#ቦረና ዝናብ መዝነቡን ከሰማክ በሳምንቱ መንግስት be like
እኛ ነን ያዘነብነው ግን እስካሁን ያላዘነብነው ሰዎች ያለ ችግኝ መኖር እንደማይችሉ ለማሳየት ነው
😆😂🤣
Join 🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
እኛ ነን ያዘነብነው ግን እስካሁን ያላዘነብነው ሰዎች ያለ ችግኝ መኖር እንደማይችሉ ለማሳየት ነው
😆😂🤣
Join 🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
ስልክ ለሸጥክለት ልጅ " # (መንሰላሉ አይሰራም እኮ " ሲልህ
ታዲያ ምን ያደርግልሀል አንተ ቀለም ቀቢ አደለህ
😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
ታዲያ ምን ያደርግልሀል አንተ ቀለም ቀቢ አደለህ
😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
ለቂጡ ሱሬ መግዣ የሌለው ወንድ ሁላ እየተነሳ ትብላው ብሬን እያለ ይዘፍናል ኧረ bro አያስኬድም ስትለው...
አርቴፊሻል ጡትና ቂጥ ያላት እኮ ናት ነካካው ገላዬን አካሌን ደባብሰው እያለች የምትዘፍነው ኧረ sis አያስኬድም😜
#መልስ_ምት_ያስጠላሃል 🤣😂
አርቴፊሻል ጡትና ቂጥ ያላት እኮ ናት ነካካው ገላዬን አካሌን ደባብሰው እያለች የምትዘፍነው ኧረ sis አያስኬድም😜
#መልስ_ምት_ያስጠላሃል 🤣😂
#ቺኬ_በጣም_አጭር_ከመሆኗ_የተነሳ ልስማት💋 ጎንበስ ስል ቤት ደርሳ ውጪ እንደምታድር ተናግራ ጃኬት ደርባ ከቦርሳዋ ውስጥ Lipstick 💄 አውጥታ ከንፈሯን ተቀብታ ሁላ አልደርስም😂
አንዱ የኔ ቢጤ የእርግዝና መቆጣጠሪያ (Post pill) ይዞ እባካቹ አሞኝ ነው እያለ ይለምናል ይህ ምስኪን ህዝብ እ/ር ይማርህ እያለ ይመፀውታል🤔
ሴት ልጅ የወር አበባ ስታይ ለአቅመ ሔዋን ደርሳለች ይባላል ወንድ ልጅስ ምን ሲያይ ነው ለአቅመ አዳም ደረሰ የሚባለው ሲላት...
#ያው_አንገቱ_እስኪ_ቀጭ_የሴት_መቀመጫ
ሲያይ ነዋ 😳😳😜
#ያው_አንገቱ_እስኪ_ቀጭ_የሴት_መቀመጫ
ሲያይ ነዋ 😳😳😜
አንዱ ሚስቱ ከሌላ ወንድ ጋር ፍቅር ስትሰራ የተቀረፀውን ቪዲዮ ልከውለት አይቶ ከጨረሰ ቡኃላ ለሚስቱ ደውሎ...
:
#አንቺ_አሰዳቢ ««« ምናለ አዲሱ ፓንትሽን👙 ብታደርጊ እንዳልገዛሁልሽ የምታሳጪኝ😳🙊
🆔 @aybalem_ende
:
#አንቺ_አሰዳቢ ««« ምናለ አዲሱ ፓንትሽን👙 ብታደርጊ እንዳልገዛሁልሽ የምታሳጪኝ😳🙊
🆔 @aybalem_ende
በአጠገቡ አንቡላንስ🚑 እየጮኸ ሲያልፍ "እዩት ይሄን አሽቃባጭ ሰው ሊያድን እኮ ነው" ያለው የሬሳ ሳጥን ሻጭ ትዝ አለኝ
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende
ምን አለ አሁን እኔ በTelegram ቀልድ ስልክላችሁ እናንተ ደግሞ በ Money gram ብር ብትልኩልኝ😜😂
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende
ቺኳ " ጓደኛህ በጣም ነው እሚያምረው " ስትልህ
HIV ሳይዘው በፊት ብታይው ምን ልትይ ነበር
😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
HIV ሳይዘው በፊት ብታይው ምን ልትይ ነበር
😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends