Telegram Web
#የቅጥር_ማስታወቂያ
===

↪️ዛሬም አንድ የቅጥር ደብዳቤ ለድርጅታችን ደርሶታል። ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ከዚህ በፊት ከተቋማች       
#በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ የሰለጠናችሁ 8 ጁኒየር ኤሌክትሪሽያን እንዲሁም 6 ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን አመልካቾች ከዚህ በታች ባለው  ሊንክ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና CV እንድትልኩልን እናሳስባለን ❗️
↪️የተፈለገው ባለሙያ ብዛት
🔘 6 ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን❗️
🔘 8 ጁኒየር ኤሌክትሪሽያን❗️
↪️ ደሞዝ
🔘 በስምምነት
#ሥራ_ላይ_ያላችሁና_ዘርፉ_የማይመለከታችሁ_አትላኩ  ❗️የሌሎችን እድል እያበላሻችሁ ነው❗️
👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/electricexpert

👉ድርጅታችን ለዚህ ማስታወቂያ ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለም❗️አይቀበልም❗️

ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
7👏7
በዚህ ውድድር በበዛበት ዘመን #ባለሙያ_ሆኖ_እንደመገኘት_ትልቅ_ነገር_የለም❗️
===
1⃣. ባለሙያዎች ያደጉት ሀገርምራት ላይ በባትሪ ከሚፈለጉትና ከፍተኛ ተከፋይ ከሆኑት ውስጥ ይጠቀሳሉ። ለምሳሌ ያህል  የሥራና ክህሎት ሚንስቴር  ወደ አርብ ሀገራት ለመላክ ካወጣው  3000 የሥራ መደብ ሁሉም ባለሙያ ነው ። ለዚህ ነው  በተለያየ ዘዴ ወጣቶች ሙያውን በሚገባ ይዘው እንዲወጡ ጥረት የምናደርገው❗️
2⃣. እጅግ ብዙ የሥራ ዘርፎች በአርቲፊሻል ኢንቲሌጀንስ የተተኩ ብዙ ሰራተኞች ሥራ-ኣጥ እየሆኑ ይገኛል። ነገር ግን ከጤናው ዘርፍ ቀጥሎ ምንም ስጋት የሌለበት ከታች የተዘረዘሩት የክህሎት ሙያዎች ናቸው።
3⃣. በዚህ ኑሮ ውድነትና ውድድር በበዛበት ወቅት ተቀጥሮ የቢሮ ሥራ የሚሰራ ሰው የገንዘብ ነፃነት ሊያገኝ አይችልም። ሙያ ያለው ሰው ግን ለሥራ መጀመሪያ ምንም አይነት ገንዘብም ሆነ ቦታ ሳይጠይቅ ሁሉም ነገር እጁ ላይ ስላለ  በቀላሉ የራሱን ሥራ መጀመርና ከፍተኛ ሀብት ማፍራት ይችላል።
👉አሁንም #የገንዘብ_ነፃነታችሁን_ማወጅ ከፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሙያዎች መርጠው በጫር ጊዜ ይሰልጥኑ❗️

የስልጠና አይነቶች፦
1⃣.የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና፣ ሞተር ኮንትሮልሲስተም
2⃣.አድቫንስድ የቤት እቃወች ጥገና፡(ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ኦቨን ፣ ስማርት ቲቪ )
3⃣.የደህንነት ካሜራና ፋየር አላርም ሲስተም ዝርጋታና ኮንፊገሬሽን
4⃣. አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርግታና ጥገና
5⃣.የቢሮ ማሽን ጥገና(ፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን)
6⃣. አውቶካድ ሶፍትዌርና ዲዛይን
7⃣. ግራፊክስ ዲዛይንና ቪዲዮ ኤዲቲንግ
8⃣. የኤሌክትሪካል  ሽያጭና የክህሎት ሙያ ስልጠና
9⃣. ሌሎችም

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍76👏1😢1
#ማስታወቂያ
======
👉በቀን 04/02/2018 ዓ.ም ከአንድ ድርጅት የተላከን የቅጥር ደብዳቤ መለጠፋችን ይታወቃል።
👉በዚህም መሰረት ጁኒየር እና ሲንየር  ኤሌክትሪሻን የሆኑና ቀድመው የላኩ 14 ባለሙያዎችን የላክን መሆንኑ እየገለፅን ድርጅቱ ስለሚደውልላችሁ ስልካችሁን ክፍት አድርጋችሁ እንድጠብቁ እናሳስባለን።
👉እንዲሁም የት/ት መረጃችሁን ልካችሁ ያልተላካችሁ ባለሙያዎች በቀጣይ የናንተ የሥራ ልምድና የት/ት ዝግጅት የሚፈልግ ሥራ ሲኖር የምንልካችሁ ይሆናል❗️

👉ድርጅታችን ለዚህ ማስታወቂያ ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለም❗️አይቀበልም❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
15
#43ኛ_ዙር_አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ሰልጣኞቻችን_በሳይት_ልምምድ_ላይ
======
👉#44ኛው_ዙር_ተጀምሯል❗️የዚህ ልዩ የሆነ ስልጠና ተካፋይ ይሁኑ❗️

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️


#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
5🔥4👍3
#ይህ_የምትመለከቱት_በሰው_ሰራሽ_አስተውሎት (Ai) የተቀናበረ ፎቶ አይደለም❗️
ይልቁንስ ስንት ዓመት ሙሉ ደክመው  ተምረው ትምህርቱ #በተግባር_የተደገፈ_ባለመሆኑ ምክንያት #ሥራ_አጥ የነበሩ   የመዲናችን አዲስ አበባ ወጣቶች በተግባር ሥልጠና ልምምድ ወቅት የተነሱት ፎቶ ነው❗️
ባለፉት አመታት ብቻ ከ11ሺ በላይ ሥራ አጥ ወጣቶችን አሰልጥነን የሥራ ባለቤት አድርገናል❗️
👉አሁንም #በአሥር_የስልጠና_አይነቶች ምዝገባ ላይ ነን❗️
"ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️"
#ወጣቶችን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
5🙏5
#የምዝገባ_ማስታወቂያ
=====
በርካታ ወጣቶችን የተግባር ስልጠና  በማሰልጠንና
#ሥራ_በማስቀጠር የሚታወቀው  ማሰልጠኛችን #አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተግባር ስልጠናዎች የምዝገባ ፕሮግራም አውጥቷል።
👉
#ሳይሞላብዎ_ቀድመው_ይመዝገቡ❗️

"ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️"
#ወጣቶችን_ማብቃት_ሀገር_መገንባት_ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
10
#ብሬከር_እየመለሰ_ሲያስቸግረን_ማድረግ_ያለብን_ምንድን_ነው
=======
↪️ዛሬ የቤታችሁ የኤሌክትሪክ ብሬከር እየመለሰ በሚያስቸግራችሁ ጊዜና የባለሙያ ድጋፍ በቅርበት ማግኘት በማትችሉበት ወቅት ያለምንም መሳሪያ እንዴት ችግሩን መለየትና ጊዚያዊ መፍትሄ መስጠት እንደምትችሉ እናያለን❗️
↪️ከታች ቪዲዎው ላይ እንደምታዩት #የማሰልጠኛ_ተቋማችን መብራቶች ላይተው ጠፍተዋል❗️ሶኬት ግን እየሰራ ነው❗️
↪️ስለዚህ መብራቶች ብቻ ለይተው ቀጠፉ ችግሩ ያለው የመብራቱ ሰርኪዮት ላይ ነው ማለት ነው። በዚህም መሰረት ዲስትሪቢውሽን ቦርዳችን ስናይ አንደኘዋ የመብራት መቆጣጠሪያ ብሬከር መልሳ እናገኛታለን❗️
ለመመለስ ስንሞክር ሾርት ሰርኪዩት ስለተፈጠረ (ከፍተኛ የሆነ የከረንት ፍሰት ስላለ ፌዝና ኒውትራል ሲገናኝ የሚፈጠር) ብሬከሩ ወዲያውኑ ይመልሳል❗️ይህንን ችግር  ያለምንም መሳሪያ ለመፍታት የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች እንከተላለን፦
1⃣. በዚህ ጊዜ በቀጥታ ማድረግ ያለብን ቤታችን ውስጥ ያሉትን ማብሪያ/ማጥፊያዎች በሙሉ ወደ ተቃራኒ አቅጣጫ መመለስ ነው። 
2⃣. በሁለተኛ ደረጃ  የመለሰውን ሰርኪዩት ብሬከር  እንመልሳለን(ON)❗️
አሁን ብሬከሩ እንደቀድሞው እየመለሰ አያስቸግረንም❗️ምክንያቱም ተገናኝተው የነበሩት የፌዝና የኒውትራል ገመዶች በማብሪያ/ማጥፊያ አማካኝነት ስለሚለያዩ ነው❗️ይህ የሚሆነው ግን ኒውትራሉ ከፌዝ ጋር የተገናኘው ከማብሪያ/ማጥፊያ በኋላ ከሆነ ነው❗️
2⃣. አሁን ተራ ቁጥር አንድ ላይ የመለስናቸውን ማብሪያ/ማጥፊያዎች በሙሉ ቀድሞ ውደነበሩበት እንመልሳለን❗️በዚህ ጊዜ ችግሩ ያለበትን ክፍል ማብሪያ/ማጥፊያ ስንመልስ ብሬከራችን ይመልሳል ማለት ነው❗️ስለዚህ በቀላሉ ችግሩ የትኛው ክፍል እንደሆነ ለየን ማለት ነው❗️
4⃣. አሁን ባለሙያ ካልሆንን የዚህን ክፍል ማብሪያ/ማጥፊያ መልሰን OFF ላይ አድርገን  ብሬከራችን ስንመልሰው ሌሎቹ ክፍሎች መብራት ያገኛሉ ማለት ነው❗️ባለሙያ እስከሚሰራው ይህ ክፍል ማብሪያ/ማጥፊያው ሳይነካ ጨለማ ሆኖ ይቆያል ማለት ነው።
5⃣. ይህ ክፍል በባለሙያ የሚሰራ ሲሆን ችግሩ ያለበት ክፍል ገብተን ፌዝና ኒውትራል የተገናኘብትን ቦታ ፈልገን እናላቅቀዋለን ማለት ነው❗️እንዲሁም ውደፊት እንደዚህ አይነት ክስተት እንዳይፈጠርብን በሚገባ በኤሌክትሪክ ፕላስተር( insulation Tape) ጫፋቸውን እናስራቸዋለን።
እንደ አስፈላጊነቱ መልቲሜትር ልንጠቀም እንችላለን❗️ለጥንቃቄ ሲባል መብራት ማጥፋታችንና አስፈላጊውን የኤሌክትሪክ አደጋ መከላከያ መሳሪያዎችን መጠቀማችን እንዳይረሳ❗️
↪️አሁን ስራችን ጨርሰናል ማለት ነው❗️የስራችን ውጤት ማየት ነው❗️

🔄 #ከወደዱት_ለሌሎችም_ሼር_ማድረግዎን_እንዳይረሱ❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
↪️#ቪዲዎውን_ለማየት
👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMAV8dkpq/

#አድራሻ (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
11🙏4👏1
2025/10/21 07:42:01
Back to Top
HTML Embed Code: