Telegram Web
ጓደኝነት አብሮ መጠጣት፣ አብሮ መብላት፣ አብሮ መኖርና አብሮ መሆን ብቻ ሳይሆን አብሮ #መተኛትም ነዉ ብሏል አሉ አንዱ ቺኳን ለማሳመን ሲጀነጅን...😂
🆔 @aybalem_ende
የሰው ልጅ የሚለካው በአለባበሱ ሳይሆን በሜትር ነው፤ የሚመዘነው ደግሞ በሀብት ሳይሆን በሚዛን ነው።
🆔 @aybalem_ende
በማህበራዊ ሚዲያ ሳይሆን በእውነተኛው አለም ደስተኛ መሆንህን እርግጠኛ ሁን😍
🆔 @aybalem_ende
Fb የደበረኝ '#ሰላም_ጎበዜ' የምትባል ልጅ ስሟን ወደ '#ሰሊና_ጎሜዝ' ከቀረች በኋላ ነው😜
🆔 @aybalem_ende
ሾጥ አድርጎኝ ሚስቴን Prank ለማድረግ "ከጓደኛዬ ጋር Cheat እንዳደረግሽ አውቂያለው" ስላት.....

#ይቅርታ_ጠየቀችኝ....! 😳😳
🆔 @aybalem_ende
እናንተ ቀልዱ ሰራተኛዋ በተወደደ ዘይት ቺፕስ ሰርታ ፋዘር ብቻውን እያወራ ጠበል እንውሰደው ወይስ ሆስፒታል ጨንቆናል 😳😂
🆔 @aybalem_ende
የዘንድሮ ሴቶች ለV8 እንጂ ለ March 8 ግድ የላቸውም😜😂
🆔 @aybalem_ende
ጥፍራችሁን የምታሳድጉ ወንዶች እንኳን ለሴቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ😜😂
🆔 @aybalem_ende
#የሴቶች ቀን ሊከበር የነበረው ማርች "6" ነበር ነገር ግን ሲኳኳሉ ሲለብሱ 2 ቀን ስለፈጀባቸዉ ማርች 8 ሆነ ይላል ጥናቴ😜😂
🆔 @aybalem_ende
14 አመት ሙሉ ያደረገው ሌዘር ጃኬት ጠፍቶበት እናቱን እማዬ ሌዘሬን አይተሽዋል...? #ሲል
:
ምን
#ሌዘሬ ትላለህ #ብራዘሬ አትልም አብራቹኮ ነው ያረጃችሁት😜🙊🙈🤣
🆔 @aybalem_ende
🍿ትክክለኛ ጓደኛ ማለት ሆድህን #ባር_ባር ሲልህ #ባር ወስዶ #ቢራ የሚጋብዝህ ነው።🍻
🆔 @aybalem_ende
ይቺ አጭር ልጅ ቢጫ ልብሳ ነጭ ሻሽ አስራ ሳያት

#ድራፍት_ነው_የምትመስለው🍺...😜🤣
🆔 @aybalem_ende
የሴቶች የfb ስም
#ፍቅር_ሲይዛቸው - ቲቲ የቶሚ ብቻ
#ክንፍ_ሲሉ - ቶሚ በስምህ ልጠራ
#ሲጣሉ - ቲቲ የራስዋ
#ሰከን_ሲሉ - ቲቲ የአባቷ ልጅ
#2ቀን_church_ሲሄዱ - ትምቧለል የማርያም ልጅ

🆔 @aybalem_ende
ከቦርሳዋ ስልኳን እያወጣች "እባከህ ሰካልኝ" ስትለው ...
.
ፆም ነው ኣታሳስችኝ አላለም😂😂

🆔 @aybalem_ende
ብዙ ሴቶች ከምሽቱ 3 ሰዓት በኋላ ቪድዮ ኮል አያነሱም .. #ምክንያቱም ፊታቸው ወደነበረበት Factory reset ስለሚያደርጉት ነው።
🆔 @aybalem_ende
ፍቅረኛዬ❤️ ስሜ በድንገት ጠፍቶባት
ተጠግቼ አቅፌ💕 ስሜን ላስታውሳት
ሳም ሳም💋 እሽት እሽት ባደርጋት
እንኳን የኔ ስም የራሷም ጠፋባት😜😘

#እስኪ_አንዴ_ሳቁባት😂
🆔 @aybalem_ende
2025/09/05 07:19:49
Back to Top
HTML Embed Code: