Telegram Web
#ነገ_አርብና_ቅዳሜ_የሚጀምሩ_ሥልጠናዎች❗️
------
1⃣. አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ(40ኛ ዙር)
👉#ለ1_ወር _ከሰኞ-አርብ ከ8:00-11:00  እና የሚሰጠው ሲሆን ስልጠናው ነገ አርብ ሰኔ 27/2017 ከቀኑ 8፡00 ይጀምራል❗️ 
👉ሙሉ ክፍያ 8,800 ብር ብቻ
2⃣. ኢንዱስትሪያል ማሽን ቴክኖሎጂ
👉#ለ2_ወራት_በቅዳሜና_እሁድ መርሃግብር የሚሰጠው  #አድቫንስድ_የጀነሬተር_ዝርግታና_ጥገና
#Installation_With ATS & MTS እና  #ሞተር_ኮንትሮል_ሲስተም  (#6ኛው_ዙር_ቅዳሜ)  ከዚህ በፊት ኦረንቴሽ የተሰጠ ሲሆን  ቅዳሜ  ሰኔ 28/2017 ዓ.ም  ከቀኑ 7:30 ላይ ይጀምራል❗️
👉ሙሉ ክፍያው 8800 ብር ብቻ ነው

#ለመሰልጠን_የተመዘገባችሁ እና #ተመዝግባችሁ_የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ  #ቦሌ_ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት ስልጠናችሁን እንድጀምሩ እናሳስባለን❗️
ለሁለቱም የሥልጠና አይነቶች ሙሉ ትክፍያው  #8,800_ብር  ብቻ ሲሆን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን ሲያጠናቅቁ የተቋም ምዘና እና COC የሚመዘኑ ሲሆን  ይሆናል❗️
በተጨማሪ ስልጠናቸውን ሲጨርሱ የቅጥር እድሎች አሉት❗️
↪️ ስልጠናው የሚሰጥው እጅግ የረጅም አመት ልምድ ባለቸው #ኤሌክትሪካል_ኢንጅነሮች ሲሆን #በኢንዱስትሪ_ስልጠና_የታገዘ በመሆኑ እጅግ ልዩ ያደርገዋል❗️

👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0939555510
0991156969
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
15🙏2
Amen Electrical Technology Official®
Photo
#ማስታወቂያ
====
👉ለአንድ ወር ከሰኞ-አርብ የሚሰጠው አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ እና ቅዳሜ ከሰዓትና እሁድ ጥዋት ለ 2 ወራት የሚሰተው ሞተር ኮንትሮል ሲስተምና የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና ስልጠናዎች ተጀምረዋል❗️
👉ለስልጠና ተመዝግባችሁ ያልተገኛችሁ በቀጥሉት ቀናት እንድትገኙ እንዲሁም በዚህ ዙር ተመዝግባችሁ የመስልጠን ፍላጎት ያላችሁ ውስን ቦታዎች ስላሉን ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነውን ስልጠናችን እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል❗️
👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0939555510
0991156969
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
4🙏4
ከሰኞ - አርብ በሳምንት 5 ቀናት ከቀኑ
8፡00-11፡00 ለ 1 ወር የሚሰጠው አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሥልጠና ተጀምሯል❗️

#ለበለጠ_መረጃ:-
0991156969
0939555510
9
#ማስታወቂያ
======
👉በሚመጣው ሳምንት ለሚጀምሩ ስልጠናዎች ፕሮግራም ከላይ ያለውን ፎቶ ይመልከቱ❗️
👉 ስልጠናዎች እንደ ስልጠናው ቀናትና ፈረቃ ከ1-4 ወራት ድረስ ይዘታቸውን ሳይቀይሩ የሚጠናቀቁ ስለሆኑ በመረጡት ፈረቃ ተመዝግበው በመሰልጠን አንቱ የተባሉ ባለሙያ በመሆን የሥራ ባለቤት ይሁኑ❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0939555510
0991156969
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
4👍1🎉1
2025/07/11 19:13:22
Back to Top
HTML Embed Code: