ሲስተም_ዝርጋታና_ኮንፊገሬሽን
4️⃣. #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታና_ጥገና
5️⃣. #የቢሮ_ማሽን_ጥገና(ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፋክስ ወዘተ)
6⃣.ለCOC እና ለሌሎች የብቃት ማረጋገጫ ፈተናዎች ማዘጋጀት
7️⃣. አውቶካድ ኤሌክትሪካል ዲዛይን  ወዘተ ናቸው።

#የስልጠናው_ቀንና_ሰዓት
1️⃣. #የጥዋት_ፈረቃ ከ2:30 -- 6:30
👉ረቡዕና አርብ ለ 2 ወራት
👉ማክሰኞ፣ ሐሙስ ለ 2 ወራት
2️⃣. #የከሰዓት_ፈረቃ---ከ8:00--11:00
👉ከሰኞ-አርብ በሳምንት 5 ቀናት ለ 1ወር
3️⃣. #የማታ_ፈረቃ ----ከ 12:00---1:30
👉ሰኞ፣ ረቡዕና አርብ ለ 3 ወራት
4️⃣. #የቅዳሜና_እሁድ ለ 2 ወራት
👉ቅዳሜ ከ7:30-11:00 እና  እሁድ ጥዋት ከ3:00-6:30
5️⃣. እሁድ ብቻ  ለ 4 ወራት የሚቆይ
👉ፈረቃ 1 ጥዋት ከ3:00-6:30
👉 ፈረቃ 2 ከሰዓት ከ8:00- 11:00
6️⃣. #በግል_ወይም_በቡድን  ለሚመጡ ደግሞ  በተጨማሪ ክፍያ ደንበኞች  #በሚመቻቸው_ቀንና_ሰዓት ስልጠናውን መውሰድ ይችላሉ❗️

#ማሳሰቢያ
1⃣. በቡድን ለሚመጡ ቅናሽ አለን❗️
2⃣. ስለጠናው የሚሰጠው #በክፍል#በወርክሾፕና_በሳይት/ #ኢንዱስትሪ/ #በስራ_ላይ_ልምምድ በመሆኑ እጅግ ማራኪና የሚደሰቱበት ስልጠና ነው❗️
3⃣. እንዲሁም ዘወትር #ማክሰኞ_ሐሙስ_ቅዳሜና_እሁድ ከምሽቱ 3:30-5:00 በቲክቶክ የኤሌክትሪካል ኢንጅነሮች/የባለሙያዎች ውይይት ስላለ ይህን ሊንክ ተጭነው ይቀላቀሉ❗️
 

#ስልጠናው_የሚመለከታቸው
1️⃣. ድርጅቶች
2️⃣. የዩንቨርሲቲ ተማሪዎችና አስተማሪዎች
3️⃣. 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ላጠናቀቁ

#ለመሰልጠን_የሚያስፈልጉ_መረጃዎች

    #ለድርጅቶች
1️⃣. ለድርጅቶች የሰልጣኞችን ብዛትና እንዲሰለጥኑ የሚፈልጉትን የስልጠና ዝርዝሮችና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ ደብዳቤ ለአሜን ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ መፃፍ
2️⃣. ማሰልጠኛችን የሚጠይቀውን የሰልጣኞችን ዝርዝር መረጃ መላክና ተገቢውን የስልጠና ክፍያ መክፈል።

#ለግል_ሰልጣኞች
1️⃣. መታወቂያ ኮፒ
2️⃣. ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
3️⃣ የት/ት ማስረጃ
4️⃣. ስልጠናው የሚጠይቀውን ክፍያ መክፈል
5️⃣. የስልጠና መጠየቂያ ፎርም መሙላት

#በነፃ_የስራናቸውን_ትምህርቶች/ #መረጃዎችን_ለማየት
👇👇👇
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2

Website: www.amenelectrical.com

TikTok: https://shorturl.at/VQN6I

Youtube: https://shorturl.at/I8eyb

Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92  (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇👇👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት

👉 ይሄን ትልቅ እድል በመጠቀም በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ጭምር ነው❗️
#Skill_creats_Job❗️
12🔥2
ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን ሊተገበር ሊታሰብ የማይችል ይመስል የነበረውን የስልጠና ዘዴ መተግበር ችለናል❗️
👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMScfyYPK/
6
Amen Institute of Technology Official® pinned «#ልዩ_የክረምት_ስልጠና❗️ ====== ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መጭውን አዲስ አመት በአዲስ ክህሎት ሥራ የሚጀምሩበትን ወይም  ገቢዎን የሚያሳድጉበት ከመደበኛው ክፍያ በ 15% ቅናሽ ትልቅ እድል ይዞላችሁ መጥቷል❗️ ባለፉት 4 አመታት ከ 11 ሺ በላይ ወጣቶችን አሰልጥነን COC አስመዝነናል እያስመዘንም እንገኛለን ከነዚህም ውስጥ ከ81% በላይ የስራ ባለቤት አድርገናል❗️ከነዚህ ውስጥም…»
#JOB_VACANCY_ANNOUNCEMENT
======
Amen institute of Technology
Location: Addis Ababa, Ethiopia
Application Deadline: August, 07, 2025
Amen institute of Technology is a leading provider of hands-on training, electrical installation services, business promotion, and digital marketing. We are looking to hire 4 highly motivated professionals for the following positions:
#Position_1: #Marketing_and_Business_Development_Officer
   #Key_Responsibilities:
•  Identify and contact organizations that can send trainees or outsource electrical works.
•  Promote Amen’s training and service offerings through direct marketing, field visits, and B2B networking.
•  Prepare and present proposals to potential partners.
•  Achieve monthly recruitment and business development targets.
•  Participate in expos, industry forums, and partnership-building events.
•  Coordinate with internal teams to ensure smooth service delivery.
   #Job_Requirements:
•  #Education: Degree or above in Marketing, Business, Electrical Engineering, or related fields.
•  #Experience: Minimum 4 years in marketing, sales, or client relationship roles.
•  #Skills: Strong interpersonal, negotiation, and communication skills.
•  #Computer_Skills: Basic MS Office and email communication.
•  #Gender: Male or Female
•  #Salary: Basic salary + performance-based commission (Attractive)
•  #Employment_Type: Full-www.tgoop.com/Part Time
•  #Number_of_Positions:  Two
#Position_2: #Digital_Marketing_and_Promotion_Officer
   #Key_Responsibilities:
•  Manage Amen’s social media platforms (Facebook, TikTok, Telegram, YouTube, etc.).
•  Create content, engaging graphics, videos, and posts to promote Amen are training and services.
•  Run paid advertisements and analyze ad performance.
•  Support the promotion of client businesses partnering with Amen.
•  Track audience engagement and prepare monthly performance reports.
•  Assist in organizing virtual and physical promotional campaigns.
   Job Requirements:
•  #Education: Diploma or Degree in Marketing, Graphics Design, Digital Media, Information Technology, Computer Science  or related field.
•  #Experience: At least 3 year of experience in digital marketing or social media promotion.
•  #Skills: Graphic design, video editing, creative content development.
•  #Tools: Canva, CapCut, Adobe Suite, Meta Business Suite, etc.
•  #Gender: Male or Female
•  #Salary: Basic salary + performance-based commission (Attractive)
•  #Employment_Type: Full-www.tgoop.com/Part Time
•  #Number_of_Positions:  Two
   #How_to_Apply:
Interested and qualified applicants can apply in one of the following ways:
1.  #In_Person:
Submit your CV, cover letter, and (if applying for Digital Marketing Officer) sample work or portfolio in a single PDF file to our office located at: Addis Ababa, Bole Michael, St. Michael Building, 2nd Floor
2.  #Online_Application:
Email your application documents as one combined PDF file (CV + cover letter + portfolio if applicable) to: [email protected]
3.  Please mention the position you are applying for in the subject line of the email or on the envelope.
For more information, call: 0991156969/0939555510
Application Deadline: August 07/2025
8👍3🔥1
#አሜንን_በከተማዎ_ማየት_ይፈልጋሉ
(#የእርስዎ_ድምፅ_ይወስነዋል❗️)
=======
👉ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ባለፉት 3 ዓመታት በርካታ ቁጥር ያላቸውን ወጣቶች እጅግ ልዩ የሆነ የተግባር ስልጠና በማሰልጠን በብዙ ድርጅቶች ተመራጭ እንዲሆኑ በማድረግ የሥራ እድሎችን ሲፈጠር ቆይቷል❗️
👉ይሁን እንጅ ከአዲስ አበባ ውጪ ያሉ ወጣቶች ቅርንጫፍ እንድንከፍት በተደጋጋሚ ሲጠይቁን ቆይተዋል❗️
👉ቁጥራቸው ጥቂት የማይባሉ ወጣቶች ለማመን በሚከብድ ሁኔታ ብዙ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጠው በመምጣት ስልጠናቸውን አጠናቀው ተመልሰዋል❗️
👉ይህን ችግር ተመልክተንም በሚመጣው አዲስ አመት በርካታ ፍላጎት ያለበት አንድ የክልል ከተማ ላይ ቅርንጫፍ ለመክፈት የወሰንን ሲሆን የት ይከፈት የሚለውን ደግሞ እናንተ ውድ ተከታይዮቻችን በምሰጡት ድምፅ የሚወሰን ይሆናል❗️
🔘አዳማ
🔘ባህርዳር
🔘መቖለ
🔘ሀዋሳ
🔘ጂንካ
🔘ቦንጋ
🔘ጂጂጋ
🔘ሰመራ
🔘አሶሳ
🔘ጋንቤላ
🔘ሀረር
🔘ድሬዳዋ
👉ስለዚህ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ማሰልጠኛችሁን በአቅራቢያችሁ እንድትከፍቱ ተጋብዛችኋል❗️
👉በዚህ ዙር 1 ቅርንጫፍ ብቻ ስለሆነ የሚከፈተው ብዙ ቁጥር ያለውን የምናሳውቅ ይሆናል❗️

👇👇👇👇
https://forms.gle/jGGwn7sf59haRmwS9

↪️ #ሼር #ሼር #ሼር
19👍5
#ተጀመረ
====
👉አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና አድቫንስድ የቤት እቃዎች ጥገና ሁለቱ የተግባር ስልጠናዎች ዛሬ ሐምሌ 26/2017 ከቀኑ 8፡00 ላይ ተጀረዋል።
👉አሁንም ውስን ቦታዎች ስላሉ ነገ ጥዋት 3:00 ላይ ትመዝግበው መጀምር ይችላሉ❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92  (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇👇👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
7🎉1
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የፋየር አላርም ሲስተምና የድህንነት ካሜራ ስርጋታና ኮንፊገሬሽን ስልጠና መሰልጠን ከፈለጉ ሳይሞላብዎ ይመዝገቡ❗️

https://vm.tiktok.com/ZMSwckTdd/
6
2025/10/25 19:10:58
Back to Top
HTML Embed Code: