Telegram Web
#እሷ••● የኔ ውድ ነገ ቤቴ ፓሪ አዘጋጅቻለሁ አስቀያሚ ሴቶች እንዳይገኙ ብያለሁ ትለዋለች።
#እሱ••● እንዴ ውዴ አንቺ ካልተገኘሽማ ይደብራል🤣

🆔 @aybalem_ende
#አይ_ሰው.... እራሱን ሊያጠፍ መርዝ ሊገዛ ሄዶ መልስ ስጠኝ ብሎ ይከራከራል።🤣🤣
🆔 @aybalem_ende
ጫት እንዴት ጀመርክ ስለው....? ምን ቢለኝ መጥፎ ነው


የምች መድሃኒት ነው ብለውኝ🙊🙉🙈
:
🆔 @aybalem_ende
#እሱ ~ አይንሽን ጨፍኚ
#እሷ ~ እሺ ግን ቶሎ በል
#እሱ ~ በቃ ክፈቺ
#እሷ ~ ስጦታው የት አለ
እሱ ~ የምን ስጦታ ሱሪዬን መልበስ ፈልጌ ነው😂
🆔 @aybalem_ende
ዘንድሮ ፀባችን ለዘመድ ለመንገር እንኳን ያስፈራል እስኪ እንዴት ነው ፍቅረኛዬ ቂጥ ግዛልኝ ብላኝ ተጣላኋት ብዬ ለእናቴ የምነግራት🤔
🆔 @aybalem_ende
አካሄድህ በቅንነት ከሆነ ፈልገህ ያጣከውን ፈልጎህ ይመጣል👍
ሺ አመት አይኖር ሚሪንዳየን ገዝቼ ብጠጣስ?
🆔 @aybalem_ende
አልባሌ ቦታ ከማመሽ ብዬ ጨብሲ ቤት አንድ 2 ለማለት ብገባ ወሬው ሁሉ የጦርነት ትንታኔ😏🤔😝
🆔 @aybalem_ende
ፎቶዬን ልፖስት እልና "ለምን ሴት ልጅ በኔ ምክንያት ከፍቅረኛዋ ጋር ትጣላለች ብዬ ተወዋለው...
:
#እያለ_ያበጥረኛል ይ ሄ ቱ ሪ ና ፋ
🆔 @aybalem_ende
ምነው ወንድሞቼ ናቸው የምትይኝ ወንዶች በዙ
🆔 @aybalem_ende
ድሮ ድሮ ሀይለኛ ንፋስ ሲመጣ ሴቶች ቶሎ ብለው ቀሚሳቸውን ይይዙ ነበር አሁን ቶሎ ብለው ፀጉራቸውን ነው የሚይዙት🙆🙆
🆔 @aybalem_ende
እኔን ለማማለል ብላ የጫት እርሻ ተደግፋ ፎቶ ላከቺልኝ መስሚያዬ ዱባ ነው😜😏😏
🆔 @aybalem_ende
180 ብር ሙሉ አዉጥቼ መፅሀፍ ገዛሁ አሁን ፖለቲካ ብተነትን ስለ ትዳር ብመክር ሀይማኖተኛ ብሆን ማንም እንዳይናገረኝ🤷‍♂
🆔 @aybalem_ende
ሲያቀብጠኝ በጠዋቱ ቁርጥ ያለ ሚጥሚጣ በልቼ ሆድ ቁርጠት ሊገለኝ ነው በነገራችን ላይ ቁርጡ የቲማቲም🍅 ነው😜🤣
🆔 @aybalem_ende
አሁንስ የደበረኝ ሲደብረኝ የሚደብረኝ ነገር ነው😜😄
ለባለ ታክሲው ሀምሳ ብር አውጥቼ ለአንድ ሰው ቁረጥ እለዋለሁ አጠገቤ ያለችዋ ቆንጆ አባ የኔም ከሱ ቁረጥ ዝርዝር የለኝም😳🤔
🆔 @aybalem_ende
ህይወት አምስት ድራፍት🍻 ከጠጣን በኋላ ያለችውን አይነት ብትሆን ኖሮ ፓ
🆔 @aybalem_ende
"ፍቅረኛ እና የትዳር አጋር አገናኛለኹ" የሚል አንድ ደንበኛ ቢዝነስ ካርዱን ለሰው ሲያድል፣ ተስገብግበው የሚቀበሉት ባለትዳሮቹ ናቸው። ምንድን ነው ጉዱ ግን?
🆔 @aybalem_ende
ወንድሜ ከፍቅረኛህ ጋር ከተጣላህ በኋላ ወድያውኑ ወስነህ ሌላ ሴት ለመያዝ አትቸኩል...

ግፋ ቢል ሶስት ደቂቃ ጠብቃት
🤣😜
🆔 @aybalem_ende
የኔ እህት በዚህ ዘመን አሪፍ መቀመጫ ካለሽ እንደ ድግሪ ቁጠሪው ጡት ከጨመርሽበት ደግሞ ያው ማስተርስ ማለት ነው። አጠቃቀሙን ካወቅሽበት ደሞ PHD በይው
🆔 @aybalem_ende
2025/08/27 11:25:14
Back to Top
HTML Embed Code: