tgoop.com/befkr/10
Last Update:
Selam guadgoca selam byalw
1ሁሌም መጓዝን ስናስብ የምንጓዝበት መንገድ ምን ያህል እንደሚያስጉዘን እንወቅ
1.2ጎዦአችንን ስንጀምር ወደሁዋላ እንዳንመለስ እርግጠኛ እንሁን
✳️መንገዳችን የቀና እንዲሆን እ ን ፀ ል ይ🙏🙏🙏
2 በጉዞአችን መሐል የመጣንበት መንገድ ያሰብነው መሆኑን እና ትክክለኛነቱን እንመርምር 2.2👉በጉዞአችን ላይ ያጋጠሙንን ችግሮችና ያለፍንበትን ጥበብ አንርሳ ምክንያቱም ወደፊት ለሚያጋጥሙን መሰናክሎች ለማለፍ ጥሩ ልምድ ይሆነናል
3✳️በያዝነውና ባቀድነው መንገድ ግባችን ላይ ስንደርስ አብዝተን ፈጣሪን እናመስግን🙏🙏🙏 ከዛ ባለፈ ሌሎች የኛን መንገድ እንዲከተሉ አርአያ እንሁናቸው
👉ውድ የ በፍቅር የወጣቶች ስነ ልቦናዊ በጎ አድራጎት ህብረት አባላት እና ስራ አመራሮች ወደፊት ያሰብነውና ያላሰብናቸው ብዙ ፈተናዎችና እንቅፍቶች እንደሚያጋጥሙን በማሰብ ፈተናዎቹን በብቃትና በድል አልፈን አላማችንን 100% እንድናሳካ አደራ ማለት እወዳለሁ ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣልና ሁላችንም በፍቅር እንስራ
አስተውሉ እናስተውል በ ፍቅር ምንም ማድረግ ይቻላል!!!
በ ፍቅር ስነ ልቦናዊ የወጣቶች በጎ አድራጎት ህብረት
24/07/2013
04:47 pm
❤️@befkr❤️
BY በፍቅር ስነ ልቦናዊ የ ወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር
Share with your friend now:
tgoop.com/befkr/10