ጓደኝነት አብሮ መጠጣት፣ አብሮ መብላት፣ አብሮ መኖርና አብሮ መሆን ብቻ ሳይሆን አብሮ #መተኛትም ነዉ ብሏል አሉ አንዱ ቺኳን ለማሳመን ሲጀነጅን...😂
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende
ሾጥ አድርጎኝ ሚስቴን Prank ለማድረግ "ከጓደኛዬ ጋር Cheat እንዳደረግሽ አውቂያለው" ስላት.....
፡
#ይቅርታ_ጠየቀችኝ....! 😳😳
🆔 @aybalem_ende
፡
#ይቅርታ_ጠየቀችኝ....! 😳😳
🆔 @aybalem_ende
እናንተ ቀልዱ ሰራተኛዋ በተወደደ ዘይት ቺፕስ ሰርታ ፋዘር ብቻውን እያወራ ጠበል እንውሰደው ወይስ ሆስፒታል ጨንቆናል 😳😂
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende
14 አመት ሙሉ ያደረገው ሌዘር ጃኬት ጠፍቶበት እናቱን እማዬ ሌዘሬን አይተሽዋል...? #ሲል
:
ምን #ሌዘሬ ትላለህ #ብራዘሬ አትልም አብራቹኮ ነው ያረጃችሁት😜🙊🙈🤣
🆔 @aybalem_ende
:
ምን #ሌዘሬ ትላለህ #ብራዘሬ አትልም አብራቹኮ ነው ያረጃችሁት😜🙊🙈🤣
🆔 @aybalem_ende
የሴቶች የfb ስም
#ፍቅር_ሲይዛቸው - ቲቲ የቶሚ ብቻ
#ክንፍ_ሲሉ - ቶሚ በስምህ ልጠራ
#ሲጣሉ - ቲቲ የራስዋ
#ሰከን_ሲሉ - ቲቲ የአባቷ ልጅ
#2ቀን_church_ሲሄዱ - ትምቧለል የማርያም ልጅ
🆔 @aybalem_ende
#ፍቅር_ሲይዛቸው - ቲቲ የቶሚ ብቻ
#ክንፍ_ሲሉ - ቶሚ በስምህ ልጠራ
#ሲጣሉ - ቲቲ የራስዋ
#ሰከን_ሲሉ - ቲቲ የአባቷ ልጅ
#2ቀን_church_ሲሄዱ - ትምቧለል የማርያም ልጅ
🆔 @aybalem_ende
ብዙ ሴቶች ከምሽቱ 3 ሰዓት በኋላ ቪድዮ ኮል አያነሱም .. #ምክንያቱም ፊታቸው ወደነበረበት Factory reset ስለሚያደርጉት ነው።
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende
ፍቅረኛዬ❤️ ስሜ በድንገት ጠፍቶባት
ተጠግቼ አቅፌ💕 ስሜን ላስታውሳት
ሳም ሳም💋 እሽት እሽት ባደርጋት
እንኳን የኔ ስም የራሷም ጠፋባት😜😘
#እስኪ_አንዴ_ሳቁባት😂
🆔 @aybalem_ende
ተጠግቼ አቅፌ💕 ስሜን ላስታውሳት
ሳም ሳም💋 እሽት እሽት ባደርጋት
እንኳን የኔ ስም የራሷም ጠፋባት😜😘
#እስኪ_አንዴ_ሳቁባት😂
🆔 @aybalem_ende