Telegram Web
#ሁሌም_ቢሆን ስለ መልክህ ሳይሆን ስለ መልካምነትህ ተጨነቅ... ከሰውጋር ሊያዘልቅህ የሚችለው መልክህ ሳይሆን መልካምነትህ ነው
🆔 @aybalem_ende
ልጁ ቀጭን ከመሆኑ የተነሳ kilo የሚመዘነው ፋርማሲ ሳይሆን Fruit ቤት ሄዶ ነው😂😂
🆔 @aybalem_ende
🔻Never kiss a lady police👮‍♀ she will say hands up.

🔻Never kiss a lady doctor👩‍⚕ she Will say next please.

🔻Always kiss a lady teacher👩‍🏫 she will say repeat it 5 times 😂
😂
🆔 @aybalem_ende
አሁን ያለሁበት ታክሲ🚕 ውስጥ ረዳቱ እራሱ መቆሚያ ቦታ ጠፍቶ ሞተረኛ ትራፊክ ነው ያደረሰው🙊🙊
🆔 @aybalem_ende
ቀበሌ የሚሰራው ጓደኛችን ሰው ከማጉላላቱ የተነሳ አሞት ልንጠይቀው ስንሄድ..

"ነገ ኑ.."

🆔 @aybalem_ende
አንዷ መታወቂያ ልታወጣ ቀበሌ ሄዳ #SEX ሲሏት
.
አልፎ አልፎ አደርጋለሁ
😏
🆔 @aybalem_ende
የሆነ የሚያናድድህ ነገር ስትሰማ ወዲያው መልስ አትስጥ። ቀጣዩ ቀን አስኪመጣም ጠብቅ ፤ ምላሽህንም አዘግየው። ከቀናት በኋላ ጥበባዊ ምላሽ መስጠት የምትችል ሆነህ ራስህን ታገኘዋለህ። ወይም ጉዳዩ መልስ ማይገባው መሆኑን ትረዳለህ።

#ሰላም_ዋሉልኝ 😘😘😘
'ዛሬ በጣም ተናድጃለው #እንጠጣ 🍺🍻
'ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል #እንጠጣ🍷🍷
#እያለ_በየቀኑ_ይጋብዘኛል 🥂

ማይ ፍሬንድ ገንዘብ ካለህ ዝም ብለህ ጋብዘኝ... ምክንያት አታብዛ! 😉😏
🆔 @aybalem_ende
"በጣም የሚገርም ነገር ልንገርህ ሌላ ባል ያላት ሴት ለትዳር አትሆንም" አለኝ ጠጥቶ እየተንገዳገደ
🍺🍺🍺
#የጠጣ_ሰዉ_የምሩን_ነዉ_የሚያወራዉ 🍻
ብዬ አመንኩት እኔም🍷
🆔 @aybalem_ende
ፍቅረኛዬን💞 እቤት ድረስ ሽኝቼ ስመለስ እናቷ አይተውኝ አንተ ነህ አይደል ልጄን እኩለ ለሊት ድረስ አስመሽተህ በጥቁር መኪና የምታመጣት አሉኝ።

#እኔ_ግን_መኪና_የለኝም😥😢
🆔 @aybalem_ende
በመጀመሪያ ፈተና አራሚዎቹ መታረም አለባቸው።
🆔 @aybalem_ende
ልጅ እያለሁ አኩርፌ አልበላም ያልኳቸውን ምግቦች ሳስብ ውስጤ በፀፀት ይቆስላል፡፡
🆔 @aybalem_ende
ወንደ ላጤ ነህ
ሲንግል ነህ
ደሞዝህ ከ 4000 ብር በታች ነው
ዘይት ያለው ምግብ ከበላህ ሳምንታት አልፎአል
በዚያ ላይ የዩናይትድ ደጋፊ ነህ

ብሮ ለምንድነው ታዲያ መንገድ ስትሻገር ግራ ቀኝክን ምታየው🤷🏽‍♂


😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
የራሴን ብሔር ለመፍጠር እያሰብኩ ነው.. ሚገባ አለ😗?
🆔 @aybalem_ende
From taxi ጥቅስ...
'ዘይት ሲወደድ ፀጥ ረጭ፣ ለtaxi 1 ብር ሲጨመር ጓ ገጭ'😕
🆔 @aybalem_ende
ፈጣሪ እስካሁን መኪና ካልሰጠህ አረማመድህን ወዶታል ማለት ነው🥲
🆔 @aybalem_ende
always 'አንተ ሬሳ ተጋድመሃል ና ቁርስ ከበላህ ብላ' neber ቁርስ ደርሷል የኔ ልጅ ና ብላ'' 💔
🆔 @aybalem_ende
ቤት ተከራይቶ መኖር

ጓደኛ ቤት እየዞሩ ማደር

😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
2025/08/31 07:56:43
Back to Top
HTML Embed Code: