Telegram Web
ዲያስፎራው አጎቴ ስንት ሰገድክ ስለው

መቶ ሰግጃለሁ ወደናንተ ስትቀይሩት 5000 መሆኑ ነው አይደል.. ? 😜
🆔 @aybalem_ende
አንዱ የሌለ እርቦት ከተሰራው ዶሮ ላይ ፈረሰኛውን በልቶ- - - ፋዘሩ የታል ፈረሰኛው አንተ ከይሲ ሲለዉ...?
🐓🐓🐓
#ውይ_አሁን_ጋለብኩት
🆔 @aybalem_ende
ለመጀመሪያ ግዜ ቤቱ ቺክ ከቀጠረ ወንድ በላይ የጽዳት ሰራተኛ የለም🤣🤣😂
🆔 @aybalem_ende
የኑሮ ውድነቱ አዛ ሲያደርግህ.. ግን ምን ሆኜ ነው ግን ኮሮና ስጠነቀቅ የነበረው🤦‍♂

🆔 @aybalem_ende
#ችግርህን ብቻ ለመናገር ሐይማኖት ቦታ ትሄዳለህ #ደስታህን ለመግለፅ ጭፈራቤት ትሄዳለህ

ለዚህ እኮ ነው ገነት የመግባት እድልህ የጠበበው

😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
አንዱ ሽንት ቤት ገባ እና ከጥግ እስከጥግ የተፃፉትን ጥቅሶች አንብቦ ከጨረሰ በኋላ ምን ብሎ ቢፅፍ ጥሩ ነው

" ጎበዝ የመጣንበትን አላማ አንርሳ እንጅ "

😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
እንደ ATM ግን አሽቃባጭ የለም.. ለ50 ብርም ተርርርርርር ይላል😏
🆔 @aybalem_ende
የጎረቤት ወንፊት እና የሰው ባል አንድ ናቸው

ሁለቱም ነፍተው ነፍተው ወደቤታቸው


😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
መላጣ ሰው ግን ታድሎ! ፀጉሩን ለመታጠብ ውሃ አይፈጅም.. በእርጥብ ፎጣ ወልወል😁

🆔 @aybalem_ende
ዘመኑ መክፋቱን ያወኩት እኛ ሰፈር ያለው ሌባ

መገናኛ ሄዶ ስልኩን ተሰርቆ የመጣ ቀን ነው

😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
አንዳንዶች 3ፍቅረኞች አላቸው
አንዳንዶቹ ደሞ 2 አሏቸው

አንተ ይሄን እምታነበው ግን ምንም የለክም

😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
#ስልኬ📱 በጣም ከማርጀቱ የተነሳ Save ያደረኩትን ስልክ እየረሳ ተቸግሪያለው😝
🆔 @aybalem_ende
ጫማ👠 እየሸጠላት አንድ ጊዜ እግሬ ላይ ልለካውና ልየው ስትለው..

#በነገራችንላይ_ፓንትም_እንሸጣለን👙🤣
🆔 @aybalem_ende
እግሩ ግድንግድ የሆነው ጀለሳችን 45 ቁጥር ጫማ 👞ሊገዛ ሄዶ ምን ቢሉት ጥሩ ነው....

#መንጃ_ፍቃድ_አለህ 😜😝😆
🆔 @aybalem_ende
ባል ሚስትህ በመኪና አደጋ ሞታለች ስለዚህ መተህ ሬሳዋን የሷ መሆኑን አረጋግጥ ተብሎ ሄዶ አይቶ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ...

#ዶክተሩ፡ በጣም ትዋደዱ ነበር ማለት ነው በጣም አዝናለው

#ባል፡ አረ ሁሌ ነው ምንጣላው ከሚስቴ ጋር አንድም ደህና ጊዜ አሳልፈን አናቅም

#ዶክተር፡ እና ምን እንዲህ ያነፍርቅሀል ታዲያ ?

#ባል ፡ ምክንያቱም ሚስቴ እሷ አደለችማ😭😭😭

🆔 @aybalem_ende
ፍቅረኛሽ ፑል ካልተጫወተ የተባረክሽ ነሽ እህቴ ያ ጨዋታ ለወንዶች በአንድ ዱላ እንዴት ብዙ ቀዳዳዎች ላይ ማተኮር እንደሚችሉ ያስተምራል😜😂
🆔 @aybalem_ende
እውነትም ጨዋ ያሳደጋት የጨዋ ልጅ ናት ሂውማን ሄሯን እኮ ነው እንደ ባርኔጣ አውልቃ ሰላም ያለችኝ🙈
🆔 @aybalem_ende
ረጅም ጊዜ ጌታ ሆይ ገንዘብ ስጠኝ ብሎ ፀልዮ አልሳካ ሲለው ምን አለ ...

እሺ አበድረኝ 😅😂
🆔 @aybalem_ende
ፍቅርኛዬን ማመን ያቆምኩት ክፍለሀገር ሄጃለዉ ብላኝ ቤት ከሌላ ሴት ጋር ተኝቼ የያዘችኝ ቀን ነው.. በቃ ፈታዋት ዉሸት አሎድም🤭🤭
🆔 @aybalem_ende
እስቲ አሚን በይ ልመርቅሽ
:
ካዲስ ጀንጃኝ ከሆነ አዛ
ማሬ ፣ ውዴ ከሚያበዛ
ይጠብቅሽ ከሞዛዛ
ስልክ ቁጥር ላኪ ከሚል
ቢሰጡትም ከማይደውል
በባዶ አንጀት ከሚያደርቅሽ
ልብ አውላቂ ይጠብቅሽ
በይ አሚን በይ ልመርቅሽ
2025/08/28 20:29:32
Back to Top
HTML Embed Code: