የየካቲት 8 ዕለቱ ወንጌል ንባብ!
እንደ ሙሴም ሕግ የመንጻታቸው ወራት በተፈጸመ ጊዜ፥ በጌታ ሕግ። የእናቱን ማኅፀን የሚከፍት ወንድ ሁሉ ለጌታ የተቀደሰ ይባላል ተብሎ እንደ ተጻፈ በጌታ ፊት ሊያቆሙት፥ በጌታም ሕግ። ሁለት ዋሊያ ወይም ሁለት የርግብ ጫጩቶች እንደ ተባለ፥ #መሥዋዕት ሊያቀርቡ ወደ ኢየሩሳሌም ወሰዱት።
እነሆም፥ በኢየሩሳሌም #ስምዖን የሚባል ሰው ነበረ፥ ይህም ሰው የእስራኤልን መጽናናት ይጠባበቅ ነበር፤ ጻድቅና ትጉህም ነበረ፥ መንፈስ ቅዱስም በእርሱ ላይ ነበረ። በጌታም #የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር።በመንፈስም ወደ መቅደስ ወጣ፤ ወላጆቹም እንደ ሕጉ ልማድ ያደርጉለት ዘንድ ሕፃኑን ኢየሱስን በአስገቡት ጊዜ፥ እርሱ ደግሞ ተቀብሎ አቀፈው እግዚአብሔርንም እየባረከ እንዲህ አለ።ጌታ ሆይ፥ አሁን እንደ ቃልህ ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ፤ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤ይህም ለአሕዛብ ሁሉን የሚገልጥ ብርሃን ለሕዝብህም ለእስራኤል ክብር ነው።
ዮሴፍና እናቱም ስለ እርሱ በተባለው ነገር ይደነቁ ነበር። ስምዖንም ባረካቸው እናቱን ማርያምንም። እነሆ፥ የብዙዎች ልብ አሳብ ይገለጥ ዘንድ፥ ይህ በእስራኤል ላሉት ለብዙዎቹ #ለመውደቃቸውና #ለመነሣታቸው #ለሚቃወሙትም ምልክት ተሾሞአል፥ በአንቺም ደግሞ በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል አላት።ከአሴር ወገንም የምትሆን የፋኑኤል ልጅ ሐና የምትባል አንዲት ነቢይት ነበረች፤ እርስዋም ከድንግልናዋ ጀምራ ከባልዋ ጋር ሰባት ዓመት ኖረች፤ እርስዋም ሰማኒያ አራት ዓመት ያህል መበለት ሆና በጣም አርጅታ ነበር፤ #በጾምና_በጸሎትም ሌሊትና ቀን እያገለገለች ከመቅደስ አትለይም ነበር። በዚያችም ሰዓት ቀርባ እግዚአብሔርን አመሰገነች፤ #የኢየሩሳሌምንም_ቤዛ ለሚጠባበቁ ሁሉ ስለ እርሱ ትናገር ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 2:22-38

✝ስለ እርሱ አንብቡ !
እግዚአብሔር በአሳባቸሁ ውስጥ እንዲኖር ስለ እርሱ አብዝታችሁ አንብቡ 🌱
▸እርሱን ለማወቅ ስለ እርሱ አንብቡ ። እርሱን ካላወቃችሁት እንዴት እርሱን ልትወዱት ትችላላችሁ ❓
▸ ስለ እርሱ አንብቡ ፤ ስታነቡ ግን በሳይንሳዊ ወይም በፍልስፍና ጠባይ አታንብቡ ወይም ደግሞ ስለ እርሱ ጥናታዊ ጽሑፍ ወይም ትምህርት ለመስጠት አታንብቡ ። ነገር ግን ወደ #እርሱ_ጥልቀት_ለመግባት ወይም እርሱ #ወደ_እናንተ_ጥልቀት እንዲገባ አንብቡ .. ለነፍሳችሁ ውድ የሆኑትን የእርሱን ባሕርያት ለማወቅ ስትሉ አንብቡ ይህ እውቀት አሳባችሁ ከእርሱ ጋር እንዲጣበቅና ፍቅሩ ከእናንተ ልብ ጋር እንዲቀናጅ ያደርግላችኋልና ። ስለ ስምምነቱ ስትሉም አንብቡ ። ከወደዱት ሰዎች ጋር ስላለው ግንኙነት በጠላቶቹ ላይ ስላለው አቋም ስትሉ አንብቡ ❗️ በጽሑፎች ውስጥ ስለ እርሱ " ውበትህ ከሰው ልጆች ይልቅ ያምራል ..." [ መዝ 44*2] የሚለውን ቃል በማንበብ የእርሱን ውበት☀️ ታውቁ ዘንድ አንብቡ ።
▸ #እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቀምሳችሁ ታዩ ዘንድ ስለ እርሱ አንብቡ ። ታዲያ ንባባችሁ ለልባችሁ ምግብ እንዲሆን እንጂ እንዲሁ ተራ ንባብ እንዲሆን አትፍቀዱ ።
▸ ስለ እግዚአብሔር ብዙ ካነበባችሁ በእርሱ ዘንድ ያለውን ፍጹምነት በሙሉ ታገኛላችሁ ። እርሱን ስለምትወዱትም በሰለሞን መዝሙር ውስጥ ካለችው ድንግል ጋር አብራችሁ "...እርሱ ፈጽሞ ያማረ ነው " [ መኃ 5*16] ትላላችሁ ።
▸ ከወደዳችሁት ስለ እርሱ ማንበባችሁን ትቀጥላላችሁ ። እግዚአብሔር ስለ እርሱ የሚያነቡትን ስለ እርሱ ዜና የሚጠይቁትን ከእርሱ ታሪኮች መካከል አንዱን ለማወቅ የሚናፍቁትንና እርሱን የሚያደንቁትን ሰዎች ይወዳቸዋል ። ስለ እርሱ ከመጽሐፍ ቅዱስ ወይም ከአባቶች ብሒሎች ወይም ከቤተክርስቲያንና ከቅዱሳን ታሪክ ልታነቡ ትችላላችሁ ። በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ የእግዚአብሔር እጅ ለመዳሰስ ስትሞክሩ በጥበቡ በኃይሉና በርኅራኄው ውስጥ #እንደምትወዱት🥰 ታውቃላችሁ ። "
አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ☀️

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
" እንደ እባብ ተንኮለኛ |ዘፍ. 3፥3| ሳይሆን እንደ እባብ ልባሞች |ማቴ. 10፥26| ከሆንን፥ ለእያንዳንዱ እንዴት እንድንመልስ እንደሚገባን እናውቅ ዘንድ ንግግራችን ሁልጊዜ፥ በጨው እንደ ተቀመመ፥ በጸጋ ከሆነ።
|ቆላ. 4፥6| ፥ ለራሳችንና ለትምህርታችን ብንጠነቀቅ፥ በእነዚህም ብንጸና፤ ይህንን ብናደርግ፥ ራሳችንንም የሚሰሙንንም #እናድናለን።” |1ኛ ጢሞ.4፥16|

" በቃዴስ በረሃ ምንም በሌለበት
በኤርትራ ባሕር ወጀብ በበዛበት
ለእርሱ መንገድ አለው ከቶ ምን ተስኖት
ልባችሁ አይፍራ #በፍጹም_እመኑት"
#ፍጹም_በተጨነቃችኹ_ጊዜ_እግዚአብሔርን_ጥሩት 🙏
በኤርትራ ባሕር ወጀብ በበዛበት
ለእርሱ መንገድ አለው ከቶ ምን ተስኖት
ልባችሁ አይፍራ #በፍጹም_እመኑት"
#ፍጹም_በተጨነቃችኹ_ጊዜ_እግዚአብሔርን_ጥሩት 🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
" አንቺ ወራዳ የባቢሎን ልጅ ሆይ፥ ስለ ተበቀልሽን የሚበቀልሽ የተመሰገነ ነው። ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተመሰገነ ነው። "
🍃 መዝ ፲፴፯÷፰ 🌱
🍃 መዝ ፲፴፯÷፰ 🌱
" አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጥ፥ የልመናዬንም ድምፅ ስማ። ትመልስልኛለህና በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጠራለሁ። "
መዝ ፹፮ ÷፮
🍃 በከበዳችኹ በተቸገራችኹበት ነገር የታመነ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የታመነች ድንግል ማርያም ዕንባችኹን ታብስላችኹ አለሁ ትበላችኹ መሻታችኹን ትፈጽምላችኹ በበጎ ጎዳና በተሻለው መንገድ ትምራችኹ።" 🍃
@bahiretibebat