ሰላም የአጤሪራ ቤተሰቦችይሄው አይናችንን በጨው አጥበን እትም 16ን ይዘን ብቅ ብለናል። ባልነው ጊዜ እንዳናወጣ ከዚህ ቀደም ተዘጋጅተው ተሰርተው የተቀመጡ የዲዛይን ፋይሎች መጥፋት እንደአዲስ እንድንሰራ አስገድዶን ነውና ምህረታችሁን አትንፈጉን። ይህኛውም እትም የችኮላ ነውና ብዙ እንከንም ይገኝበት ይሆናል። ፅሁፋችሁ ያልተካተተ ወዳጆቻችን እባካችሁ አትቀየሙን። ቀጣዩ እትም ላይ ያለጥርጥር እናወጣዋለን።
ብትችሉ ቴሌግራም (0925749956) እና የፌስቡግ ገፃችን ላይ መልዕክት በመላክ ተጨማሪ ፅሁፎቻችሁን ላኩልን። በመጨረሻም እትም 17ን ከአስራአምስት ቀን በኋላ በተለመደው ጊዜዋ ይዘን ብቅ እንደምንል ከወዲሁ ቃል እንገባለን ።
መልካም ንባብ

Old Aterira, new page 🙂
በአንዳንድ የአጋች ታጋች ድራማች ምክንያት የቀድሞ የፌስቡክ ፔጃችንን ለመቀየር ተገደናል። የቀድሞ ገፅ ላይ ተልከው ነገርግን እትም16 ላይ ያልተካተተላችሁ ቤተሰቦቻችን በአዲሱ ገፅ ወይም እዚሁ ቴሌግራም ላይ (0925749956 ወይም 0911619673) በድጋሜ ብትልኩልን እትም 17 ላይ ለማካተት እንችላላን።
አዲሱ ገፃችን፡
facebook.com/AteriraDigital
እንዲሁም፡
twitter.com/aterira
instagram.com/aterira_digital
ላይ ይከተሉን።
ለአጤሪራ ይፃፉ... አጤሪራን ያንብቡ... አጤሪራን ለወዳጆ ያጋሩ!

ሰላም የአጤሪራ ቤተሰቦች፤
ይሄው መጣን ደሞ። ዛሬም የተመረጡ ፅሆፎችን ይዘን ብቅ ብለናል። መቼም
ይቅርታ አይደከ መንምና ስለዘገየን ዛሬም ይቅር በሉን። ከኑሮ ዱብ ዱብ
በምትተርፈው ሰአት ነው የምንሰራውና ቀጠሮ ማክበሩ ይከብደን ቢጀምር ነው።
ያልተካተቱ ፅሆፎች እትሙ ያለቅጥ ተልቆ አሰልቺ እንዳይሆን ወደመሻ ያሉት
ቢሆኑም ከ15 ቀን በኋላ እትም 18 ላይ እንደሚገቢ ካሁን ቃል እንገባላን።

መቼም ከዚህ ወዲያስ ይቅርታ መጠየቅ በእናንተው መዘባበት ይሆናልና ይቅር። ዛሬም
አይናችንን በጨው አጥበን እትም 18ን ይዘን መተናል።