Telegram Web
#ቀጥታ_የፅሁፍ_ስርጭት፡፡
===============================

♨️ ወልቂጤ ከተማ 1⃣= 2⃣ ባህርዳር ከነማ
5'⚽️ #ግርማ_47'⚽️
#አቢ_75'⚽️
♨️ ደቂቃ 77'

♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ

☞ ወልቂጤ ከተማ 40%-60% ባህርዳር ከነማ

#forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡

@bdrfc
@bdrfc
@bdrfc

#ድልና_ስኬት_ለጣናዉ_ሞገድ_ባህርዳር_ከነማ
#ቀጥታ_የፅሁፍ_ስርጭት፡፡
===============================

♨️ ወልቂጤ ከተማ 1⃣= 2⃣ ባህርዳር ከነማ
5'⚽️ #ግርማ_47'⚽️
#አቢ_75'⚽️
♨️ ደቂቃ 82'

♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ

☞ ወልቂጤ ከተማ 46%-54% ባህርዳር ከነማ

#forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡

@bdrfc
@bdrfc
@bdrfc

#ድልና_ስኬት_ለጣናዉ_ሞገድ_ባህርዳር_ከነማ
ጎል ወልቂጤ
#ቀጥታ_የፅሁፍ_ስርጭት፡፡
===============================

♨️ ወልቂጤ ከተማ 2⃣= 2⃣ ባህርዳር ከነማ
5'⚽️ #ግርማ_47'⚽️
#አቢ_75'⚽️
♨️ ደቂቃ 90'

♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ

☞ ወልቂጤ ከተማ 46%-54% ባህርዳር ከነማ

#forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡

@bdrfc
@bdrfc
@bdrfc

#ድልና_ስኬት_ለጣናዉ_ሞገድ_ባህርዳር_ከነማ
ጨዋታው ተጠናቀቀ::
🔴 ጨዋታው ተጠናቀቀ::

♨️ ወልቂጤ ከተማ 2⃣= 2⃣ ባህርዳር ከነማ
5'⚽️ #ግርማ_47'⚽️
#አቢ_75'⚽️
♨️ ደቂቃ 90'+4'

♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ

☞ ወልቂጤ ከተማ 45%-55% ባህርዳር ከነማ

#forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡

@bdrfc
@bdrfc
@bdrfc

#ድልና_ስኬት_ለጣናዉ_ሞገድ_ባህርዳር_ከነማ
"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችኹ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም " ሉቃ 24፥5 እንኳን አደረሳችሁ፡፡ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንልን !!!
የዛሬ የጨዋታ ዉጤት

ኢትዮጵያ ቡና 1=1 ባህርዳር ከነማ

@bdrfc
አብረን እንስራ

አንድ ደብተር ለአንድ ተማሪ በሚል መርህ ክረምቱን የመማሪያ ቁሳቁሶችን በመሰብሰብ አቅመ ደካማ የሆኑ ተማሪዎችን በምንወደው ክለባችን ስም እናግዝ

ዳሽን ባንክ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የደጋፊዎች ማህበር ቢሮ እና አምሳል ምትኬ ጎን በሚገኘው ወሳኝ ኮስሞቲክስ በመሄድ ከስፖርቱም ባለፈ በትምህርቱም የተሻለ ትውልድ ይፈጠር ዘንድ የበኩላችንን ድጋፍ እንወጣ ::

ምንጊዜም የጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ

@bdrfc
@bdrfc
በአንበርቾ እና በአአ ከነማ ስኬታማ የውድድር ጊዜን ያሳለፈው የተከላካይ አማካኝ ስፍራ ተጨዋቹ ሪባኑ ቻርለስ ለሚቀጥሉት 2 ዓመታት ለጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ ለመጫዎት ፊርማውን አኑሯል

--ስም ሪባኑ ቻርለስ
--ቀድሞ የተጫዎተባቸው ክለቦች
---2013 አመበርቾ ከነማ
--2014 አአ ከነማ
--የሚጫዎትበት ቦታ የተከላካይ አማካኝ
--ቁመት 1.80m
--ኪሎ 68 kg
--በሞገደኞቹ ቤት የሚቆይበት ጊዜ ለ2 ዓመት

እንኳን ባለ ውብ ከተማ እና ድንቅ ደጋፊ ባለቤት ወደ ሆነው የጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ በሰላም መጣህ

ምንጊዜም የጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ

@bdrfc
@bdrfc
ባህርዳር ከነማ የሴቶች ክለብ በአደገበት አመት ተልሰው ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን አረጋግጧል ።

ምንጊዜም የጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ

@bdrfc
@bdrfc
ከምክትል እስከ ዋና አንበልነት ከሱፐር ሊግ እስከ ፕሪሚየር ሊግ ለጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ ከፍተኛ ግልጋሎት እና መስዋዕትነት የከፈለው ሜዳ ውስጥ ያለውን ሳይሰስት በመስጠት የሚታወቀው 21 ቁጥር ለባሹ የተከላካይ አማካኙ ፍቅረ ሚካኤል አለሙ ከሞገደኞች ጋር ለ2 ተጨማሪ አመታቶች አብሮ ለመቆየት ውሉን አራዝሟል

@bdrfc
@bdrfc
ከሀብቴ ፕሮጀክት የተገኘው እና በጣናው ሞገድ ባህርዳር ከነማ B ቡድን ጥሩ ጊዜን አሳልፎ ላለፉት 2 አመታቶች በዋናው ቡድን ያሳለፈው ጸባየ ሰናዩ ወደ ፊት ከቡድናችን አልፎ ለሀገራችን ጥሩ ግልጋሎትን ይሰጣሉ ተብሎ ከሚታመንባቸው ታዳጊዎች አንዱ የሆነው 1.81m የሚረዝመው እና 71kg የሚመዝነው የአማካኝ ክፍሉ ተጨዋች ጌታቸው አንሙት ለ ተጨማሪ ለ4 አመታቶች በሞገደኞቹ ቤት የሚያቆየውን ውል አራዝሟል

@bdrfc
@bdrfc
💠ደቂቃ 25'

♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ


♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ

☞ ባህርዳር ከነማ 62%-38% ኢ/ኤሌክትሪክ

#forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡

@bdrfc
@bdrfc
@bdrfc
💠ደቂቃ 30'

♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ


♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ

☞ ባህርዳር ከነማ 60%-40% ኢ/ኤሌክትሪክ

#forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡

@bdrfc
@bdrfc
@bdrfc
💠ደቂቃ 35'

♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ


♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ

☞ ባህርዳር ከነማ 60%-40% ኢ/ኤሌክትሪክ

#forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡

@bdrfc
@bdrfc
@bdrfc
💠ደቂቃ 40'

♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ


♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ

☞ ባህርዳር ከነማ 57%-43% ኢ/ኤሌክትሪክ

#forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡

@bdrfc
@bdrfc
@bdrfc
💠ደቂቃ 45'

♨️ ባህርዳር ከነማ 0⃣= 0⃣ ኢ/ኤሌክትሪክ


♨️ የኳስ ቁጥጥር በአማካኝ

☞ ባህርዳር ከነማ 56%-44% ኢ/ኤሌክትሪክ

#forward በማድረግ ለሁሉም ደጋፊዎች ያካፈሉ፡፡

@bdrfc
@bdrfc
@bdrfc
ተጨማሪ 1ደቂቃ ተሰጥቷል።
@bdrfc
2025/07/13 12:33:23
Back to Top
HTML Embed Code: