Telegram Web
#የስልጠና_ማስታወቂያ❗️
------
#ለ3_ወራት_ቅዳሜ ከ8:00-11:00  እና #እሁድ ጥዋት ከ3:00-6:00  የሚሰጠው  #አድቫንስድ_የጀነሬተር_ዝርግታና_ጥገና
#Installation_With ATS & MTS እና  #ሞተር_ኮንትሮል_ሲስተም  #6ኛው_ዙር_ቅዳሜ  ሰኔ 21/2017 ዓ.ም  ከቀኑ 8:00 ላይ ይጀምራል❗️
#ለመሰልጠን_የተመዘገባችሁ እና #ተመዝግባችሁ_የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ  #ቦሌ_ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት ስልጠናችሁን እንድጀምሩ እናሳስባለን❗️
ሙሉ ትክፍያው  #8,800_ብር  ብቻ ሲሆን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን ሲያጠናቅቁ የተቋም ምዘና እና COC የሚመዘኑ ይሆናል❗️
↪️ ስልጠናው የሚሰጥው እጅግ የረጅም አመት ልምድ ባለቸው #ኤሌክትሪካል_ኢንጅነሮች ሲሆን #በኢንዱስትሪ_ስልጠና_የታገዘ በመሆኑ እጅግ ልዩ ያደርገዋል❗️

እንዲሁም #ሰኞ_ረቡዕና_አርብ ከጥዋቱ 3:00-6:00 የሚሰጠው   #የቤት_እቃዎች_ጥገና (ፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ፣ኦቨን/ስቶቭ/ምጣድ ፣ስማርት ቲቪ ወዘተ) ስልጠና በ16/10/2017  ስለስልጠናው ገለፃ የተደረገ ሲሆን #ረቡዕ በ18/10/17 መደበኛ የስልጠና ፕሮግራሙ ስለሚጀምር ውስን ቦታዎች ስላሉ በዚህ ዙር መጀመር ይችላሉ❗️
👉#ሙሉ_ክፍያው_7200_ብር ብቻ ሲሆን ቆይታው ለ 2 ወራት❗️
👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0939555510
0991156969

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
#ነገ_አርብና_ቅዳሜ_የሚጀምሩ_ሥልጠናዎች❗️
------
1⃣. አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ(40ኛ ዙር)
👉#ለ1_ወር _ከሰኞ-አርብ ከ8:00-11:00  እና የሚሰጠው ሲሆን ስልጠናው ነገ አርብ ሰኔ 27/2017 ከቀኑ 8፡00 ይጀምራል❗️ 
👉ሙሉ ክፍያ 8,800 ብር ብቻ
2⃣. ኢንዱስትሪያል ማሽን ቴክኖሎጂ
👉#ለ2_ወራት_በቅዳሜና_እሁድ መርሃግብር የሚሰጠው  #አድቫንስድ_የጀነሬተር_ዝርግታና_ጥገና
#Installation_With ATS & MTS እና  #ሞተር_ኮንትሮል_ሲስተም  (#6ኛው_ዙር_ቅዳሜ)  ከዚህ በፊት ኦረንቴሽ የተሰጠ ሲሆን  ቅዳሜ  ሰኔ 28/2017 ዓ.ም  ከቀኑ 7:30 ላይ ይጀምራል❗️
👉ሙሉ ክፍያው 8800 ብር ብቻ ነው

#ለመሰልጠን_የተመዘገባችሁ እና #ተመዝግባችሁ_የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ  #ቦሌ_ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት ስልጠናችሁን እንድጀምሩ እናሳስባለን❗️
ለሁለቱም የሥልጠና አይነቶች ሙሉ ትክፍያው  #8,800_ብር  ብቻ ሲሆን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን ሲያጠናቅቁ የተቋም ምዘና እና COC የሚመዘኑ ሲሆን  ይሆናል❗️
በተጨማሪ ስልጠናቸውን ሲጨርሱ የቅጥር እድሎች አሉት❗️
↪️ ስልጠናው የሚሰጥው እጅግ የረጅም አመት ልምድ ባለቸው #ኤሌክትሪካል_ኢንጅነሮች ሲሆን #በኢንዱስትሪ_ስልጠና_የታገዘ በመሆኑ እጅግ ልዩ ያደርገዋል❗️

👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0939555510
0991156969
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
2025/07/04 01:04:09
Back to Top
HTML Embed Code: