"እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን"
إنا لله وإنا إليه راجعون
በሀራ ከተማ በታላቁ መስጂድ ለብዙ አመታት ሶላት በማሰገድ ያገለገሉት ሸይኽ አደም ሙሐመድ ወደ አኺራ ተሻገሩ።
ሸይኽ አደም ሙሐመድ (ሸይኽ አደም ከራሃማ) ሙሉ ህይወታቸውን ለዲን የሰጡና ለአመታት የመሻይኮችን መስመር ያስቀጠሉ ነበሩ። አስ ሱና ቲቪ በሸይኻችን ማለፈ የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ አሏህ ማረፊያቸውን ጀነት ያደርግላቸው ዘንድ እና ለመላ ቤተሰባቸው እንዲሁም ለሁሉም ሙስሊም አሏህ ሶብሩን ይለግሰን ዘንድ አሏህን ይማጸናል።
የቀብር ስነስርቱ ነገ ማክሰኞ መስከረም 13 በታላቁ የዳና መስራች የሸይኽ አህመዱ ዳንይ ዶሪህ በሚገኝበት በመንደራ ይከናወናል ። አላህ ይዘንለወት!
.....................................................................
إن العلماء ورثة الأنبياء وإن الأنبياء لم يورثوا دينارا ولا درهما إنما ورثوا العلم
ዑለማዎች የነብያቶች ወራሾች ናቸው ነብያቶችም ዕውቀትን እንጂ ለዑመቶቻቸው ገንዘብን አላወረሱም። የሁሉም ነብያቶች እምነት የሆነዉን ኢስላምን በማስፋፋትና በማስተማር አይነተኛና የማይተካ ሚና ያላቸው ዑለማዎች ናቸው። ወደ አኼራ ያለፉትን የአሏህ እዝነት አይለያቸው ያሉትንም አሏህ ያቆይል አሚን።

💚❤️ለነብዩ ﷺ ዑመት የመጣ ብስራት
ከአብሬትይ መጅሙع ደላኢል የተወሰደ
ተቀምጣቹ ከሆነ ከመቁመጣቹ በፊት ፣ ቆማቹ ከሆነ ደግሞ ከመቀመጣቹ በፊት የአሏህን ምህረት ማግኘት ትሻላቹህን? የሁሉም መልስ ያለምንም ጥርጥር "አዎን" ነው የሚሆነው እንግዲያውስ ከታች ያለውን ሀዲስ አንብቡ👇🏾
وجاء في الحديث عن النبي ﷺ أنه قال: ((أتانى جبريل عليه السلام فقال يا محمد ﷺ جئتك ببشارة لم آت بها أحدا قبلك ولا بعدك، وهى أن الله تعالى يقول من صلى عليك من أمتك ثلاث مرات غفرت له إن كان قائما قبل أن يقعد وإن كان قاعدا قبل أن يقوم فعندها خر النبي ﷺ ساجدا على وجهه شكرا))
💚ነብዩ ﷺ አሉ :- ጅብሪል አለይሂ ሰላት ወሰላም ወደኔ መጣ እና እንዲህ አለኝ
ከአንተ በፊት ለማንም ያልተሰጠ ከአንተ በሁዋላም ለማንም የማይሰጥ የሆነ ብስራት ይዤልህ መጥቻለው እሱም :- አሏሁ ተኣላ እንዲህ አለ ከዑመቶችህ አንተ ላይ ሶስቴ ሰላት አለ ነቢ ያወረደ ሰው ቆሞ ከሆነ ከመቀመጡ በፊት, ተቀምጦ የሆነ እንደሆነ ደግሞ ከመቆሙ በፊት እምረዋለው ብሏል ብሎ :: ነብዩ ﷺ ተደሰቱ በዛ ኑር ፊታቸው ሱጁደ ሹክር አደረጉ
🙏አልሀምዱሊላህ የነብዩ ﷺ ዑመት ላደረገን ጌታ
@abretpro