አስተማሪ መንፈሳዊ ቪዲዮዎች ስብስብ
https://youtu.be/M1risw3H7YQ?si=w5kueNm8X_6HtGEL

YouTube
HIV እና መንፈስ ምን አገናኛቸው ?? አስተማሪ የቪዲዮ ስብስቦች orthodox_tewahedo_reaction_video #Amharic reaction video
#mezmur
#abagebrekidan
#ethiopian_orthodox_tewahdo
#21_media
#memeher_tesfaye_abera
#memeher_girma_wendimu
#kesis_henok
#reaction_video
#efi_g
#wegesha #sbket #ስብከት
#ዘማሬ_ያሬድ
#zemare_yared
#ortodox_mezmur
#mezmur
#yilma
#gebre_yohanis
#twedros
#EOTC
#e…
#abagebrekidan
#ethiopian_orthodox_tewahdo
#21_media
#memeher_tesfaye_abera
#memeher_girma_wendimu
#kesis_henok
#reaction_video
#efi_g
#wegesha #sbket #ስብከት
#ዘማሬ_ያሬድ
#zemare_yared
#ortodox_mezmur
#mezmur
#yilma
#gebre_yohanis
#twedros
#EOTC
#e…
Forwarded from ✝️ተግባራዊ ክርስትና ቻናል✝️ (ዮሴፍ (ወልደ ሐዋርያት))
YouTube
#የሕማማት #ስግደት በቤት ውስጥ #የንስሀ ስግደት #ዮሴፍ #ወልደሐዋርያት
ተሰጥዖ ዘሰሙነ ህማማት
በሰሙነ ህማማት ከሰኞ-አርብ እየሰገድን ተሰጥዖ የምንቀበላቸ(በቃል የምንላቸው)
- ለከ ሀይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለአለም
( ለአንተ ሀይል ክብር ጌትነት ገዥነት ለአለሙ ገንዘብ ነው)
- አማኑኤል አምላክየ ለከ ሀይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ አለም
( ፈጣሪየ አማኑኤል ሆይ ሀይል ክብር ጌትነት ገዥነት ለዘለአለም የአንተ ነው)
- ኦ እግዚዕየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ሀይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ አለም
( ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሀይል ክብር ጌትነት ገዥነት ለአንተ ይገባል)
- ሀይልየ ወፀወንየ ዉእቱ እግዚእየ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ እብል በአኮቴት አቡነ ዘበሰማያት እስከ ይእቴ መንግሥት ሀይል ወስብሐት ለአለም ድረስ ብቻ
( ሀይሌና አምባየ መጠጊያየ እርሱ ጌታ ነው ረዳቴ ሆኖኛልና በምስጋና እንዲ እላለሁ አባታችን ሆይ እስከ ሀይል ክብር ምስጋና አሜን ድረስ ብቻ)
ካህናት:-
ፀልዩ በእንተ ፅንዕ ዛቲ መካን ወኮሎን መካናት እንተ አበዊና ቅዱሳን ወገዳማት አዕሩግ አለ የህድሩ ዉስቴቶን ዕቀበት ዝንቱ አለም በምልዑ ከመይዕቀበሙ እግዚእ እምኮሉ እኩይ ወይስረይ ለነ ሀጣዉኢነ።
ህዝብ:-
እግዚኦ ተሰሀለነ
ካህናት:-
ስለዚች ቦታ መፅናት በቅዱሳን አባቶች ስም ስለሚጠሩም ቦታዎችና ገዳማት በዉስጣቸዉም ስለሚኖሩ ሽማግሌዎች በጠቅላላው ስለዚህ አለም መጠበቅ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸዉ ዘንድ የእኛንም ሀጢያት ያስተስርይ ዘንድ ፀልዩ
ህዝብ:-
አቤቱ ይቅር በለን
ከላይ ያለውን አይነት ፀሎት በግዕዝ ወይም በአማርኛ በሚፀለይበት ጊዜ በመሀል በመሃል እግዚኦ ተሰሀለነ ወይም አቤቱ ይቅር በለን እያልን እንሰግዳለን 22 ጊዜ ይባላል።
በመቀጠል:-
ኪርያላይሶን ኪርያላሶን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ታኦስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ሚስያስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይናን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይናን ኪርያላይሶን
ከዚህ በሗላ ኪርያላይሶን ብቻ በመቀባበል በተናጠል 20 ጊዜ ይባላል።
ምንጭ:- ግብረ ህማማት
በህማማት ጊዜ የሚባሉ ግን ትርጉማቸውን የማናውቃቸው የፀሎት ቃላቶች፦
ናይናን
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «መሐረነ፣ ማረን» ማለት ነው፡፡
#እብኖዲ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «አምላክ» ማለት ነው፡፡ «እብኖዲ ናይናን» ሲልም «አምላክ ሆይ ማረን» ማለቱ ነው
#ታኦስ፦
የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «ጌታ፣ አምላክ» ማለት ነው፡፡ «ታኦስ ናይናን» ማለትም «ጌታ ሆይ ማረን» ማለት ነው፡፡
#ማስያስ፦
የዕብራይስጥ ቃል ሲሆነ ትርጉሙ «መሲሕ» ማለት ነው፡፡ «ማስያስ ናይናን» ሲልም «መሲሕ ሆይ ማረን» ማለት ነው
#ትስቡጣ፦
«ዴስፓታ» ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ደግ ገዥ ማለት ነው
#አምነስቲቲ_ሙኪርያቱ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ- አቤቱ በመንግሥትህ አስበኝ» ማለት ነው፡፡
#አምንስቲቲ_ሙዓግያ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን «ተዘከረነ ኦ ቅዱስ በውስተ መንግሥትከ -ቅዱስ ሆይ በመንግሥትህ አስበን» ማለት ነው፡፡
#አምንስቲቲ_ሙዳሱጣ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «ተዘከረነ እግዚአ ኩሉ በውስተ መንግሥትከ- የሁሉ የበላይ የሆንክ ወይ በመንግሥትህ አስበን» ማለት ነው፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

ልደታ ለማርያም
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሰን!!!
ንጽሕተ ንጹሐን፣ ቅድስተ ቅዱሳን፣ ከተለዩ የተለየች፣ ከተመረጡ የተመረጠች ክብርት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በከበረች ቀን ግንቦት አንድ ቀን ተወለደች፡፡ የመወለዷም ነገር እንዲህ ነው፡፡ በጥሪቃና ቴክታ የተባሉ የእግዚአብሔር ሰዎች ነበሩ፤ ባለጸጎች ቢሆንም ልጅ ግን አልነበራቸውም፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ቴክታ ሕልም አለመች፡፡ ለባሏም እንዲህ ስትል ነገረችው «በራእይ ነጭ ዕንቦሳ ከማሕፀኔ ስትወጣ፤ ያችም ዕንቦሳን እየወለደች እስከ ፮ ትውልድ ስትደርስ ፮ኛይቱ ጨረቃን ስትወልድ ጨረቃ ደግሞ ፀሐይን ስትወልድ አየሁ» አለችው፡፡ (ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ)
ባሏ በጥሪቃም «ራእዩስ ደግ ነው፤ የሚፈታልን የለም እንጂ» አላት፡፡ በማግሥቱ ለሕልም ፈቺ ሔዶ ነገረው፡፡ ሕልም ፈቺውም «እግዚአብሔር በምሕረቱ አይቷችኋል፤ በሣህሉ መግቧችኋል» ብሎ ፮ቱ እንስት ጥጆች መውለዳቸው ፯ ሴቶች ልጆች እንደሚወልዱ፤ ፯ኛይቱ በጨረቃ መመሰሏ ከሰው የበለጠች ከመላእክት የከበረች ደግ ፍጥረት እንደሚወለዱ፤ የፀሐይ ነገር ግን እንደንጉሥ ያለ ይሆናል አልተገለጸልኝም ብሎ ነገረው፡፡ (ነገረ ማርያም)
በጥሪቃም ለሚስቱ ሔዶ የሕልሙን ፍቺ ነገራት፡፡ በዚያም ወር የመጀመሪያዋ ሴት ልጅ ተፀነሰች፡፡ በተወለደች በ፰ኛው ቀን ሄኤሜን አሏት፤ ወላጆቿም በሥርዓት አሳደጓት፡፡ እርሷም ለአቅመ ሔዋን ስትደርስ ባል አግብታ ሴት ልጅ ወለደች፤ የሄኤሜን ልጅም ዴርዴን ትባል ነበር፡፡ ዴርዴንም እንዲሁ አድጋ ቶና የምትባል ሴት ልጅ ወለደች፡፡ ቶና ደግሞ ሲካርን ወለደች፤ሲካርም ሔርሜላን ወለደች፤ ሔርሜላም በሥርዓት አድጋ ባል ካገባች በኋላ ሐና የተባለች ልጅ ወለደች፤ሐና ማለትም በሃይማኖትና በምግባር የጸናች፤ በንጽሕና በቅድስና የኖረች ቡሩክት ክብርት ልዕልት ማለት ነው፡፡ የሐና ወላጆች ልጃቸውን በሥርዓት አሳደጓት፡፡ ለአካለ መጠን ስትደርስም ኢያቄም የተባለውን ጻድቅ ሰው አጋቧት፡፡ ሁለቱም ልጅ በማጣት ሲያዝኑም ኖረዋለወ። በዚያ ወራት የመካኖች መብዓ ካህናቱ አይቀበሉም ነበርና፡፡ እነርሱም ከሰው የሚደርስባቸውን ሽሙጥና ኅዘናቸውን ያርቅላቸው ዘንድ በቀንና በሌሊት ወደ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማልዱ ነበር፡፡ እናም ባልና ሚስቱ ወደ እግዚአብሔር ጸለዩ፤ ሰውን የሚወድ እግዚአብሔርም ከዘራቸው ለዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ይሆን ዘንድ መልካም የሆነ ሐሳባቸውን ተመለከተ፡፡ ክቡር ኢያቄምም አርባ ቀን እስኪፈጸም በተራራ ውስጥ ቁሞ ሲጸልይ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክ ተገለጸለትና ለዓለሙ ሁሉ ድኅነት የሚደረግባት ዘር እንደሚሰጠው አበሠረው፡፡
በፍጹም ልብ አምኖ ከተራራው ወረደ፤ ለተመሰገነች ሚስቱ ለሐናም ከእግዚአብሔር መልአክ የሰማውን ያንን ራእይ ነገራት። ቃሉ እውነት እንደሆነ እርሷም አመነች። ልዑል እግዚአብሔርንም አመሰገነች። የተመሰገነች ቅድስት ሐናም ከእርሷ የሚወለደውን በዘመኑ ሁሉ ለቤተ እግዚአብሔር አገልጋይ ታደርገው ዘንድ ለእግዚአብሔር ስለትን ተሳለች፡፡
ከዚህም በኋላ ሐምሌ ፴ ኢያቄም ለሐና ራእይ አየ፤ ነጭ ርግብ ፯ቱን ሰማያት ሰንጥቃ ወርዳ በራሷ ስታርፍ በቀኝ ጆሮዋ ገብታ በማኅፀኗ ስታድር አየ፤ ሐናም ለኢያቄም ፀምራ ሲያስታጥቀህ መቋሚያህ አብባ አፍርታ ፍጥረት ሁሉ ሲመገባት አየሁ ብላ» ነገረቸው፡፡
ነሐሴ በባተ በሰባተኛው ቀን በዕለተ እሑድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተፀነሰች፡፡ በ፶፻፬፻፹፭ ዓመተ ዓለም በግንቦት ፩ ቀንም እመቤታችን ድንግል ማርያም ከሐና እና ከኢያቄም፡፡ በ፰ኛው ቀንም ስሟን ‹ማርያም› ብለው ሰየሟት፤ በዚህ ዓለም ካሉት ምግቦች ሁሉ ጣፋጭ «ማር» በመሆኑ እንዲሁም በገነት ካሉት ምግቦች ደግሞ «ያም»ን የሚያህል ጣፋጭ ባለመኖሩ «ማርያም» አሏት፡፡ ትርጓሜውም ‹እመቤት› ነው። ‹ደግሞም ሀብታና ስጦታ› ማለት ነው፡፡ በእውነት የዓለሙ ሁሉ እመቤት ሁላችን በእርሷ ሰማያዊ ሀብት ልጅነትን ያገኘንባት ናትና።
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትና ተራዳኢነት አይለየን፤ አምላካችን እግዚአብሔር ከበዓሉ ረድኤትና በረከት ይክፈለን!
(ከመጽሐፈ ስንክሳር ዘወርኃ ግንቦት)
ማነው ትክክል?
ወገኔ በአዘቦት ለመብላትና ለመጠጣት ያልታደለ መሆኑ ይመስለኛል ለመብላትና ለመጠጣት ሠበብ የሚፈልገው ።
ከሠበቡ መካከል፤ እንደሚታወቀው ድንግል ማርያም የተወለደችው በሊባኖስ ተራራ ነውና በወቅቱ ለአራስ የሚሆን ምግብ በወቅቱ የተገኘው የእረኞች ንፍሮ ነበርና ያንን ትውፊት አስመልክቶ ክርስቲያን ወገኔ ንፍሮ ይቀቅል ነበር ።
ያሁኑን ባላውቅም ድሮ ክፍለ ሀገር የግንቦት ልደታ ዕለት በየቤቱ ከውጭ ንፍሮ ይቀቀላል ፣ ማታ ደግሞ ሰብሰብ ተብሎ ንፍሮው ከቤት ውጭ ይበላል ፤ የተረፈውም እቤት አይገባም ነበር ።
አሁን ግን ልደቷን አስመልክቶ በሠበቡ ለመብላት ይታረዳል ፣ ቢራ ፣ ውስኪ ፣ ጠላ ይጠጣል ፤ ይጨፈራል ፣ ይሰከራል ።
ትውፊታዊውን ትተን ለመብላት ሠበብ የምናደርግበት ምክንያት እየበዛ በመሆኑ ቀጣይ ለምን ይከበራል የሚል ጥያቄ መጣ በቃ ግንቦት ልደታ ስለሆነ የሚል ይሆናል ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
"ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ሆሴዕ 4፥6
@bahreTibebat
@Filoppader
2017 ዓ.ም