Telegram Web
ወንድሜ ቢራና ድራፍት🍺🍻 ከሚያጣጡህጋ አሸሸ ገዳሜ ስትል ውሃ አጣጭህን እንዳታጣ !!
እንዴት ነው አምሮብኛል..? ስትሉት
አይ አላማረብህም ቀይረው የሚል ልብስ ነጋዴ የት ይሆን የሚገኘው?🤔🤔
ለተመራቂው ታናሽ ወንድሜ ፋዘር ቁልፍ ሠጥቶ ሠርፕራይዝ አድርጎታል አሁን የቀረው ሸሚዙ ላይ መትከል ብቻ ነው😜🤣😂
ቀበሌ የምትሰራው ፋቅረኛዬ😘 ናፍቃኝ ቀበሌ ሄጄ የComputer brightness አንሶ ጨምሬላቸው ነበር። ዛሬ መታወቂያ ላወጣ ሄጄ ሃላፊው አይቶኝ...

#የComputer_ባለሞያው መጣ በደንብ
አ ስ ተ ና ግ ዱ ት
እንግሊዘኛ መናገር ቀላል ነው በማይገባው ሰው ፊት
ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው
.
"ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"
የሰው ክፉ እንጂ የጊዜ ክፉ የለም ! ''ክፉ ዘመን'' አንበል እግዚአብሔር ዘመኑን ባርኮ ነው የሰጠን ያልተጠቀመበት ግን ሰው ነው !
ከኋላ በኩል ወይንስ ከፊት የቱ ነው በጣም የሚያስደስታችሁ..?


#ማለቴ_ታክሲ_ውስጥ_ስትጓዙ🚕
#እሷ፡ እኔ እና ባሌ እኮ በሳምንት 3 ጊዜ ነው ሚናረገው
#ጓደኛዋ፡ እኔ ደሞ 1 ጊዜ ቢቻ ነው ሚናረገው
#እሷ፡ እንዴ ከማን ጋ ባል እኮ የለሺም ?
#ጓደኛዋ፡ እንዴ ስለ ባልሽ እያወራን መስሎኝ
ዚህ ዘመን ሲስቅ ያየሁት አንድ ብር ላይ ያለውን ሰውዬ ነበር እሱንም ቀጥቅጠው ሳንቲም አደረጉት🤔
#አስተውል በሌላ ሰው ውድቀት ፍፅሞ አትሳቅ ጊዜ ባንተ ላይ ምን እንደሚያመጣብህ አታውቅምና !!
አንድም ሴት በሜካፕ ምክንያት የወፍጮ ቤት ሰራተኛ መምሰል የለባትም አራት ነጥብ። 😜😂
አልሳካ ቢልህ መንገድህን እንጂ አላማህን አትቀይር !!
"ረዳቱ የ7 ብር መንገድ 10 ብር አስከፈለን እና ለምንድነው የጨመረው ስለው በበርዱ ምክንያት ያለዕቅድ ጓንት ገዝቻለሁ አላለም ...😳
ወጣት ልምሰል ብዬ ቀለል ያለ ልብስ ለብሼ ወጥቼ ... ብርድና ዝናቡ ተቀባበሉኝ.... 😜🤣😂
"ወንድ ልጅ cheat ስላደረገ መፋታት ዝናብ ስለዘነበ ሀገርን እንደመልቀቅ ነዉ። My sister ዝናብ የትም ይዘንባል አርፈሽ ተቀመጪ"

#እያላት_ነው_አንዱ 😜😂🤣
ቀጭን ሴቶች ወገባቸው ይዘው ፎቶ ሲነሱ ቀ ፊደል ነው የሚመስሉኝ 😜😂🤣
ፊትለፊቴ የተቀመጡት ካፕሎች ያስቀናሉ... እሷ ውሃ ነው ይዛ የተቀመጠችው ሄዋኖች ከዚች መልካም ሴት ተማሩ
ጀለስ ጫት መቃም ያቆመበትን አንደኛ አመት ጫት በመቃም እያከበረው ነው😜🤣
ብዙ አይነት እድለ ቢስ ሰው ልታውቅ ትችላለህ...

#ነገር_ግን ዝናብ ዘንቦ መብራት ጠፍቶ ስልኩ እንደዘጋበት ሰው እድለ ቢስ የለም !!
2025/01/18 03:01:43
Back to Top
HTML Embed Code: