tgoop.com/bahiretibebat/8204
Create:
Last Update:
Last Update:
"ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ ማርያምን እንዲህ አላት ' ባንቺ ያመነውን አድን ዘንድ የምሕረት ኪዳንን ካንቺ ጋር አደረኹ፡ በራሴም ማልኹልሽ። ለባርያዬ ለኖኅ ለወዳጄ ለአብርሃምም የማልኹ እኔ፤ የታመነ እንደልቤም ለሚሆን ለመረጥኹት ለዳዊት የማልኹ እኔ፤ በቅዱስ ሥጋዬ በክቡር ደሜም መሐላየን አላፈርስ ዘንድ በራሴ ማልኩልሽ'"
(ቅዱስ ያሬድ ኢትዮጵያዊ፤ ዝማሬ ዘኪዳነ ምሕረት)
"ይቤላ ለእሙ ማርያም እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ተካየድኩ ምስሌኪ ኪዳነ ምሕረት ከመ አድኅን ዘተአመነኪ መሐልኩ ለኪ በርእስየ፤ ዘመሐልኩ አነ ለኖኅ ገብርየ ወለአብርሃም ፍቁርየ፤ ዘመሐልኩ አነ ለዳዊት ኅሩይየ ብእሲ ምዕመን ዘከመ ልብየ በቅዱስ ሥጋየ ወበክቡር ደምየ መሐልኩ ለኪ በርእስየ ከመ ኢይኄሱ ማእኰትየ"
(ቅዱስ ያሬድ ኢትዮጵያዊ፤ ዝማሬ ዘኪዳነ ምሕረት)
* እንኳን አደረሰን!
BY የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጥናትና ምርምር መጽሔት ስራዎች

Share with your friend now:
tgoop.com/bahiretibebat/8204