#111_ሰወች_ፎርሙን_ሞልተዋል❗️
====
👉ቀጣዩ የኤሜን ቅርንጫፍ የት ይሆናል ❓ የናንተ ድምፅ ነው የሚወስነው❗️
👉እስካሁን ያለው ውጤት ይህን ይመስላል❗️
👉አሜን በአቅራቢያዎ ቅርንጫፍ እንዲከፍት ከፈለጉ ድምፅዎ ወሳኝ ነው #ይህንን_ሊንክ_ተጭነው_ከታች_ከተዘርዘሩት_የክልል_ከተሞች_ውስጥ_የሚፈልጉትን_ይምረጡ❗️
👇👇
https://forms.gle/jGGwn7sf59haRmwS9
አሜን ቴክኖሎጂ እንስቲትዩት(የምርጦች ምርጫ )

🎉5❤3
✅#የፍሪጅ_ኮምፕረሰር_ብልሽት_እና_መፍትሄው
✅#Compressor_problem_and_solution
=========
👉ስለ ፍሪጅ ኮምፕረሰር ብልሺት ከማየታችን በፊት ኮምፕረሰር ምንድን ነው የሚለውን እናያለን።
👉ኮፕረሰር አንድ ፍሪጅ ካሉት 5 ዋና ዋና ክፍሎች ማለትም ኮንደንሰር፣ ኢቫፖሬተር ፣ ካፕላሪ ቱዩብ ፣ ፊልትሮ ማካከል ዋናው እና የፍሪጁ ወሳይ ክፍል ነው።
👉 ዋናው የስራ ድራሻውም አነስተኛ ግፊት ያለው ጋዝ ተቀብሎ ከፍተኛ ግፊት በመፍጠር ወደ #ኮንደንሰር መላክ ነው። የፍሪጁን ሲስተም ስራ የሚያስጀምረውም ኮምፕረሰር ነው።
👉ኮምፕረሰር ከተበላሸ ወይም ፓወር ካልደረሰው ፍሪጁ ሊጀመር/ሊነሳ አይችልም።
👉ኮምፕረሰር ኤሌክትሪካል እና ሜካኒካል ክፍሎች አሉት።
#ኤሌክትሪካል_ክፍሉ ሞተሩ ሲሆን ሞተሩም ዋና ጥቅል (main Winding)-አነስተኛ ሪዚዝታንስ ያለው እና ረዳት ወይም አጋዥ ጥቅል (Auxiliary Windings)-ከፍተኛ ሪዚዝታንስ ያለው እንዲሁም ኦቨርሎድ ሪሌይ(Overload relay) እና ማስጀመሪያ ሪሌይ(Starting Relay) ናቸው።
#Overload_relay-የሞተራችን ጥቅል(Winding) የሚጠብቅ መሳሪያ ነው።
#Starting_relay- ሞተሩ ሲጀምር የሪዚዝታንስ መጠኑን በመጨመር ሞተሩ ሲነሳ የነበረውን ከረንት በመቀነስ ያለምንም ጉዳት ለማስነሳት እና ከተነሳ ብኋላ በመክፈት ያለምንም ችግር ሞተሩ #በዋናው_ጥቅል እንዲሰራ የሚያደርግ መሳሪያ ነው።
👉#ሜካኒካል ክፍሎቹ ደግሞ የጋዝ መሙያወቹ(Charging ) እና የጋዝ ማስዎጫ(Discharging) ናቸው።
👉 ይህንን ያህል ካልን የኮምፕረሰር ብልሽቶች ምን ምን ናቸው? መፍትሄውስ? የሚለውን እናያለን።
#ብልሺቶች
1. #ኮምፕረሰሩ_አይነሳም/#Compressor_is_not_start
✅መፍትሄ
👉ኮምፕረሰር የማይጀምረው በነዚህ 3 ዋና ዋና ምክንያቶች ነው።
ሀ. #ኤሌክትሪክ-ፓወር_ካላገኘ
✅#መፍትሄ➖የኤሌክትሪክ ፓወር መኖሩን ማረጋገጥና እንዲያገኝ ማድረግ።
ለ. #የኦቨርሎድ_ሪሌይ እና #የስታርቲን_ሪሌይ ብልሽት
✅#መፍትሄ➖እነዚህ ከተበላሹ አረጋግጦ በራሳቸው ሳይዝ መቀየር ።
ሐ. #የጥቅል(Wending) መበላሽት
✅#መፍትሄ➖ኮምፕረሰር መቀየር።
2. #ኮምፕረሰር_በተደጋጋሚ_እየጀመረ_ይጠፋል
#Compressor_Frequently ON/OFF
ሀ. #ኮፕረሰሩ_ስታክ_ሲያደርግ
✅መፍትሄ➖ኮምፕረሰር መቀየር
ለ. #የፍሪጁ_የጋዝ_መተላለፊያ_መስመር ሲዘጋ
✅#መፍትሄ➖ፊልትሮ በመቀየር ይስተካከላል።
ሐ. #አንዱ_ጥቅል(winding) ክፍት ከሆነ
✅#መፍትሄ➖ኮምፕረሰር መቀየር
መ. #ስታርቲንግ_ሪሌይ_ከተበላሸ
✅መፍትሄ➖ስታርቲንግ ሪሌይ መቀየር
3. #ከፍተኛ_የሆነ_ድምፅ_የሚያሰማ ከሆነ
#High_Noise
ሀ. #የፍሪጁ_አቀማመጥ ሳይስተካከል ሲቀር
✅#መፍትሄ➖የተስተካከል ቦታ ላይ አመቻችቶ ማስቀመጥ
ለ.
. #የፍሪጁ_የጋዝ_መተላለፊያ_መስመር ሲዘጋ
✅መፍትሄ➖ፊልትሮ በመቀየር ይስተካከላል።
ሐ. #ሜክኒካል_ብልሺት
✅መፍትሄ➖ኮምፕረሰር መቀየር
#ማሳሰቢያ
👉ኮምፕረሰር ስንቀየር በነበረው ኮምፕረሰር የፈረስ ጉልበት(horse power) መሆን አለበት።
👉ስታንዳርድ የሚባሉት ኮምፕረሰሮች የፈረስ ጉልበት የሚከተሉት ናቸው።
1/3hp, 1/4hp,1/5hp, 1/6hp 1/8hp እና 1/10hp ናቸው።
👉ኮምፕረሰር በምንቀይር ጊዜ የፍሪጁ የጋዝ መተላለፊያ መስመሩ ተፀድቶ ጋዝ መሞላት አለበት።
👉#ለሌሎችም_ያጋሩ❗️
👉#እጅግ_በይነቱ_ልዩ_የሆነ_የተግባር_ሥልጠና ከፈለጉ ትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት❗️አንቱ የተባሉ ባለሙያ ይሁኑ❗️
👉ከስልጠና በኋላ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር የሥራ እድል አለው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት

TikTok
AIT(አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት) on TikTok
@amenelectricaltechnology 80.2k Followers, 539 Following, 349.3k Likes - Watch awesome short videos created by AIT(አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)
👍13❤12
✅#ማስታወቂያ
====
👉እጅግ የባለሙያ እጥረት ባለባቸውና ተፈላጊ በሆኑት በእነዚህ 2 የስልጠና ዘርፎች ለመሰልጠን #የተመዘገባችሁና_ተመዝግባችሁ_የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ ስልጠና የሚጀምረው ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን።
1⃣.የፋየር አላርም ሲስተምና የደህነንት ካሜራ ዝርጋታና ኮንፊገሬሽን
👉በስልጠና ደረጃ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን #የፋየር_አላርም_ሲስተም_ከደህንነት_ካሜራ_ዝርግታና_ኮንፊገሬሽን ጋር የሚሰጠው 2ኛ ዙር ስልጠና #ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ይጀምራል። የስልጠና ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ 3:00-6:00 ሲሆን ሙሉ ክፍያው #9800ብር ብቻ ነው።
👉 የስልጠናው ቆይታም 2 ወራት ነው❗️
2⃣. የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና ፣ ሞተር ኮንትሮል ሲስተም፦
👉ሌላኛው ደግሞ እጅግ የባለሙያ እጥረት ያለበትና በስልጠና ደርጃ በመንግስትም ሆነ በግል ማሰልጠኛ ተቋማት ብዙ ቦታ ያልተሰጠው የጀነሬተር ዝርግታና ጥገና እንዲሁም ሞተር ኮንትሮል ሲስተም 7ኛ ዙር ስልጠና
#ሐሙስ_ነሀሴ 22/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ይጀምራል።
👉ሥልጠና #ማክሰኞ እና #ሐሙስ ከጥዋቱ 3:00-6:30 ለ 2 ወራት #በክፍል፣ #በወርክሾፕና_በሳይት ልምምድ የሚሰጥ ሲሆን የስልጠናው ሙሉ ክፍያም #8,800 ብር ብቻ ነው❗️
#ማሰሰቢያ፦
1⃣. ስልጠናው #ከክፍል፣ #ከወርክሾፕ፣ #ከኢንዱስትሪ/ከሳይት ልምምድ ባሻገር በአስመጭዎች ወይም በአምራቾች #የምርት_ማሳያ በአካል በመገኘት የሚለማመዱ ይሆናል❗️
2⃣. ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ #COC ይመዘናሉ❗️
3⃣. ሥለጠናዎን ካጠናቀቁ በኋላ የሥራ ዕድሎች አሉት❗️
✅ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ያድርሷቸው❗️

👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ለመከታተል❗️
👇👇👇👇

❤13
#Motion_Sensor_Lights/ #Human_Body_Sensor_Lights
=====
👉ይህ የሰውን እንቅስቃሴ በመረዳት ወደ መበራቱ በሚጠጉ ጊዜ የሚበራና ከሰው ልጅ ንክኪ ነፃ የሆነ መብራት ሲሆን ብርሃንን ሴንስ የሚያደርግና የማያደርግ ብለን በ 2 መክፍል እንችላለን።
1⃣. #ብርሃን_ሴንስ_የማያደርግ(Basic PIR Footlight /No Light Sensor)
👉ይህ ማለት የሰውን እንቅስቃሴ በጨረር (infrard radation) አማካኝነት ከተረዳ በኋል መብራቱ ይበራል። ስለዚህ ሰው በተጠገው ጊዜ በማታም ሆነ በቀን የሚበራ ነው ማለት ነው።
👉በአንፃራዊ ሲታይ ሀይል አባካኝ ነው ምክንያቱም ሰው ሴንስ ካደረገ በቀንም ስለሚሰራ ነው።
2⃣.ብርሃን ሴንስ የሚያደርግ(PIR Footlight with LDR/Light-Dependent Resistor )
👉ይህ ደግሞ ብርሃንን ሴንስ የሚያደርግ ሴንሰር ያለው ሲሆን ሲው ቢጠገውም በምሽት ብቻ እንጅ በቀን አይበራም።
👉በቀን ስለማይበራ በሀይል ቆጣቢነቱ ይታወቃል።
👉የሴንሰር ነብራቶች ጥቅምና ጉዳት፦
#ጥቅሞቹ፦
1⃣.ሀይል ቆጣቢ ነው!
👉መብራቱ የሚበራው አስፈለጊ ሲሆን ብቻ ስለሆነ ሀይል ቆጣቢ ነው!
2⃣.ከእጅ ንክኪ ነፃ መሆኑ
👉ከላይ እንደተገለፀው በሴንሰር ሥለሚሰራ ማብሪያና ማጥፊያ መንካት አስፈላጊ አይደለም❗️
3⃣. በጨለማ ሊደርስ ከሚችል ጉዳት ይከላከላል።
4⃣. ስማርት ቴክኖሎጂ መሆኑ!
5⃣.መብራቱ ለረጅም ጊዜ ሳይበላሽ መቆየት መቻሉ።
#ጉዳቶችም፦
1⃣. በቀንም የሚበራው ከሆነ በቀን ጊዜ መብራት ያባክናል።
2⃣. ውስን የሆኑ ቦታወችን ብቻ መሸፈን፣
እነዚህና የመሳሰሉት ጥቅሞች ያሉት ሲሆን የበለጠ ለመረዳት ደግሞ #ከዚህ_በታች_ያለውን_ሊንክ_ተጭነው_መመልከት ትችላላችሁ።
👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMALyVtrX/

❤11
✅#ማስታወቂያ
====
👉እጅግ የባለሙያ እጥረት ባለባቸውና ተፈላጊ በሆኑት በእነዚህ 2 የስልጠና ዘርፎች ለመሰልጠን #የተመዘገባችሁና_ተመዝግባችሁ_የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ ስልጠና የሚጀምረው ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን።
1⃣.የፋየር አላርም ሲስተምና የደህነንት ካሜራ ዝርጋታና ኮንፊገሬሽን
👉በስልጠና ደረጃ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን #የፋየር_አላርም_ሲስተም_ከደህንነት_ካሜራ_ዝርግታና_ኮንፊገሬሽን ጋር የሚሰጠው 2ኛ ዙር ስልጠና #ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ይጀምራል። የስልጠና ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ 3:00-6:00 ሲሆን ሙሉ ክፍያው #9800ብር ብቻ ነው።
👉 የስልጠናው ቆይታም 2 ወራት ነው❗️
2⃣. የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና ፣ ሞተር ኮንትሮል ሲስተም፦
👉ሌላኛው ደግሞ እጅግ የባለሙያ እጥረት ያለበትና በስልጠና ደርጃ በመንግስትም ሆነ በግል ማሰልጠኛ ተቋማት ብዙ ቦታ ያልተሰጠው የጀነሬተር ዝርግታና ጥገና እንዲሁም ሞተር ኮንትሮል ሲስተም 7ኛ ዙር ስልጠና
#ሐሙስ_ነሀሴ 22/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ይጀምራል።
👉ሥልጠና #ማክሰኞ እና #ሐሙስ ከጥዋቱ 3:00-6:30 ለ 2 ወራት #በክፍል፣ #በወርክሾፕና_በሳይት ልምምድ የሚሰጥ ሲሆን የስልጠናው ሙሉ ክፍያም #8,800 ብር ብቻ ነው❗️
#ማሰሰቢያ፦
1⃣. ስልጠናው #ከክፍል፣ #ከወርክሾፕ፣ #ከኢንዱስትሪ/ከሳይት ልምምድ ባሻገር በአስመጭዎች ወይም በአምራቾች #የምርት_ማሳያ በአካል በመገኘት የሚለማመዱ ይሆናል❗️
2⃣. ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ #COC ይመዘናሉ❗️
3⃣. ሥለጠናዎን ካጠናቀቁ በኋላ የሥራ ዕድሎች አሉት❗️
✅ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ያድርሷቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
====
👉እጅግ የባለሙያ እጥረት ባለባቸውና ተፈላጊ በሆኑት በእነዚህ 2 የስልጠና ዘርፎች ለመሰልጠን #የተመዘገባችሁና_ተመዝግባችሁ_የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ ስልጠና የሚጀምረው ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን።
1⃣.የፋየር አላርም ሲስተምና የደህነንት ካሜራ ዝርጋታና ኮንፊገሬሽን
👉በስልጠና ደረጃ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን #የፋየር_አላርም_ሲስተም_ከደህንነት_ካሜራ_ዝርግታና_ኮንፊገሬሽን ጋር የሚሰጠው 2ኛ ዙር ስልጠና #ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ይጀምራል። የስልጠና ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ 3:00-6:00 ሲሆን ሙሉ ክፍያው #9800ብር ብቻ ነው።
👉 የስልጠናው ቆይታም 2 ወራት ነው❗️
2⃣. የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና ፣ ሞተር ኮንትሮል ሲስተም፦
👉ሌላኛው ደግሞ እጅግ የባለሙያ እጥረት ያለበትና በስልጠና ደርጃ በመንግስትም ሆነ በግል ማሰልጠኛ ተቋማት ብዙ ቦታ ያልተሰጠው የጀነሬተር ዝርግታና ጥገና እንዲሁም ሞተር ኮንትሮል ሲስተም 7ኛ ዙር ስልጠና
#ሐሙስ_ነሀሴ 22/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ይጀምራል።
👉ሥልጠና #ማክሰኞ እና #ሐሙስ ከጥዋቱ 3:00-6:30 ለ 2 ወራት #በክፍል፣ #በወርክሾፕና_በሳይት ልምምድ የሚሰጥ ሲሆን የስልጠናው ሙሉ ክፍያም #8,800 ብር ብቻ ነው❗️
#ማሰሰቢያ፦
1⃣. ስልጠናው #ከክፍል፣ #ከወርክሾፕ፣ #ከኢንዱስትሪ/ከሳይት ልምምድ ባሻገር በአስመጭዎች ወይም በአምራቾች #የምርት_ማሳያ በአካል በመገኘት የሚለማመዱ ይሆናል❗️
2⃣. ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ #COC ይመዘናሉ❗️
3⃣. ሥለጠናዎን ካጠናቀቁ በኋላ የሥራ ዕድሎች አሉት❗️
✅ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ያድርሷቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
TikTok
AIT(አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት) on TikTok
@amenelectricaltechnology 80.2k Followers, 539 Following, 349.3k Likes - Watch awesome short videos created by AIT(አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)
❤18
✅#ጀነሬተርህ_ያለምንም_ችግር_ከአሥር_ዓመት_በላይ_እንዲያገለግልህ_ትፈልጋለህ? መልስህ አዎ ከሆነ እስከመጨረሻው ተከተለኝ! ቤተሰብ መሆንና ለሌሎች #ሼር ማድረግም እንዳይረሳ፦
ጀነሬተር ከ10 ዓመት በላይ ያለምንም ችግር እንዲያገለግልህ ማድረግ ያለብህ ወሳኝ ነገርትሮች፦
1⃣. #ጀነሬተሩን_ንፁህና_ደረቅ_ቦታ_ማስቀመጥ
👉አንዳንድ ቦታ ጀነሬተር እርጥብ ቦታ ላይ ወይም ለዝናብና ለሙቀት ተጋላጭ የሆነ ቦታ ላይ ጀነሬተር ተቀምጥ ወይም ተተክሎ ይታያል ነገር ግን በከፍተኛ ደረጃ ለዝገት ፣ ናፍጣው ወይም ቤንዚኑ እንዲተን፣ ባትሪው ቶሎ እንዲበላሽና ሌሎችን ጉዳቶች ሊያስከተል ስለሚችል ንፁህና ደረቅ ቦታ ማስቀመጥ ይገባል።
2⃣. #ዘይትና_ፊልትሮ_በየጊዜው_መቀየር
👉ልክ እንደ ሚኪና ዘይት የጀነሬተርም ዘይት በጊዜ ሂደት ቅባትነቱን ያጣል።
👉ስለዚህ ጀነሬተራችን ከ50-100 ሰዓት ከሰራ በኋላ ዘይት በመቀየር ጀነሬተራችን ላይ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት መቀነስ የምንችል ሲሆን እንዲሁም ፊልትሮ በመቀየር ወደ ኢንጅኑ ቆሻሻ እንዳይገባ ማድረግ እንችላለን።
3⃣. #ጥራት_ያለውና_ንፁህ_ነዳጅ_መጠቀም
👉በጀነሬተር ታንክ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ የሚቆይ ነዳጅ በጥቂት ወራት ውስጥ ሊበላሽ ይችላል ስለዚህ ስለዚህ ንፁህና ጥራት ያለው ነዳጅ በመጠቀም ጀነሬተራችን ከብልሽት መታደግ እንችላለን❗️
4⃣. #ያለሥራ_የተቀመጠ_ጀነሬተር_ከሆነ_ቢያንስ_በወር_አንዴ_ማስነሳት
👉የጀነሬተር ተንቀሳቃሽ ክፍሎችና የነዳጅ ሲስተሙ ካልሰሩ የመድረቅና የመጣበቅ ባህሪ ስላላቸው ጀነሬተሩ ሥራ ላይ ከልሆነ በወር አንድ ጊዜ ለ15 ደቂቃ ያክል አስነስቶ ማሰራት ያስፈለጋል።
5⃣. #አየር_ማስገቢያና_ማስወጫውን_ማፅዳት፦
👉ቆሻሻ አየርና አቧራ የአየር ዝውውርን በመዝጋት ከፍተኛ ሙቀት ሊፈጥር ስለሚችል የአየር ማስገቢያውንና ጭስ ማውጫውን በየጊዜው መፈተሽና ማፅዳት አስፈለጊ ነው❗️
6⃣. #ጀነሬተሩን_ትክክለኛው_አቅሙ_ላይ_ማሰራት፦
👉ጀነሬተራችን ከአቅም በላይ ወይም ከአቅም በታች ማሰራት የኢንጅኑን ቆይታ ያሳጥረዋል።
👉ጀነሬተራችን ከአቅም በላይ እንዲሰራ ከተደረገ ከፍተኛ ሙቀት ፣ የቮልቴጅ መውረድና ኤሌክትሪካል ብልሽት ያስከትላል።
👉ጀነሬተራችን ከአቅም በታች እንዲሰራ ከተደረገ ደግሞ ኢንጅኑ ነዳጁን ሙሉ ለሙሉ ስለማያቃጥለው ጭስ ማውጫው አካባቢ እርጥበት በመፍጠር ጀነሬተራችን ነዳጅ እንዲያባክን፣ ከፍተኛ ጭስ እንዲኖረውና ቀዳዳዎች እንዲደፈኑ ያደርጋል።
👉ሥለዚህ ጀነሬተራችን ከሬትድ ካፓሲቲው ዝቅተኛው ከ 30% ያላነሰ እና ከፍተኛ ከ70% ያለበለጠ ቢሆን ጀነሬተራችን ያለምንም ችግር እንዲሰራ ይረዳናል።
👉 #አድቫንስድ_የጀነሬተር_ጥገና_እና_ዝርጋታ እንዲሁም #ሞተር_ኮንትሮል_ሲስተም_የተግባር_ስልጠና መሰልጠን ከፈለጉ ነገ ሐሙስ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ላይ የሚጀመር ሲሆን ቆይታው ለ 2 ወራት ነው❗️
#ተጨማሪ_ትምህርታዊ_ቪዲዮዎችን_ለመከታተል❗️
👇👇👇👇
Website: www.amenelectrical.com
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
https://vm.tiktok.com/ZMAYnB9Rn/

❤15👍4
✅#የቅጥር_ማስታወቂያ
=======
↪️ዛሬም አንድ የቅጥር ደብዳቤ ለድርጅታችን ደርሶታል። ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ከዚህ በፊት ከተቋማች #በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ ወይም #በደህንነት_ካሜራ የሰለጠናችሁ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ሙሉ ስምና ፣ ስልክ ቁጥር እና CV እንድትልኩልን እናሳስባለን ❗️
↪️ የተፈለገው ባለሙያ ብዛት
🔘3 የኤሌክትሪክ ባለሙያ
🔘3 የደህንነት ካሜራ ባለሙያ ሲሆን በድምሩ 6 ባለሙያዎችን ይፈልጋል❗️
#ሥራ_ላይ_ያላችሁና_ዘርፉ_የማይመለከታችሁ_አትላኩ ❗️የሌሎችን እድል እያበላሻችሁ ነው❗️
👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/electricexpert
👉ድርጅታችን ለዚህ ማስታወቂያ ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለም❗️አይቀበልም❗️
ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2

❤8👍3