ከሚኒ ኬክ እስከ የሰርግ ኬክ እንሰራለን!
#ለልደት
#ለኒካ
#ለሰርግ
#ለምርቃት ለተለያዩ ዝግጅቶች የናንተን ፍላጎት ለሟሟላት ትዛዛቹን እየጠብቅን ነው።
አድራሻችን :-ለቡ ጀም አንድ
TELEGRAM
https://www.tgoop.com/lihamcake
TIK TOK
tiktok.com/@liham.cake
ይዘዙን ባሉበት እናቀርባለን!
☎️☎️☎️ ለማዘዝ
0934303143
0943372899 ይደውሉ

ዐርባ የሶለዋት ጥቅሞች
===============
ኢማም ኢብኑል‐ቀዪም [ረሒመሁላህ] እንዲህ ብለዋል: ‐
«ዐርባ ሶላት ዐለን‐ነቢይ [ﷺ] ጥቅሞች: ‐
❶ የአላህን ትእዛዝ መፈፀም።
❷ አላህም በነቢዩ [ﷺ] ላይ ሶለዋት ስለሚያደርግ ከአላህ ድርጊት ጋር መሳሰል። በእርግጥ የእኛና የአላህ ሶለዋት የተለያየ ነው። [የአላህ ሶለዋት እዝነት ሲሆን ከኛ ሲሆን ደግሞ ዱዓ ነው።]
❸ ከመላኢካዎች ጋር መመሳሰል።
❹ አንድ ጊዜ ሶለዋት ያደረገ ሰው አላህ ዐስር ሶለዋት ያደርግበታል።
❺ ሰውየውን አላህ በዐስር ደረጃዎች ከፍ ያደርገዋል።
❻ ዐስር ሐሰና (የበጎ ሥራ ምንዳ) ይፃፍለታል።
❼ ዐስር ኃጢኣት ይሰረዝለታል።
❽ የዱዓን ተቀባይነት ያስገኛል።
❾ የሙስጦፋን [ﷺ] ምልጃ ያገኛል።
❿ ወንጀልን ለማሰረይ ምክንያት ይሆናል።
⑪ ሰውየውን አላህ ከጭንቀት ይገላግለዋል።
⑫ በቂያማ ቀን ሰውየው ከነቢዩ [ﷺ] ቅርብ ይሆናል።
⑬ ድኻ ለሆነ ሰው ሶለዋት የሶደቃን ቦታ ይሸፍናል።
⑭ አስቸጋሪ ጉዳይን ያገራል።
⑮ የአላህና የመላኢካዎችን ሶለዋት ያስገኛል።
⑯ ሰውየውን ከወንጀል ያፀዳዋል። ንፅህናን ያላብሰዋል።
⑰ ሰውየው ከመሞቱ በፊት በጀነት እንዲበሰር ያደርጋል።
⑱ ከቂያማ ቀን ድንጋጤ ይጠብቃል።
⑲ ሰውየው የረሳውን ነገር እንዲያስታውስ ያደርገዋል።
⑳ ለሰላምታው የነቢዩን [ﷺ] ምላሽ እንዲያገኝ ያደርገዋል።
21. ስብሰባን ያሳምራል። ሶለዋት የተደረገበት ስብሰባ በቂያም ቀን ቁጭት አይከተለውም።
22. ድህነትን ያስወግዳል።
23. ስስትን ያስወግዳል።
24. አፍንጫው ይታሽ (ውርደት ይንካው) ብለው ነቢዩ [ﷺ] ካደረጉት ርግማን ይድናል።
25. ወደ ጀነት መንገድ ያስገባል። ሶለዋት የተወ ሰው ደግሞ ከጀነት መንገድ ይርቃል።
26. ከስብሰባ ክርፋት ያድናል። ምክንያቱም አላህና መልክተኛው [ﷺ] የማይወሱበት ስብሰባ ሁሉ የከረፋና የገማ ነው።
27. ኹጥባንም ሆነ ሌላን ንግግር ያሳምራል።
28. ሰውየው በሲራጥ ላይ የሚኖረውን ብርሃን ያበዛለታል።
29. ሰውየውን ከጭካኔ ያፀዳዋል።
30. ሶለዋት የሚያደርግ ሰው በምድርም ሆነ በሰማይ መልካም ስም እንዲኖረውና እየተወደሰ እንዲኖር ያደርገዋል።
31. ሶለዋት የሚያበዛ ሰው የተባረከ ይሆናል። ስራውና እድሜውም በረካ ይሆንለታል።
32. የአላህን እዝነት ያገኛል።
33. ሰውየው ለአላህ መልክተኛ ﷺ ያለው ፍቅር ዘውታሪ እንዲሆን ያደርጋል።
34. ዘውታሪ የሆነ የአላህ መልክተኛን [ﷺ] ውዴታ ያገኛል።
35. ቀና መንገድ መመራትን (ሂዳያ) ያገኛል። ቀልቡም ህያው ይሆንለታል።
36. የሰውየው ስም በነቢዩ [ﷺ] ፊት እንዲጠራ ያደርጋል።
37. በሲራጥ ላይ የሰውየው እግር እንዲፀና ያደርጋል።
38. ሰውየው የነቢዩን [ﷺ] ሐቅ በከፊል እንዲወጣ ያግዘዋል።
39. ሶለዋት አላህን መዝከርና ማመስገንን ያካተተ በመሆኑ ሰውየው ከአመስጋኞችና ከዛኪሮች ተርታ እንዲመደብ ያደርገዋል።
40. ሶለዋት ዱዓም ነው። ምክንያቱም በሶለዋቱ ሰውየው አላህ በሚወዳቸው እና በመረጣቸው ነቢይ ላይ ውዳሴውን እንዲያደርግ መለመን ማለት ነው። በዚያውም ሰውየው ጉዳዩ እንዲፈፀምለትና ጭንቀቱ እንዲወገድለትም እየተማፀነ ነው።
--------------------------
📚 «ጀላኡል‐አፍሃም ፊ ፈድሊስ‐ሶላቲ ወስ‐ሰላሚ ዐላ ኸይሪል‐አናም ﷺ»
አህባቦቼ በዱኣ እና በዚክረ ሶላት ዓለ ነብይ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንበርታ
ፋጢመቱ✍️✍️✍️
@MEDINATUBE

🥰2👍1
ሙሉውን አንብበው ከዚያም መጨረሻ ላይ ያለውን ቁጥር አይተው ይወስኑ።
የአላህ መልእክተኛ (ሰአወ) እንዲህ ብለዋል ⇣ለምላስ ቀለል ብላ ሚዛን ላይ ከባድ ያለች አላህ ዘንድም የተወደደች ንግግር⇣
*ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም*
ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክ ቢሉትም (ቢያነቡትም) አምስ መቶ ቢሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ።
እንደዚሁ አንተ የላክላቸው ሰዎች እያንዳንዳቸው ለ30 ሰው ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናት ታገኛለህ። መቼ እንደምትሞት አታቅምና ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት።
ለማሰራጨት ደቂቃ እንኳን አይወስድብህም።
የቅያማ ዕለት ትመሰክርልህ ዘነድ።

የኢስራእ ወል ሚዕራጅ ጉዞ እና ዓላማው
~
ለነቢዩ [ﷺ [ከቁርአን በኋላ የተቸራቸው ታላቁ ተዐምር የኢስራእና ሚዕራጅ ጉዞ እንደሆነ ዑለሞች ይናገራሉ ። ይህ በአንድ ሌሊት የተፈፀመ ጉዞ ከተዐምራዊነቱ ባሻገር ነቢዩ ﷺ በአሏህ ዘንድ ያላቸውን የላቀ ቦታና ደረጃ የሚያስረግጥ ብሎም በውስጡ አያሌ ትምህርቶችን የያዘ ክስተት ነበር ። ሸይኽ አቡል ሐሰን አን-ነደዊይ እንዲህ ይላሉ ፦ « የኢስራእና ሚዕራጅ ጉዞ ነቢዩ [ﷺ] ታላላቅ ተዐምራቶችን የተመለከቱበትና የምድሩንም ሆነ የላዕላዩን ዓለም ገዢ የተመለከቱበት አንድ ጉዞ ብቻ አይደለም ። ይልቅም ይህ ጉዞ አያሌ ረቂቅ ትምህርቶችን እና ጥልቅ ጥበቦችን ያንፀባረቀ ተዐምራዊ ጉዞ ነው ። ክስተቱን በማስመልከት የወረዱት የ " አል-ኢስራእ" እና የ "አን-ነጅም" ምዕራፎችም ሙሐመድ [ﷺ] የሁለቱ ቂብላዎች ነቢይ ፣ የምስራቁም የምዕራቡም መሪ ፣ የቀደምት ነቢያቶች ወራሽ ፣ የቀጣይ ትውልዶች መሪ መሆናቸውን አውጀዋል ። አጠቃላይ ነቢያትና መልዕክተኞች ከጀርባቸው አሰልፈው ሲያሰግዱም የተልዕኮዋቸው ምህዳር ጠቅላይነት ፣ የመሪነታቸው ዘልዐለማዊነት ፣ የአስተምሮዋቸው ለሁሉም ጊዜ እና ቦታ ተስማሚነት ታወቀ ።
ነቢዩ [ﷺ] በመካ ከተማ ጥሪያቸውን ማሰማት ከጀመሩበት ዕለት አንስቶ ከጣኦታዊያኑ በኩል እጅግ የከበደ ግፍ እና መከራን አስተናግደዋል ። የሲራ ልሂቃኖች እንደሚናገሩት ነቢዩ [ ﷺ] በመካ ከተማ ውስጥ ካሳለፏቸው 13 ዓመታት መሀከል ቁረይሾች አጠቃላይ ማዕቀብ ከጣሉበት ከ7,ኛው እስከ 10,ኛው የነቢይነት ዓመት የነበረውን ያህል የመረረ መከራ እና ግፍን ያስተናገዱበት ዓመት አልነበረም ። በዚሁ 10,ኛ የነቢይነት ዓመት የጣኦታዊያኑን ጥቃት በቻሉት ሁሉ
ሲከላከሉላቸው የነበሩት አጎታቸው አቡጧሊብ እና ዳዕዋቸውን በገንዘብ እና በሞራል ትደግፍ የነበችው ተወዳጅ ባለቤታቸው እመቤት ኸዲጃህን በሞት አጡ ፣ የመካዊያን እምቢተኝነት እና ጥቃት ከሚቋቋሙት በላይ ሲሆንባቸው ደሞ ምናልባት ቢረዱኝ ብለው የተጠጓቸው የጧኢፍ አረቦች ጥሪያቸውን እምቢ ከማለት አልፈው በወቅቱ በዐረቦች ዘንድ የነበረውን የእንግዳ ተቀባይነትን በጎ ባህል በመስበርም ጭምር በደቦ ሆነው በድንጋይ እየደበደቡ ከአገር አባረሯቸው ። ነቢዩ [ ﷺ] ከችግርም በላይ በሆነ ችግር ውስጥ ወደቁ ። ተስፋቸው ተሟጠጠ ። ሀዘን ወረሳቸው ።
ኢኼኔ አሏህ [ሱብሐነሁ ወተተዓላ] የወዳጁን ሀዘን ሊገፍ ፣ ተስፋውን ሊያድስ ፣ ስብራቱን ሊጠግንና ደረጃውን ይፋ ያደርግ ዘንድ ፍቃዱ ሆነ ። እናም ወደ በይተል መቅዲስ ወሰዳቸው ፣ ከዚያም ወደ ሰማይም መጠቁ ፣ ነቢያትና ሙርሰሎችን ተገናኙ ፣ ሰማየ-ሰማያትን ተሸጋገሩ ፣ መላኢኮችን ፣ ጀነትና ጀሐነምን ተመለከቱ ፣ የቅጣት እና የኒዕማ አይየቶችን ተመለከቱ ፣ ሰውም ሆነ መልአክ ደርሶበት የማያውቀውን ቦታ ረገጡ ፣ የጌታቸውን ታላላቅ ተዐምራት በአይነ-ስጋ ተመለከቱ ።
" لقد رأى من آيات ربه الكبرى
ይቀጥላል...

"ኢስራእ" እና "ሚዕራጅ" ጉዞው ምንይመስል ነበር
***
"ኢስራእ" በቋንቋዊ ፍቺው "አስራ" ወይም "ሰራ" የሚለውን የዐረብኛ ስርወ ቃል በማራባት ሒደት ውስጥ የሚገኝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም "አስ-ሰይሩ ለይለን" ወይም "የለሊት ጉዞ" ማለት ነው። "ኢስራእ" በሸሪዐዊ የመግባቢዋ ትርጉሙ ደሞ ነቢዩ [ﷺ] ከመስጂደል ሐራም ወደ ወደ መስጂደል አቅሷ ያደረጉትን የለሊት ጉዞ ይገልፃል ።
የ"ሚዕራጅ" ቋንቋዊ ትርጓሜው ደሞ ከፍ ወዳለ ቦታ መወጣጫ የሆነ ነገር ማለት ሲሆን አሁን ከያዝነው ርዕስ ጋር ሲነሳ ደሞ ነቢዩ [ﷺ] ከበይተል መቅዲስ ወደ ሰማይ ያረጉበትን ጉዞ የሚገልፅ ይሆናል ።
እንደ ብዙሀኑ ዑለሞች ገለፃ ይህ ተዐምራዊ ጉዞ የተደረገው በረጀብ ወር 27,ኛ ሌሊት ላይ ነው ። በወቅቱ ነቢዩ [ﷺ] በኡሙ ሓኒእ ቤት ተኝተው የነበር ሲሆን ጂብሪል [ዐለይሂ ሰላም] በድንገት በመምጣት ከቀሰቀሳቸው በኋላ ወደ ካዕባ ይወስዳቸዋል ። ከዚያም ዳግም ልባቸው እንዲወጣ ተደርጎ በዘምዘም ውሀ ከታጠበ በኋላ በዕውቀት እና ጥበበ እንዲሞላ ተደርጎ ወደ ቦታው ይመለሳል ። ከዚያም ቡራቅ የሚሰኝ መጓጓዣን በመጋለብ በቅፅበታዊ ጉዞ በፍልስጤም አል-ቁድስ ከተማ ውስጥ ወደሚገኘው በይተል መቅዲስ ይደርሳሉ ። በመስጂዱ ውስጥም ረከዐተይን ከሰገዱ በኋላ ከጂብሪል ጋር በመሆን ወደ ላይኛው ዓለም በማር-ረግ ወደ መጀመሪያው ሠማይ ይደርሳሉ ፤ እዚያም የሠው ልጆች ሁሉ አባት የሆኑትን አደም [ዐለይሂ ሰላም] ያገኛሉ ፣
በሚቀጥለው ሠማይ ዒሳ [ዐለይሂ ሰላም] እና ያህያ [ዐለይሂ ሰላም]ን
> በሶስተኛው ሠማይ ነብዩሏህ ዩሱፍን
> በአራተኛው ሠማይ ነቢዩሏህ ዒድሪስን
> በአምስተኛው ሠማይ ነቢዩሏህ ሀሩንን
> በስድስተኛው ሠማይ ነቢዩሏህ ሙሳን
> በሰባተኛው ነቢዩሏህ ኢብራሂምን
[ ዐለይሂሙ ሶላት ወሰላም]ን በመገናኘት በጂብሪል አማካኝነት ከተዋወቁና ሰላምታን ከተለዋወጡ በኋሃ ከዳዕዋ ልምድና ተሞክሮአቸው ትምህርቶችን ቀሰሙ ። ሰባተኛውንም ሰማይ አልፈው ተጓዙ ፣ ጀነትና ጀሐነምን ተመለከቱ ፣ በይተል መዕሙርን ዘለቁ ፣ ሲድረተል ሙንተሀ ደረሱ ፣ ከጌታቸው ጋር ተነጋገሩ ፣ ከዚያም የአምስት ወቅት ሶላትን ተረክበው ሲያበቁ ከጂብሪል [ዐለይሂ ሰላም] ጋር የመልስ ጉዞ በማድረግ ወደ በይተል መቅዲስ ተመለሱ ። ከበይተል መቅዲስም ወደ መካ ። በአዲስ ሞራል ፣ በአዲስ ተስፋ ፣ በአዲስ ብርታት ።

👍2❤1
ኢስራእ ወልሚዕራጅ የመጨረሻ ክፍል
"የመካ ሠዎች ዜናውን ሰሙ"
ጧት ነቢዩ [ﷺ] ከአቡ ጀህል ጋር ተገናኙ ፣ አቡ ጀህልም በሹፈት መልክ " እህሳ ሙሐመድ ዛሬስ ምን አዲስ የገር አለክ ? " በማለት ጠየቀ ፣ ነቢዩም [ﷺ] " አዎን ! በዛሬዋ ሌሊት በይተል መቅዲስ ሄጄ ነበር " አሉት ፣ አቡ ጀህልም በመገረም " ከዛን ደም በእኛው መሀል ሆነህ አነጋህ ማለት ነው ? " አላቸው "አዎን" አሉት የአሏህ መልዕክተኛ ፣ አቡጀህልም " እና ሠዎችን ብሰበስብ የነገርከኝን ትነግራቸዋለህ ? " አለ ፣ አዎን አሉት ፣
አቡጀህልም " እናንተ የከዕብ እብኑ ሉአይ ልጆች ሆይ ! " በማለት ጮሆ ተጣራ ፣ ሠዎች ሲሰበሰቡም ነቢዩ [ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] ስለ ጉዞው ነገሯቸው ፣ ጣኦታዊያኑ በዜናው በመገረም እጃቸውን በጭንቅላታቸው ላይ ጫኑ ፣ ሌሎች ተዐምራቶችን እንዳስተባበሉት ሁሉ ይህንንም አስተባበሉ ፣ ስለ በይተል መቅዲስ ገፅታና በጉዞአቸው ላይ ስለተመለከቷቸው የንግድ ቅፍለቶቻቸው ግልፅ ያለ መረጃ ቢሰጧቸውም ከሀዲያኑ ግን በክህደታቸው ላይ ተማምለው ነበርና አምነው ሊቀበሉ አልቻሉም ።
ከፊል ሠዎች ወደ ሰይዱና አቡበክር ረዐ ዘንድ በመሄድ " ጓደኛህ በዚህች ሌሊት ወደ በይተል መቅዲስ ሄጄ መጣሁ እያለ ነው " በማለት ወሬውን አደረሷቸው ፣ ሰይዱና አቡበክርም ረዐ " እርሱ ይህን ካለ ትክክል ነው ማለት ነው " እኔ ከዚህ ሩቅ በሆነ በጧትና ማታ የሚመጣለት የሰማይ ወሬ እያመንኩት በዚህች እንዴት አላምነውም ? " በማለት መለሱ ፣ በዚህም «አስ-ሲዲቅ» በጣም ዕውነተኛው በሚል የክብር ቅጥያ ስም ለመሠየም በቁ ።

❤2👍2
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን😭😭😭
ማዲሁ ሙሀመድ ሰዒድ ወደ አኼራ ተሻግሯል።
ሀሪማ ቲቪ ለዘመድ ወዳጅ በሙሉ ሰብሩን አላህ ይስጣቹህ ይላል!!🤲
بسم الله الرحمن الرحيم
ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ
ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ مَٰلِكِ يَوۡمِ ٱلدِّينِ
إِيَّاكَ نَعۡبُدُ وَإِيَّاكَ نَسۡتَعِينُ ٱهۡدِنَا
ٱلصِّرَٰطَ ٱلۡمُسۡتَقِيمَ صِرَٰطَ ٱلَّذِينَ أَنۡعَمۡتَ
عَلَيۡهِمۡ غَيۡرِ ٱلۡمَغۡضُوبِ عَلَيۡهِمۡ
وَلَا ٱلضَّآلِّينَ
አሚን🤲🤲🤲

ሰሊ ያመውላ ያዘል ኢዞሚ ||ሸህ አማን ኬራጎ || ምርጥ የ ቃጥባሬ ሃድራ || ቪዲዮው ተደራሽ እንዲሆን ሰብስክራይ...
https://youtube.com/watch?v=xEVf5HZW_9Y&si=e1nUdbt6y_ba-m1k

YouTube
ሰሊ ያመውላ ያዘል ኢዞሚ ||ሸህ አማን ኬራጎ || ምርጥ የ ቃጥባሬ ሃድራ || ቪዲዮው ተደራሽ እንዲሆን ሰብስክራይብ ማረግ አትርሱ
#ethiopia #ቃጥባሬ #ሙአዝ_ሀቢብ #አብሬት_መንዙማ #አብሬት #muazhabib #menzuma #neshida #ነሽዳ