Telegram Web
Forwarded from ATC NEWS (MuJa. M)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች ግቢ ከመግባታቹህ በፊት mathematics and Physics ኮርሶችን ከወዲሁ መማር ትችላላችሁ 👍

በ #200 ብር ብቻ

✍️ለመመዝገብ @muedu

የሁለቱም ኮርሶች የገፅ ለገፅ ቲቶርያል በቪድዮ ተሰርቶ ብዙዎች እየተማሩ ይገኛሉ። እናንተም ዛሬውኑ ተመዝግባቹህ ዛሬውኑ ቪዲዮዎቹን ማግኘት ትችላላችሁ ✌️

👇
@muedu
📞0977894547
ምን ይፈልጋሉ?
☄️ሪል ስቴት
☄️አፓርታመንት
☄️ቪላ
☄️ኮንዶሚኒየም
☄️የይዞታ ቦታ
☄️መኪና

ምን መሸጥ ይፈልጋሉ
☄️ሪል ስቴት
☄️አፓርታመንት
☄️ቪላ
☄️ኮንዶሚኒየም
☄️የይዞታ ቦታ
☄️መኪና
☄️ሌሎች

📌 መሸጥ ወይንም መግዛት ሲፍልጉ ፕርፊክስን ምርጫዎ ያድርጉ 👍

በጋር መስራት ለሚፈልጉ ሁሉ በራችን ክፍት ነው።
ይደዉሉሉን 📞0923440102
🌐https://prefixethiopia.com/
አድራሻ፥ፒያሳ፣ሰባራ ባቡር በሚወስደው መንገድ ልማት ለእድገት ቢሮ ቁጥር 609

👇👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/prefixtechnology
ATC NEWS
Photo
#WoldiaUniversity

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል እና የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ2017 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 27 እና 28/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ ጥሪ የተላለፈ ቢሆንም፤ ምዝገባው በተለያዩ ምክንያቶች የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Note:
የሌሎች ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለፀው መሰረት መስከረም 27 እና 28/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል።

ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇
https://www.tgoop.com/atc_news/25985

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
#SalaleUniversity

በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ፤ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከታወቀ በኋላ የሚገለፅ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

1ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ነባር የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ቀናት ከዚህ በፊት በተገለፀው መሰረት መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇
https://www.tgoop.com/atc_news/25985

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የጥንቃቄ መልዕክት

ሰሞኑን የተለያዩ የዲጂታል ሚዲያዎችን በመጠቀም ሽልማቶችን ለመሸለም በሚመስል መልኩ የኢትዮ-ቴሌኮም ነጻ የዳታ ሽልማት ለሁሉም አሮጌ ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች በሚል መልዕክቶች ወደ ተለያዩ ግለሰቦች እየተላኩ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አረጋግጧል።

ይህ መልዕክትም የግለሰቦችን ሚስጥራዊ መረጃዎች የማጥመድ ጥቃት (Phishing Attack) መሆኑን ማረጋገጥ ችሏል።

በጥቃት አድራሾቹ ለተጠቃሚዎች አጓጊ የሚመስሉ ሆነዉ ከኋላቸዉ የሳይበር ጥቃት የያዙ ሲሆን የተጠቃሚዎችን ቀልብ ለመሳብ የኢትዮ ቴሌኮም ረጅም ጊዜ ተጠቃሚ በሚል በሲም ካርድ የቆይታ ጊዜ የሚል ዘዴዎችን እየተጠቀሙ ሲሆን ከእነዚህ መካከል፡-

• 6 ወር የቆየ ሲም- 10GB

• 1 አመት እና ከዚያ በላይ- 20GB

• 5 አመት እና ከዚያ በላይ- 50GB እንሽልማለን የሚሉ ናቸዉ።

ነገር ግን ያቀረቡት ማታለያ እንጂ ምንም አይነት ሽልማት እንደማይሰጡ ማህበረሰቡ እንዲያዉቅና ሊንክ ተጠቃሚዎችን ለማጥመድ ታስቦ የተዘጋጀ በመሆኑ ሊንኩን እንዳይከፍቱ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አሳስቧል፡፡

እንደዚህ አይነት የማጭበርበር ሁኔታዎች በበዓል ወቅቶች በስፋት የሚከሰቱ በመሆኑ ማህበረሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግም መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም ለድህረ ምረቃ ትምህርት በቀን መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ እና በርቀት መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ሁለተኛ ዙር GAT ፈተና የማመልከቻ ግዜ እስከ መስከረም 25 ቀን 2017 ዓ.ም መራዘሙን ያሳዉቃል፡፡

የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና እና የመግቢያ ፈተና ያለፉ ለትምህርት የማመልከቻ ግዜ ወደፊት ይገለጻል:: https://www.aau.edu.et/blog/2nd-round-aau-gat-announcement/


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
ምን ይፈልጋሉ?
☄️ሪል ስቴት
☄️አፓርታመንት
☄️ቪላ
☄️ኮንዶሚኒየም
☄️የይዞታ ቦታ
☄️መኪና

ምን መሸጥ ይፈልጋሉ
☄️ሪል ስቴት
☄️አፓርታመንት
☄️ቪላ
☄️ኮንዶሚኒየም
☄️የይዞታ ቦታ
☄️መኪና
☄️ሌሎች

📌 መሸጥ ወይንም መግዛት ሲፍልጉ ፕርፊክስን ምርጫዎ ያድርጉ 👍

በጋር መስራት ለሚፈልጉ ሁሉ በራችን ክፍት ነው።
ይደዉሉሉን 📞0923440102
🌐https://prefixethiopia.com/
አድራሻ፥ፒያሳ፣ሰባራ ባቡር በሚወስደው መንገድ ልማት ለእድገት ቢሮ ቁጥር 609

👇👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/prefixtechnology
🚀 Ready to launch your tech career? Join Intertechub’s internship for hands-on experience, expert mentorship, and a chance to win up to 30,000 Birr! Don't miss out—apply now and start your journey! 🔗

website: www.intertechub.com

application form: https://forms.gle/zn2MXUWTcazMxVey5

telegram: www.tgoop.com/intertechub_channel
APPLICATIONS DEADLINE ONLY A WEEK LEFT

🎓 Hey recent high school grads! 🌟 Ready to kickstart your future? Dive into the ALX Pathway program, designed to equip you with essential job readiness skills, critical thinking, and problem-solving capabilities. These skills will sharpen your readiness for university applications. Master crucial skills for success in applications to global universities, including crafting standout CVs, navigating complex application processes, acing interviews, and delivering compelling presentations. 📑💼

Here’s what you gain:
🔹 Access to cutting-edge co-working spaces
🔹 Mentorship from industry leaders
🔹 A supportive peer network and vibrant community
🔹 Dedicated coaching on university applications
🔹 Opportunities for scholarships and funding
🔹 Access to partnerships with global universities

Applications are now open! 🐦 Seize the opportunity to connect with prestigious universities worldwide! 🌍🎓 Apply now at: https://bit.ly/4eHbEuf.
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ መደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እንዲሁም ለነባር የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ጥሪ #አለማድረጉን አረጋግጧል።

ወደፊት በ EBC እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ ሚዲያ ገፆች ጥሪ የሚደረግ መሆኑን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ እስከዛ ድረሰ ተማሪዎቹ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቋል።


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
#AAU #UAT #Cutoff_Points

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመንግስት ስፖንሰርነት እና በግል የቅድመ ምረቃ አመልካቾች ለ2017 ዓ.ም የ UAT መቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።

በዚህም በመንግስት ስፖንሰር ለተደረጉ የቅድመ ምረቃ አመልካቾች ለ2017 ዓ.ም የ UAT መቁረጫ ነጥብ ለተፈጥሮ ሳይንስ 64 እና ለማኅበራዊ ሳይንስ 51 መሆኑ ታውቋል።

በግል ለመማር ያመለከቱ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለ2017 ዓ.ም የ UAT መቁረጫ ነጥብ ከ54-79 (እንደየትምህርት ክፍሉ) መሆኑ ተገልጿል።

በግል ለመማር ያመለከቱ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ከፍተኛ የመቁረጫ ያስቀመጡ ት/ት ክፍሎች፦
► ህክምና ትምህርት ክፍል - 79
► ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እና ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ - 78
► ኮምፒውተር ሳይንስ ት/ት ክፍል - 77
► የጥርስ ህክምና ትምህርት ክፍል - 75
► ህግ ትምህርት ክፍል - 70

(አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይፋ ያደረገው ለመንግስት እና የግል የቅድመ ምረቃ UAT አመልካቾች የመቁረጫ ነጥብ ከላይ ተያይዟል።)

በመንግስት ስፖንሰርነት እና በግል የቅድመ ምረቃ ትምህርታችሁን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመከታተል የመግቢያ ፈተና (UAT) ወስዳችሁ ያለፋችሁ አመልካቾች፣ የምደባ ውጤታችሁን http://admission.aau.edu.et/login ላይ ገብታችሁ Username (email) እና Password በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ።


ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇
https://www.tgoop.com/atc_news/25985

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
#𝐉𝐢𝐠𝐣𝐢𝐠𝐚𝐔𝐧𝐢𝐯𝐞𝐫𝐬𝐢𝐭𝐲

📢 𝗜𝗠𝗣𝗢𝗥𝗧𝗔𝗡𝗧 𝗔𝗡𝗡𝗢𝗨𝗡𝗖𝗘𝗠𝗘𝗡𝗧: for All Senior (2nd Year and Above) Students:

Jigjiga University, one of Ethiopia's Applied Science universities, kindly reminds all senior undergraduate and postgraduate students (𝟸𝚗𝚍 𝚢𝚎𝚊𝚛 𝚊𝚗𝚍 𝚊𝚋𝚘𝚟𝚎) to report in person for registration.

🗓️ Reporting Dates:
📅 October 2-3, 2024

⚠️ 𝗜𝗺𝗽𝗼𝗿𝘁𝗮𝗻𝘁 𝗡𝗼𝘁𝗶𝗰𝗲:
Students arriving before or after these designated dates will NOT be provided any services by the University, so please make sure to register within the specified period.

📢 𝗡𝗕: For New Students & 1st-Year Students Who Passed the Remedial Exam (2016 E.C.): Your entrance dates will be announced #separately. Stay tuned for further updates!


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
#UniversityofGonder

ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፤

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድህረ-ምረቃ ፕሮግራም በመደበኛውና በተከታታይ መርሃ-ግብሮች ባሉት ፕሮግራሞች አመልካቾችን አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በ2017 ዓ.ም የትምሀርት ዘመን በድሀረ-ምረቃ ፕሮግራም በመደበኛውና በተከታታይ መርሃ-ግብሮች ባሉን ፕሮግራሞች ማመልከት የምትፈልጉ አመልካቾች ከመስከረም 17, 2017 ዓ.ም እስከ መስከረም 30, 2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ በአካልም ሆ ከዚህ በታች በተገለፀው ሊንክ በአንላይን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

Off-Campus:👇
http://portal.uog.edu.et/graduateApplication

On Campus 👇
http://10.139.5.68/graduateApplication


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
APPLICATIONS DEADLINE ONLY A WEEK LEFT

🎓 Hey recent high school grads! 🌟 Ready to kickstart your future? Dive into the ALX Pathway program, designed to equip you with essential job readiness skills, critical thinking, and problem-solving capabilities. These skills will sharpen your readiness for university applications. Master crucial skills for success in applications to global universities, including crafting standout CVs, navigating complex application processes, acing interviews, and delivering compelling presentations. 📑💼

Here’s what you gain:
🔹 Access to cutting-edge co-working spaces
🔹 Mentorship from industry leaders
🔹 A supportive peer network and vibrant community
🔹 Dedicated coaching on university applications
🔹 Opportunities for scholarships and funding
🔹 Access to partnerships with global universities

Applications are now open! 🐦 Seize the opportunity to connect with prestigious universities worldwide! 🌍🎓 Apply now at: https://bit.ly/4eHbEuf.
Elevate Your Business with Prefix Software Technology PLC
At Prefix Software Technology PLC, we specialize in creating exceptional web and app solutions tailored to your business needs. Our commitment to innovation and quality ensures that you stay ahead in a competitive digital landscape.

🌟 Our Services Include:

👉Innovative Solutions: Custom web and mobile applications that drive growth and enhance user engagement.
👉Responsive Design: Seamless experiences across all devices, ensuring stunning visuals and flawless functionality.
👉Ongoing Support: Continuous maintenance and support to keep your digital solutions running smoothly.
👉Search Engine Optimization (SEO): Boost your online visibility with optimized websites that rank higher in search results.
👉E-commerce Solutions: Custom platforms designed to streamline transactions and enhance customer satisfaction.
https://prefixethiopia.com
www.visiontender.com
ተለግራም፥https://www.tgoop.com/yohabmam
0923440102
🚀 Ready to launch your tech career? Join Intertechub’s internship for hands-on experience, expert mentorship, and a chance to win up to 30,000 Birr! Don't miss out—apply now and start your journey! 🔗

website: www.intertechub.com

application form: https://forms.gle/zn2MXUWTcazMxVey5

telegram: www.tgoop.com/intertechub_channel
በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ የዩኒቨርሲቲዎች የቀን የምግብ በጀት ዋጋ ተመን ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር ባለፈው ሐምሌ መግለፁ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ የ2017 ትምህርት ዘመን መጀመርንም ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም ቀድሞ በነበረው የበጀት አሰራር ተማሪዎቻቸውን እየመገቡ ይገኛሉ።

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ፣ የተሻሻለው አዲስ የበጀት አሰራር በቅርቡ ይለቀቃል ብለዋል።

"ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች አንድ አይነት የሜኑ በጀት ይሁን ወይስ በየአካባቢው የሚገኘውን ሀብት መሠረት ያደረገ በጀት ይሁን" በሚለው ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

ይሁን እንጂ የተሻሻለው አዲስ የሜኑ አሰራር በቅርቡ ይለቀቃል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በዚህም የአንድ ተማሪ የቀን ወጪ ከ100 ብር በላይ እንደሚሆን ገልፀዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች በቀን አንድ ተማሪ ቁርስ፣ ምሳ እና እራት ለመመገብ በመንግሥት የሚመድብላቸው 22 ብር በጀት በቂ አለመሆኑን በተደጋጋሚ ያነሳሉ፡፡

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ከተለያዩ በጀቶች በማዛወር በቀን እስከ 80 ብር በመመደብ ተማሪዎቻቸውን እየመገቡ እንደሚገኙ ይገልፃሉ፡፡

የዋጋ ትመናው ጊዜውን ያላገናዘበ በመሆኑ ማስተካከያ ሊደረግበት እንደሚገባ የተለያዩ አካላት ሲጠይቁ ይደመጣል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፣ ጥናቶች "እስከ ነሐሴ 2016 ዓ.ም ድረስ ሥራዎች ተጠናቀው በአዲሱ የትምህርት ዘመን አዲስ የቀን ዋጋ ተመን ይፋ ይደረጋል" ብለው እንደነበር አይዘነጋም፡፡


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለምትመደቡ አዲስ የአቅም ማሻሻያ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው አስካሁን ጥሪ አለማድረጉን ገልጿል።

በቀጣይ ጥሪ አስከሚደረግ በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል።

ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇
https://www.tgoop.com/atc_news/25985

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tgoop.com/atc_news
2024/09/29 03:05:44
Back to Top
HTML Embed Code: