Telegram Web
ዘመድህን ፌስቡክ ላይ ፍሬንድ ማድረግ እኮ ችግር ነው "ያኔ ልጅ እያለሁ የካውያ ሶኬት ስሰካ ኮንታክት አድርጎ…" ምናምን ብዬ ስፖስት "አንተ ወረኛ🙊 የከሰል ካውያ አልነበር እንዴ የምትጠቀሙት?" ይልሃል😜

🆔 @aybalem_ende
በጣም ሰነፍ ከመሆኑ የተነሳ ማግባት የሚፈልገዉ አርጉዝ ሴት ነዉ


😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
ዛሬ የታላቁን ሩጫ በደንብ የሮጠው
መሀል ሜዳ ላይ ስልኩን የተቀማው ልጅ ነው😂😂
🆔 @aybalem_ende
ባል እንጂ #ልጆች እንዳላት አልነገረችኝም እኮ😢
🆔 @aybalem_ende
ሚዳቆዋን🦌 አባሮ🏃መያዝ ስያቅተው

ሥጋዋ አይጣፍጥም🍗 አለ አሉ😜
🆔 @aybalem_ende
ፎቶአችሁን Post አድርጋቹ "እንዴት ነኝ ?" የምትሉ ሰዎች ቤታችሁ መስታወት የለም እንዴ ?
🆔 @aybalem_ende
ወንድሜ ለሴት ቴክስት አድርገህ ካልመለሰችልህ እንዳይከፋህ አብዛኞቹ ማንበብ አይችሉም😜😂
🆔 @aybalem_ende
የመብራት ሀይል ሰራተኛ ከስራ ተባሮ ቆይ ምን #አጠፋው ሲላቸው...

#ምንም_ስላላጠፋህ እኮ ነው ያባረርንህ
🆔 @aybalem_ende
ነገረኛዋ ሚስትህን ለማስደሰት በጠዋት ተነስተህ ቁርስ ሰርተህ ስትቀሰቅሳት...

#ሰራተኛዋ_እንዳትደክምብህ አዝነህላት ነው አይደል🤔😜😂
🆔 @aybalem_ende
ቴሌግራም ላይ ብቻ ነው ወይስ በአካልም እንዲህ ተጫወች ነህ ? ትለኛለች...

አይይ "በአካልማ ኑሮ ነው የሚጫወትብኝ"

🆔 @aybalem_ende
ሚስቴ አጭር ከመሆንዋ የተነሳ እንጀራ ስትጋግር ምጣድ ላይ እየሮጠች ነው😂
🆔 @aybalem_ende
አልሳካ ቢልህ መንገድህን እንጂ አላማህን አትቀይር !!
🆔 @aybalem_ende
የውሽማዋን ሰልክ Dady ብላ save አርጋው 😭 በደወለ ቁጥር ተሯሩጬ እሰጣት ነበር 😭 የወንዶች ጭቆና ይቁም
🆔 @aybalem_ende
ሄድኩኝ ሄድኩኝና ደጃፏ ጋር ስደርስ
ይሄው ተመለስኩኝ እና ምን ይጠበስ😂

🆔 @aybalem_ende
እኔን ብሎ የሚመጣው እንቅልፍ እና ችግር ብቻ ነው


😆😂🤣
Join👉 🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
ያንገሸገሻቸው የታክሲ ችግር

ለ4 ይጋፋሉ ለ12 ወንበር

😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
2025/09/10 06:50:05
Back to Top
HTML Embed Code: